ያ አላህ
========
(እስኪ ሁላችሁም ሼር አድርጉት! አንድ ወንድም አሳዛኝ መልዕክት ነው የላከልኝ!)
||
ይህ በፎቶው ላይ የምትመለከቱት ህጻን ሐምዛ ደመቀ ይባላል። እድሜው 13 ዓመት ነው።
ዘዉዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል እናቱን ሲያስታምም ቆይቶ ከሁለት ቀን በፊት ሐሙስ ዕለት ግንቦት 04, 2014 E.C. ጠፍቷል:: ዛሬ ግንቦት 06, 2014 E.C. እናቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች። ነገ ግንቦት 07, 2014 E.C. የእናቱ ስርዓተ ቀብር ይፈጸማል። እርሱ ግን የለም። መቼም እርሱ አስተማሚ የሆነው ሌላ ቅርብ ቤተሰብ ወይም የደረሰ ልጅ ቢጠፋ ነው!
አዲስ ሰለምቴዎች ናቸው። ከመስለሙ በፊት ስሙ ዮሐንስ ነበር።
እባካችሁ በፍጥነት በማፋለግ እርዱን ብሎኛል። ምናልባትም እናቱ ነገ ቀብር ከመግባቷ በፊት ቢደርስ መልካም ነው። ያማል በጣም! አላህ ይዘንላት። ማረፊያዋን ጀነተ-ል-ፊርደውስ ያድርግላት። ለልጇም ሶብርንና ጽናትን አላህ ይስጠው።
የፈላጊ ስልክ: 0911251194


እባካችሁ ሁላችሁም በየግሩፑ፣ በየገጹ በሁሉም ማኅበራዊ ሚዲያ ሼር አድርጉላቸው!

||
www.tg-me.com/MuradTadesse
Forwarded from Revo Creative Group (𝗿𝗲 𝗏𝗈)
#Revo_Records_Production

የጁምዓ ቀን ሱናዎች
----------------------
1 ገላን መታጠብ
2 ሽቶ መቀባት (ለወንድ)
3 ጥርስ መፍቂያ መጠቀም
4 የክት ልብስ መልበስ ለወንድ (ነጭ ልብስ)
5 በጊዜ ወደ መስጂድ መሄድ
6 በእግር ወደ መስጂድ መሄድ
7 መስጂድ ውስጥ የሰዎችን ትከሻ አለመረማመድ
8 ኹጥባ እየተደረገም ቢሆን ተህየቱ መስጂድ መስገድ
9 ኹጥባ ወደ ሚያደርገው ኢመም መዞር እና ኢማሙን እያዩ ኹንባን ማዳመጥ
10 ኹጥባ በሚደረግበት ወቅት ፀጥታን መላበስ
11 ሰደቃ ማብዛት
12 ከሀሙስ ማታ እስከ ጁምዓ ዐስር ድረስ ሱረቱል ካፍ መቅራት
13 ዱዓ ማድረግ
14 የአላህ መልክተኛ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ) ላይ ሰለዋት ማብዛት

T.me/Revorecords
T.me/Revorecords
Forwarded from FIAS777 ®
🔥 ተወዳጁ FIAS777 ከ 1,000 ብር ቦነስ ስጦታ ጋር በቴሌግራም መቷል አሁኑኑ ይቀላቀሉን 🤑

🔴 ስልኮን ብቻ በመጠቀም በወር እስከ 30,000 ብር ተከፋይ ይሆናሉ 😱

የFIAS777 ቦትን ተጠቅመው ሲመዘገቡ የ 1,000 ብር ስጦታ በተጨማሪም 1 ሰዉ ወደ ቦቱ ሲጋብዙ በየቀኑ የ 100 ብር ቋሚ ክፍያ


ዛሬውኑ ይጀምሩ ስኬትን ከ Fias777 ጋር ያጣጥሙ 🔥

🔥 ከስር ባለው ሊንክ ቦቱን ያስጀምሩ👇👇
https://www.tg-me.com/Fias777_bot?start=r04850233090
https://www.tg-me.com/Fias777_bot?start=r04850233090
Linkun 👆👆 በመጫን ይቀላቀሉ👆
Forwarded from Revo Creative Group (𝗿𝗲 𝗏𝗈)
የጁምዓ ቀን ሱናዎች }
1 ገላን መታጠብ
2 ሽቶ መቀባት (ለወንድ)
3 ጥርስ መፍቂያ መጠቀም
4 የክት ልብስ መልበስ ለወንድ (ነጭ ልብስ)
5 በጊዜ ወደ መስጂድ መሄድ
6 በእግር ወደ መስጂድ መሄድ
7 መስጂድ ውስጥ የሰዎችን ትከሻ አለመረማመድ
8 ኹጥባ እየተደረገም ቢሆን ተህየቱ መስጂድ መስገድ
9 ኹጥባ ወደ ሚያደርገው ኢመም መዞር እና ኢማሙን እያዩ ኹንባን ማዳመጥ
10 ኹጥባ በሚደረግበት ወቅት ፀጥታን መላበስ
11 ሰደቃ ማብዛት
12 ከሀሙስ ማታ እስከ ጁምዓ ዐስር ድረስ ሱረቱል ካፍ መቅራት
13 ዱዓ ማድረግ
14 የአላህ መልክተኛ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ) ላይ ሰለዋት ማብዛት
--------------------------------
🔥Telegram:
T.me/Revorecords
🔥Facebook:
https://Facebook.com/Revorecordsproduction
🔥Instagram:
https://Instagram.com/revo2_020
🔥Tiktok:
https://tiktok.com/revomusic7
🔥Email:
[email protected]
🔥Pinterest
https://Pinterest.com/revorecords2
🔥Youtube
https://youtube.com/channel/UCb4zZoC6BLZv7xcfh2DlSsw
🔥Snapchat
https://www.snapchat.com/add/tuahirrevo?share_id=_XNCysjUsbc&locale=en-GB
Forwarded from Revo Creative Group (𝗿𝗲 𝗏𝗈)
#RevoRecordsProduction🙌
#መደዴ_መደዴ አዲስ መንዙማ በቅርብ ቀን በ Revo Records

#የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።

https://youtube.com/channel/UCb4zZoC6BLZv7xcfh2DlSsw
«የእርዳታ ጥሪ
ከላይ በምስሉ ምትመለከቷት እናት ረውዳ ሙደሲር ትባላለች ኑሮዋን በ ጨርቆስ ክ/ከ ትኖር የነበረች ሲሆን የሁለት ልጆች እናትም ናት ። በቅርቡ ድንገት ባጋጠማት ህመም በዘውዲቱ አጠቃላይ ሆስፒታል   ሰትታከም የቆየች ቢሆንም ነገር ግን ያጋጠማት ህመም በጣም ከፍተኛ በመሆኑም ልቧን,፣የአተነፋፈስ ሁኔታዋን ሁሉ ሳይቀር  ለከፍተኛ ህመም በመዳረግ ህይወቱዋን ስጋት ላይ ጥሏል።ባለቤቷም የመንግስት ሰራተኛ የነበረ ሲሆን አሁን ላይ ግን ጡረታ ወቷል እና ኑሮን እንጂ ለዚ ከባድ ሁኔታ ሚሆን የኑሮ ደረጃ አለመኖሩም ሁኔታውን ከባድ አድርጎታል ለአመታት አትክልት በመሸጥ ቤተሰቧን ስታስተዳድር ቆይታለች:: አሁን ላይ ሁለቱም ኩላሊቶቿ ስራ አቁመው በዘውዲቱ ሆስፒታል ህክምና አየተከታተለች ትገኛለች
ቤተሰቧ ለህክምና ከፍተኛ ወጪ ሲያወጣ ቆይቶ አሁን ላይ ከአቅም በላይ ስለሆነ ሁላቹም ከታች ባለው የባንክ አካውንት ያላችሁን በመላክ
ለአላህ ብላቹ እንድትተባበሩና ህይወቷን ሰታ ያሳደገችን እናታችን አይናችን እያየ እንዳናጣት አግዙን እያልን እንጠይቃቹኋለን
  የባንክ ቁጥር

01320065841000 hawed shamil awash bank

1000366549157 ngd bank hawed shamil»
Forwarded from Hijra Channel🌙
ፉአድ ሸምሱ(አል ቡርዳ) ነኝ። አዳዲስ ስራዎቼን ወደናንተ ለመልቀቅ ሙሉ ዝግጅቴን ጨርሻለሁ። የኔን አዳዲስ ስራዎች ለማግኘት ቻናሌን ተቀላቀሉ።
Watch "🔴 የደሴ ከተማ ሁኔታ #ትናንት እና #ዛሬ Dessie News" on YouTube
https://youtu.be/AegfNbg4y_k
Forwarded from 𝗿𝗲 𝗏𝗈
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🚨🚨New Alert🔥 Ityopia | Iትዮጵያ

It will be released September 1st on the Revo Beats YouTube channel. Become a family by subscribing to our YouTube channel.

Telegram: https://www.tg-me.com/Revorecords
Tiktok: tiktok.com/@revotvrecords
Instagram: instagram.com/revoreco_rds
Facebook: facebook.com/revotvrecords
Youtube: https://youtube.com/channel/UCb4zZoC6BLZv7xcfh2DlSsw
Forwarded from Revo Creative Group (Tua_hir)
The services we provide

The works of Menzuma and Neshida
Platform program works
Advertising and publishing

We do any photo graphics video and audio work in quality. We also do advertising work at affordable rates.

𝗥𝗲𝘃𝗼 𝖱𝖾𝖼𝗈𝗋𝖽𝗌 𝖯𝗋𝗈𝖽𝗎𝖼𝗍𝗂𝗈𝗇🔥🙌

Telegram: https://www.tg-me.com/Revorecords
Tiktok: tiktok.com/@revotvrecords
Instagram: instagram.com/revoreco_rds
Facebook: facebook.com/revotvrecords
Youtube: https://youtube.com/channel/UCb4zZoC6BLZv7xcfh2DlSsw
2024/05/02 23:56:29
Back to Top
HTML Embed Code: