እህታችን እንደዚ ትላለች
ነፍሴ ወንጀል ል፡ አላህን የሚያስቆጣ ነገር ለመስራት ስታስብ፡ #በፍጥነት ዘላለማዊ የሆኔን ጀነት እና እሷ ዉስጥ ቃል የተገባልኒን ነገር አስታዉሳለዉ፡ የ ጀሃነም እሳትን አስታዉስና ከ ገፍላዬ እነሳለዉ፡ አልሃምዱሊላህ አላህን የሚያስቆጣ ነገርን መስራት አቁሜ አሁን ስልኬንም በ ቁርዓን እና በ ሃዲስ ሞልቸያለዉ
@ONLYFORTRUTHERSJ

👋አሰላሙ አለይኩም👋 ወረህመቱላሂ ወብረካቱ👋
በቁርአን ጥላ ስር እንስባሰብ የተስኘውን የምናባዊ አለም ድርስቴን የዥላችሁ ቀርቢያለሁ ።
#የጃዚ ወንድም ሸምሲ ነኝ
ክፍል 01- በቁርአን ጥላ ስር እንሰባሰብ
መእሩፋህ ትባላለች ከዲን በቅርብ እርቀት የምትገኝ ከተማ የዛሬ አመት ነው ። አዎ ሰኔ ላይ አጉቴን አባ አዩብን ለመዘየር ወደ ማእሩፋህ ሄድኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ስሄድ ማእሩፋ እንደደረስኩ የአጉቴ ልጅ ረያን ተቀበለኝ
ከተማዋንም እያዞዞረ አሳየኝ ብቻ አትጠይቁኝ ደስ የምትል ሃገር ነች ። በመዞዞር ላይ እያለን የአሱር አዛን አለ ። እኔና ረያንም ወደ መስጅድ ሄድን ሁሉም ስው ግብቷል ። ረያንም እጭ አረፍድን አለ እኔም ግና እኳ ነው ረያን አሁን አይደል አዛን ያለው አልኩት እሱም በቃ እንግባ አርፍድናል አርፍድናል እያለ ይበሳጫል እኔም ኡዱ ይለኝም አልኩት ፊት ለፊት እየጠቁመ እዛ አድርግ እኔልገባነው ሸምስ እረፍዱብኛል ብሎ ጥሎኝ ግባ
እኔም ኡዱ አድርጊ ግባሁ ስግባ ያየሁት ነግር ድንቅ ነበር እሺ ያየሁትን እነግራችኋለሁ በኋላ ስግደን ወደ አጉቴ ቤት ተመለስን ያጉቴ ሚስት ጋ ስለማሜ እና አባ እያውራን ወሪያችንን ሳይጨርስ የመግሪብ አዛን አለ ። ረያንም ሹራቡን እየለበሰ ፍጠን ወደ መስጂድ እንሄድ አለኝ እኔም ያጉቴ ልጅ ምንድነው እንዲህ እሚያቻኩለው እያልኩ እሺ በዬ ስነሳ ሹራብ ልበስ እስከ ኢሻ እናመሻለን ይበርድሃል አለኝ ኦ ሰውዬ ስግደን እንመለሳለን ነገ እናመሻለን አልኩት አይሆንም ሽምስ የሸኹ ደርስ እንዲያመልጠኝ አልፈልግም እሺ አለ ። እኔም እኔ ጉዞ ላይ ነው የነበርኩት ድካም እየተሰማኝ ስለሁነ እመለሳለሁ ብዬው ወደ መስጂድ አብረን ሄድን መስጂድ እንደገባሁ ያየሁት ነገር ድንቅ ነበር ድካሜን አስረሳኝ ደስ የሚል ስሜት ውስጤን ያናውጠው ጀመረ ያየሁትን የተሰማኝን ስሜት እነግራችኋለሁ ነገ ጠብቁኝ .....
ይህ በቁርአን ጥላ ስር እንሰባሰብ ነው
ነገ ክፍል 02 ይዢ አቀርባለሁ ኢንሻ አላህ
#በቁርአን ጥላ ስር / jabir tube

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
😍😍😍😍
Subhanellah Al khalik
Rejeb Teyb Erdogan
What a humble president is he ? He is really much more than a hero ... We love you Erdogan 🥰🥰🥰
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

Aslamu aleykum warhmatulahi waberakatuh Hara Channali Afaan oromo fi Amarifan Qophaye Isnii qabnee dhufneraa egga Mall eegduu #Join Godhatii Beekumsa irra qodadha .
አሰላሙ አለይኩም እንዴት ናችሁ ዛሬ በአላህ ፍቃድ ለእናንተ ምርጥ አዳዲስ እና ነበር ኢስላማዊ ቻናሎችን መርጠን በኦሮመኛእና አማረኛ መጥተናል እናንተም #Join በማረግ ቻናሉ ለይ ሚተላለፉ ፕሮግራሞችን ይከታተላሉ ።

Aselamuwaleykim☺️
Bonju friends😉 .... It's Yasmina✌️
Tragedy as Strengthen👊
Mind Storming
- how can we messure Tragedy ?😲
- why we mostly fail to handle Tragedy?😳
- Coherence between Tragedy and Strengthen?😕
Universal Truth😁
" A person who had, a belief of I can escape it😃, then there's no doubt that he/she can escape it 😲. But, in opposite if that person says I am failure 😔there's not gonna be a way that he/she can jump off that tragedy😭."
Life is full of tragedies🙊, and what's amazing is they can either incline you up😱 or decline you down 😭based on your response when tragedy appears😳.
there are two types of tragedies based on their volume of affection 😌
- Simple tragedy 😏
Is a tragedy that anyone can handle it either knowingly or unknowingly 😀. In other words these tragedy can heal up through time 😕.
- Complex Tragedy
It's a tragedy that requires your efforts and firm standing to fight and blow off the tragedy😎. but, if not it can destroy you and make you nothing but dust.☹️
There are also three ways that people may look for a tragedy 😳
- neglected look
- exaggerated look
- moderated look
it's so much dangerous to look the tragedy as nothing or as big burden. Better to look it moderately with a glass 👁of wisdom🧐.
When tragedy appears it's not worth to see how difficult it is 😳 coz, while your doing this you perhaps, will lose self steem to stand firm 🙊.
So it's enough to figure out, In what methodology I may get out of this tragedy ? 😅.
If a person respond for a tragedy in a Postive Spirituality that person has a huge probability to escape out off the problem in a short period of time😃. and even if, that person face another tragedy, because that person is already strengthened before, No matter!! how big it seems it's gonna be as easy as kicking a ball 😂.
So, when you face any kind of tragedy in life it will incline you very up, if you use it as an opportunity for inclination .
It's obvious that there will be things that try to let you down. but, with in this fight there will come an amazing result which is strengthen when you be an opponent of declining stuffs you will gain both physical and spritual strengthen. 😊
As the saying goes " birds in a stone" .🙈
To sum up, life tragedies are endless, it's life longing tool. to make you more tough than before, and even it's a means that you can take a lesson from it. in a sense, the mistake that you made in before must not be repeated in the after tragedy😊 coz, if you do so it's not a mistake it's a choice. 😅
So, Tragedy is means for you to be more productive 😉. May Allah (s.w.t) help us be patient in our tragedies and let us jump off the tragedy with a wisdom ..... Aminnn🙏
👇👇👇👇👇👇👇
@ONLYFORTRUTHERSJ
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

በቁርአን ጥላ ስር
👋አሰላሙ አለይኩም👋 ወረህመቱላሂ ወብረካቱ👋 በቁርአን ጥላ ስር እንስባሰብ የተስኘውን የምናባዊ አለም ድርስቴን የዥላችሁ ቀርቢያለሁ ። #የጃዚ ወንድም ሸምሲ ነኝ ክፍል 01- በቁርአን ጥላ ስር እንሰባሰብ መእሩፋህ ትባላለች ከዲን በቅርብ እርቀት የምትገኝ ከተማ የዛሬ አመት ነው ። አዎ ሰኔ ላይ አጉቴን አባ አዩብን ለመዘየር ወደ ማእሩፋህ ሄድኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ስሄድ ማእሩፋ እንደደረስኩ…
በጣም ይቅርታ ዛሬ ይዢ ስላልቀረብኩ ትንሽ ስላመመኝ ነው በጣም አውፉን
🔷 ጁሙዓ ቀን ጉዞ መውጣት
📮 #ጥያቄ↶
※ ብዙ ሰዎች ጁሙዓ ቀን ጉዞ መውጣት አይቻልም ይላሉ ፣ ትክክል ነውን❓
✅ #መልስ↶
☑️ ለጁሙዓ ሶላት አዛን ከተባለ #በኃላ የጁሙዓ ሶላት #ግዴታ የሚሆንበት ሰው ጉዞ መውጣት #ይከለከላል። ምክንያቱም አሏህ እንዲህ ይላልና:—
🔵 "እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በጁሙዓ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አሏህ ማውሳት #ሂዱ ፣ መሸጥንም #ተዉ ፣ ይሃችሁየምታውቁ ብትሆኑ ለእናንተ የተሻለ ነው።"
⚫️ ሱረቱል ጁሙዓህ ፣ 9
☑️ ከዚህ አንቀፅ እንደምንገነዘበው አሏህ ለጁመዓ ሶላት #እንድንሄድና መሸጥንም እንድንተው አዟል። ልክ እንዲሁ #ጉዞም ይከለከላል ምክንያቱም ግብይት ሶላት ለመሳተፍ እንደሚከለክለው ሁሉ ጉዞም #ይከለክላልና ነው። ከአዛን #በፊት ግን አንዳንድ ኡለሞች የጀሙዓው አጅር እንዳያለምጠው በሚል ይጠላል ቢሉም ለዚህም ግልፅ የሆነ ቁርአናዊም ይሁን ሀዲሳዊ ስለሌለ #የተፈቀደ ነው።
☑️ ነገር ግን ✈️የአውሮፕላን ትኬት ቆርጦ ከነበረና ፕሌኑም የሚበረው አዛን ካለ #በኃላ ከሆነ እንደየጉዳዩ አንገብጋቢነት ይታያል። ማለትም መሄዱን ትቶ ጁሙዓን #ቢሰግድ የሚያልፈው ነገር ከሌለና #አስገዳጅ ነገር ካላጋጠመው እንዲሁም ከሶላቱ በኃላ ወደሚፈልገው አካባቢ የሚበር ፕሌን #የሚያገኝ ከሆነ መዘግየት አለበት። ነገር ግን አስገዳጅ ነገር ካጋጠመውና ሌላ ፕሌን ከሌለ የዚህን ጊዜ ምክንያታዊ ነውና መጓዝ #ይችላል።
•┈┈•◈◉❒✒❒◉◈•┈┈•
🗂 #ምንጭ↶
📘መጅሙዑል ፈታዊ ለኢብኑ ዑሰይሚን ፣ 16ኛው ሙጀለድ ፣ ኪታቡ ሶላቱል ጁሙዓ ፣ 📘 ኪታቢል መጅሙዕ ለኢማሙ ነወዊይ ፣ 4/500 ፣ 📘ሊቃኡል መፍቱህ ለኢብኑ ዑሰይሚን ፣ 3/104
@islamik_channal
◈•┈┈·•┈┈·•┈┈·•┈┈·•┈┈·•◈

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
የግጥሞቹ አሸናፊ 2 ነው ምንሸልመው በላይክ ብዛት እና በምርጥ ግጥም ስለዚህ ውድድሩ ዛሬ ከቀኑ 730 ላይ ይጠናቀቃል አሸናፊወችን ማታ እናሳውቃለን 🎖🏆🏆

አሰላሙ አለይኩም የተወደዱና የተመረጡ
ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎች 👇👇
አሁኑኑ JOINE ያድርጉ👍 ቻናሎንም ያስተዋውቁ 😍
ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎች 👇👇
አሁኑኑ JOINE ያድርጉ👍 ቻናሎንም ያስተዋውቁ 😍
አስላሙ አለይኩም 👋👋ወረህመቱላሂ 👋👋ወበረካቱ👋👋
በቁርአን ጥላ ስር እንሰባሰብ የተሰኘውን
የምናባዊ አለም ድርስቴን ይዥላችሁ ቀርቢያለሁ ።
#የጃዚ ወንድም ሸምሲ ነኝ
ክፍል 02 - በቁርአን ጥላ ስር እንሰባሰብ
ውዶቼ እንዴት ናችሁ ? ውሎስ አሪፍ ነበር ?
....ደስ የሚል ስሜት ውስጤን ያናውጠው ጀመረ ባለቀዩ ጺም ሸህ አየሁት ፊቶቹ ያበራሉ ። ይሄን ሰው ሳይ ድካሜ ሸሸኝ በዚህ ሰው ዙሪያ ወጣቶች ከበዋል ባለ ቀዩ ጺም ሰውየ ወጣቶቹን እያዋራ ይስቃል ። የሚለው ነገር አይሰማኝም መስጂዱ ሞልቶል ወደ ረያን ስዞር እሱም ሺሁን እያየ አብሩ ሳቅ ይላል እኔም በሱ ሁኔታ ግራ ተጋብቼ ረያን ምን ሁነህ ነው ብቻህን የምትስቀው ? ቆጣ ብሎ 😡ድምፁን ዝቅ አድርጎ አንተ እኮ ነህ !ያስረፈድከኝ እንጂ ከሺሁ ጎን ሁኚ ጣፋጭ የሁነ ቀልዳቸውን መሳጭ ንግግራቸውን አዳምጥ ነበር ! የሳኩት ደግሞ ንግግራቸውን አስታውሼ ነው አለኝ ። እኔም ንገረኝ በአላህ ስለው ሸምስ አየታይህም እንዴ ሙአዚኑ ኢቃም ሊያደርግ ነው በኋላ እነግርሃለሁ ።
ኢቃም ብሎ ሰገድን ባለ ቀዩ ጺም ነው ያሰገደን አቤት ሲቀራ ድምፁ ሲያምር መግሪብ ተሰግዱ እንዳበቃ ስዎች በመነሳት ወደአንዲት ምሶሶ ስር መሰባሰብ ጀመሩ ወጣቶቹ ምሶሶዋን መሃል በማድረግ ከበቧት ሽማግሌዎች ም እንዳመጣጣቸው ከኋላ ተቀመጡ ባለ ቀዩ ጺም እና እኔ ብቻ ቀርተናል ። ባለ ቀዩ ጺም ሱና ሶላት እየሰገዱ ነበር እኔ ደግሞ በስዎቹ ሁኔታ በመደመም ፍጥጪ ቀርቻለሁ ያነቃኝ የባለ ቀዩ ጺም ድምጽ ነበር " አስላሙ አለይኩም አስላሙ አለይኩም " እያሉ ሶላታቸውን ሲያጠናቅቁ ነበር ከዛም እጃቸውን ከፍ አድርገው " አላሁመ .... እያሉ በጣም የሚመስጥ ዱአ ያደርጋሉ ከዛም ተነሱ እና ወደተሰበሰበው ስው ሄዱ ስዎቹ ባለ ቀዩ ጺም ሲመጣ በደስታ መንገዱን ከፈት ከፈት እያደረጉ መሃከል ላይ አስገቦቸው ።
እኔም ረያን እንዲያልፈኝ አልፈልግም የሸሁ ደርስ ያለኝ ትዝ አለኝ ። ባለ ቀዩ ጺም ናቸው ሺሁ እያልኩ ሳለ ። በ እጃቸው ና በለው እንድቀላቀል ጠሩኝ ። ሁሉም ወደኔ ዞሩ እኔም ደንግጪ ወደ ስዎቹ ተጠጋሁ ።
ባለ ቀዩ ጺም ሰውዬም እህ ህ እህ እያሉ ድምጻቸውን ካለስለሱ በኋላ ቢስሚላህ ወልሃምዱ ሊላህ ወሰላቱ ወስላሙ አለል አሽረፈል ኸልቂ ወኑሩል አለሚና ሙሃመዱን ኢብኑ አብዲላህ ወአላ መንተበአ
በማለት ንግግራቸውን ጀመሩ
ከዛም የዛሬው ደርሳችን አል አምሩ ቢል ማእሩፍ ወነህይ አኒል ሙንከር ነው ። በጥሩ ነገር ማዘዝ እና በመጥፎ ነገር ላይ መከልከልን ነው ። አሉ ከቁርአን ማጣቀሻ ለርእሳችን ብለው በሚያምረው የሱዳን ቂርአት ቅላጺ ቁርአን አነበቡ
ከረሱል ሃዲስም ማጣቀሻ ብለው ሃዲሶችን በማንበብ መልእክቱን በጥልቀት አስረዱ ። በጥሩ ነገር ማዘዝ ከመጥፎ ነገርም መከልከል ባህሪያችሁ ይሁን ሲሉ አደራ አሉ ። ከዛም መቼም ከመጥፎ ነገር መከልከል ጥቅሙን እኔ አላስረዳችሁም ታውቁታላችሁ ። እነዚህን በአጠገቤ የሚገኙ ወጣቶችን እንዴት ከጥፋት እንደታደግን ሲሉ ። ሽማግሌዎች አዎ ሼህ እውነት ነው አሉ ወጣቶችም ወደዛ ክስተት በትውስት በመመለስ አንግታቸውን አቀረቀሩ ከማሃከላቸው አንዱ ወጣት ሼህ ለ እኛ ባለውለታ ነዎት ነፍሳችንን ከሸይጧን ጨዋታ አዳኖት እኛንም ከ እሳት ታደጉን አላህ ምንዳችሁን እጥፍ አድርጎ ይክፈላችሁ አለ ። ሁሉም አሜን በማለት ድምጹን ከፍ አደረገ ። አልገባኝም የሚያዎሩት ነገር ስለነገሩ በውስጤ አስላስላለሁ ልደርስበት አልቻልኩም አጎቴን እጠይቀዋለሁ እሱ ይነግረኛል እያልኩ ከራሴ ጋር ስለጉዳዩ አንገቴን ደፍቼ እያብሰለሰልኩ ሳለ ሺሁ ልጂ እያሉ ይጣራሉ አንገቴን ቀና አደረኩ እኔን ነው የሚጣሩት ።
😳አቤት አልኩ ድምፂን ዝቅ አድርጊ
ባለቀዩም ጺም ስምህ ማነው ብለው ጠየቁኝ
እኔም ሽምሰዲን እባላለሁ ረያን የአጎቴ ልጅ ነው ።
ሺሁም ረያንን ዞር ብለው ረያንን አዩት እና እኔን ከየት ነው የመጣህ ብለው ጠየቁኝ
እኔም ከ አ.አ ወደ መእሩፋህ አጎቴን ለማየት እንደመጣሁ ነገርኳቸው በዚህ መሃል የኢሻ አዛን አለና ሁሉም ሶፍ ለመስራት ተነሳ ። የእኔ እና የባለ ቀዩ ጺም ሰውዬ ወሬ እዚህ ላይ ቆመ በደንብ ሳልተዋወቀው ተለያየን ከጎኔ ተነስተው ወደ ሶፉ ሄዱ ።
በቀጣይ ስለ ሽማግሌዎች ትዝታ እና ስለወጣቶቹ ጥፋት አወራችኋለሁ ነገ ጠብቁኝ
ይህ በቁርአን ጥላ ስር እንሰባሰብ ነው
ነገ ክፍል 03 ይዢ እቀርባለሁ ኢንሻአላህ
#በቁርአን ጥላ ስር /#jabir #tube

Forwarded from Deleted Account
ቤተልማል ከመቼውም በላይ በዚህ ዘመን ኣስፈላጊነው🕋 ባሁንጊዜ እስልምናላይ ዕየደረሰ ያለውን ሰቆቀን ዘርዝሮ መጨረስ እራሱ በቻውን ኣዳጋችነው፡፡ መፍትሄው ደግሞ የኣንድሰው ወይም ያሁለትሰው ስራ ሊሆን ኣይችልምና ሁሉም ሙስሊምነኝ ባይ ሊያስብ ሊጨነቅበት የሚገባ ጉዳይ ይመስለኛል፡፡ እናስብበት እንወያይበት⛓👏⛓
@Beytal_Mal_Lil_Muslimin
@Beytal_Mal_Lil_Muslimin
የግጥም ውድድሩ አሸናፊ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🏅🎖🎖🏅🏆🏆🏆🏆🏆🏆💖
በሁለት ከፍለነዋል 😍😍😍
በላይክ ብዛት አንደኛ የወጣችው ተሸላሚያችን 🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇 ሂባ ከቤተል 125 👍🏆🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇
መብሩክ የ400 mb ተሸላሚያችን
2ኛ 🥈🥈🥈🥈🥈🥈🥈🥈🥈🥈🥈🥈 ነኢማ ሀሰን ከሃዋሳ ኢትዮጲያ 113 👍🥈🥈🥈🥈
3ኛ 🥉🥉🥉🥉🥉🥉🥉🥉🥉🥉🥉 መዲና ሱልጣን 34 🥉🥉🏆🥉🥉🥉🥉🥉🥉🥉🥉
መብሩክ ብለናል ቻናል ይሁን ንግግር ማስተላለፍ ይችላሉ ቻናሉ ላይ 🎖🎖🎖🎖🎖
በተረፈ ታላቁ እና ተጠባቂው ውድድር በዳኞች ምርጫ ምርጡ ግጥም አሸናፊ በቃላችን መሰረት 50 ብር ካር ያሸልማል 😍😍😍❤️😍😍😍😍😍😍😍😍
ከ 26 ተወዳዳሪወች 6ቱ የታጩ ናቸው የ6ቱን ግጥም በድምፅ አቀርበዋለሁ 😭👇👇👇👇👇

👇👇👇👇👇👇👇👇
📝 "ሀዋን ማን ገደላት"
( ✍ አብዲ ኢክላስ)
ክፍል አንድ (1)
ለወትሮ ሳቅ እና ጨዋታ የማይለያት ፍንድቅድቋና ውድ እናት የነበረችው ሀዋ ዛሬ ባልተለመደ መልኩ ፊቷ ጭልም ስሜቷም ራድ ሰውነቷም ቅዝቅዝ ብሏል። ይህ ሁኔታ በጣም ያስፈራቸው እጅግ የሚወዷትና የሚሳሱላት ሁለት ትናንሽ ልጆቿ ኻሊድ እና ሱመያ ስልምልም ባለ ምልከታ በፍርሀት እና ግራ በመጋባት ስሜት ደጋግመው ይመለከቷታል። ነገር ግን ሀዋ የነሱ ሁኔታ ግርም ያላት አትመስልም ብቻ የራሷ ስሜት ውስጥ ሆና ግራ በገባው መንፈስ አንዴ እላይ አንዴ እታች ትማትራለች።
ልቧ በሀይል እየመታ እንደሆነ የገባት ሀዋ ዛሬ ከሌላው ቀን ምን የተለየ ነገር እንደተፈጠረ ምንም ሊገባት አልቻለም። ብቻ ልጆቿም እሷን አየተመለከቱ እንደሆነ ስለገባት አንዴ ወደነሱ ዞር ብላ <<አዳበ ነውም ሰርታችኋል>> ወደመኝታ ሲገባ የሚደረገውን ዱዐ ማለቷ ነው። ልጆቹም አዳበ ነውም መስራታቸውን በአዎንታ ግንባራቸውን ነቅንቀው አሳዩዋት። በርግጥ ኻሊድ እና ሱመያ አዳበ ነውም ሳይሰሩ እንደማይተኙ ታውቃለች ግን ምትናገረው ስለጠፋት ይህቺን ተነፈሰች።
ሀዋ ሁኔታዋ በጣም ግራ ስለገባት ለራሷ እንኳን እንቆቅልሽ ስለሆነባት ልጆቿ ፊት እንዲ መሆን እንደሌለባት ስትረዳ ገብተው እንዲተኙ አዘዘቻቸው። ነገር ግን ኻሊድም ሆነ ሱመያ እንቅልፍ እንደማይወስዳቸው እሷም እነሱም በደንብ አሳምረው አውቀዋል። ከዛም አልፎ ውስጣቸው የተፈጠረውን ጥያቄ ቢጠይታቋት ባለችበት ስሜት በመጥፎ ሁኔታ እንደምታመናጭቃቸው አልያም እነሱ ስሜቷን እንደተረዱ በማወቋ ይበልጥ እንደምትፈራ ስለተረዱ ይመስል ብቻ ዝም ብለዋት ተያይዘው ወደየ ክፍላቸው ገቡ። ነገር ግን ሱመያ ምንአልባት ልጅነት ስላለባት ቶሎ እንቅልፍ ወሰዳት። ኻሊድ ግን አይኑ እንደፈጠጠ ግራ እንደገባው ጆሮውን ወደ በር ለጥፎ የናቱን እንቅስቃሴ አንድ በአንድ መከታተሉን ያዘ።
ሀዋ በጣም ግራ ተጋብታለች ውስጧ በጣም ፈርቷል ምን እንደተፈጠረ ዛሬ ምን እንደነካት በቅጡ አልገባትም። ብቻ ልቧ በፍርሀት ርዶባታል ነገር ግን ዛሬ እንቅልፍ ካልወሰዳትና ካልተኛች ከዚህ ስሜት እንደማትወጣ ስለገባት ወደ እንቅልፏ ስታመራ ሁል ግዜ ለስለስ ባሉ አማርኛዎች እጅግ ውብ በሆኑ ቃላት እያፅናና እያለሰለሰ የሚያስተኛትን የልጆቿ አባት ክፍለ ሀገር ለፊልድ ስራ እላይ እታች የሚማትረውን የምንግዜም ጀግናዋን የቁርጥ ቀን ወንድ ብቸኛ የሷ ልዩ ሰው ሰሚር ዛሬ በስልክ ደወላ እሱን ማውራት እንዳለባት አመነች። እሱን ማናገር እንደምትችል ትዝ ሲላት በደስታ እየተፍለቀለቀች ስልኳን አውጥታ ቁጥር መታች ነገር ግን ህይወት እኛ እንደ ምንፈልገው ቢሆን ኖሮ ምንኛ ባማረ ምንኛ ጣፋጭ በሆነ ነበር የሰሚር ስልክ ጥሪ አይቀበልም። ይበልጥ ግራ ገባት ውስጧ ፈራ በአንድ በኩል በሷ መጨነቅ አብሯት በሰቀቀን ውስጥ ያለው ኻሊድ ድምፁን ጮክ አድርጎ ቁርዐን ቢቀራ እንደ ሌላ ግዜ ደስ እንደሚላት ዛሬ ግን እንደማይሆን አምኗል ምክንያቱም ኻሊድ ለሷ ቁርዐን የሚቀራላት ሰኞ እና ሀሙስ ድምፁን ከፍ አርጎ ነውና ዛሬ ቀኑ ረቡዕ ነው። በዛሬ ቀን ይሄን ቢያረግ ይበልጥ እንደ ሚያስጨንቃት ስለ ገባው ድምፁን ቀንሶ የሚወደውን የቁርዐን ሱራ ለመቅራት ወሰነ። ያሲን...
ሀዋ በሌላ በኩል ጥቅልል ብላ ብትተኛ እንቅልፍ ለመውሰድ ብትሞክር ነገሩን እንደምትረሳው ስለገባት ይሄን ለማድራግ የመጨረሻ ስራዋ የግቢውን በር ለመቆለፍ ድንገት ብድግ አለች። የግቢውን በር ቆልፋ መተኛት እንደምትችል ውስጧ ስላመነ ገና ከመነሳቷ አስፈሪው ነገር ጀመረ። ድንገት መብራት ሄደ በዚህ ግዜ ሳታስበው ጮህች ከዚያም ደንግጣ አፏን ያዘች። ዋይይ.... ብላ መጮኋ ሲገባት ወደ ልጆቿ መኝታ ቤት ተመልክታ አለመስማታቸውን አረጋገጠች። ከዚያም የስልኳን መብራት አብርታ ወደውጪ ለመውጣት ስትሞክር ከፍተኛ ዶፍ ዝናብ መብረቅ ቀላቅሎ በአንዴ ዧ..ማለት ጀመረ። ይሄን ስትመለከት ነገሮች እየፈተኗት እንደሆነ ስለገባት የግቢውን በር ዛሬ ሳትቆልፍ ማደር እንደሌለባት አምናለችና ድንገት የመኖሪያ ቤቱን በር ስትከፍተው ከፊት ለፊቷ አንድ ነገር ድቅን አለ ሀዋ ሳታስበው ራሷን ስታ ወደቀች።
ከፊት ለፊቷ ምን ተደቅኖ ይሁን?.... ዛሬ ሀዋ ምን ነክቷት ይሁን?....
ይቀጥላል.......