Telegram Web Link
‏{ أَلَا بذكْر اللَّه تَطمَئِنُّ القلُوب }
‏- سبحان الله
‏- الحمدلله
‏- لا إله إلا الله
‏- الله أكبر
‏- سبحان الله وبحمده
‏- سبحان الله العظيم
‏- استغفر الله وأتوب إليه
‏- لا حول و لا قوة إلا باللـه
‏- اللهم صل وسلم على نبينا محمد ﷺ
‏- لا إله إلا أنت سبحانك إني كنت من الظالمين
Read it all and send at least for 5 person in ur conduct
📖ሃዲስ አንድ 📖

አንድ ሃዲስ ለሲና ቤተሰቦች

عن عبد الله بن عمرو رضي الله عنهما : أن رجلا سأل رسوالله صلى الله عليه وسلم : أي الإسلام خير ؟ قال :(تطعم الطعام ، وتقرأ السلام على من عرفت ومن لم تعرف ).

አብደላህ ቢን የምር ረ.አንሁማ እንዳወሱት አንድ ግለሰብ የአላህ መልዕክተኛን ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ በማለት ጠየቀ ፦ " ከኢስላም መገለጫ ባህርያት የትኞቹ የላቀ ደረጃ አላቸው ?" ረሱልም ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም አሉት ፦ "(ችግረኞችን ) መመገብና በምታቀውም ሆነ በማታቀውም ሰው ላይ ሰላምታ ማድረስ።"

እንዲህ የሚያደርጉ ሰዎች በኢስላም ውስጥ የላቀ ደረጃ እና በእምነታቸው የተሻለ ከፍ ያለ ደረጃ ላይ ናቸው ።

አላህ ከነዚህ ሰዎች መካከል ያድርገን
ወሰላሙ አለይኩም ዉረህመቱላሂ ወቡረካቱ

T.me/sinatube
የተለያዩ ኢስላማዊ ፎቶውችን በውስጥ መስመሮች ይላኩልን

ውብ እና ማንነት ገላጭ የሆኑ ታሪካዊ መስጂዶች የቁርአን ፎቶዎች ... የተለያዩ ኢስላማዊ ፎቶዎችን በመላክ ይሸለሙ

@shems
@ktshaa
@nadia11111111

ይወዳደሩ ይሸለሙ
ሁለት ቀናት ብቻ ቀሩት ምዝገባው ሊጠናቀቅ

@shems
@ktshaa
@nadia11111111

ይመዝገቡ
ይወዳደሩ
ይሸለሙ
Aselam wealeykum brothers and sisters. Please go to Instagram and report this account who is spreading non sense and horrifying stories about our prophet pbuh. Help us prevent others from seeing this because people that dont know Islam might actually believe this is true.
Jazakillah
AUTHUBILLAH ‼️‼️‼️‼️ please go to Instagram and report this page. Don’t waste no time ‼️‼️‼️‼️‼️ AUTHUBILLAH
ወዳጄ ሐቢቢ ሐሠን ይህንን ቆንጆ ግጥም ይጋብዛችኋል።

*እዝነትህ ሲጠራኝ*

ካ'ልፎ ሂያጅ ጅረት፣ድንገት እንደዋለች፤
እንደመውረድ ጉዞን ካካሏ እንዳጀለች፤

"እንደ ብጣሽ ቅጠል..."

መራመድ ዘንግቼ መጎተት የቀናኝ፤
በቅጥፈት ደልቤ እንደ አመድ ብ^ናኝ፤

ንፍግናዬ ልቆ ለኒዕማህ የታበይሁ፤
ድንበርህን አልፌ ቁጣህን የጋበዝሁ፤

እኔ ያንተ ደካማ...እኔ ያንተ ባሪያ
እዝነትህ ሲጠራኝ፤

የወንጀል ማቅ ለብሳ የጠቆረች ነብሴን ይዤ በጉያዬ፤
በጥመት ጎዳና አድፎ የወየበ ጅስሜን አንጠልጥዬ፤

ሀፍረት ቅስሜን ሰብሮት መንፃትን ከጅዬ ምሕረትህን ሽቼ ቤትህ እደርሳለሁ፤

ተስፋ ባንተ እንዳልቆርጥ የሰጠኸኝን ቃል ልቤ ላይ ይዣለሁ..፤

ምህረት በሚያዘንበው በወርሐ እዝነትህ፤
ኢላሂ ጌታዬ ሰብስበኝ አስገባኝ አትግፋኝ ከቤትህ።


ሀቢብ ሀሰን
አ.አ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
1ቀን


ቀረው
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
የመጀመሪያው ዙር ኢስላማዊ ፎቶ
ውድድር ሊጠናቀቅ 1 ቀን ቀረው
የዚህ ውድድር አንደኛ አሸናፊ የ 500mb
ሽልማት
.
.
.ሁለተኛ ለወጣ የ 250mb ሽልማት




ሶስተኛ ለወጣ 45mb ሽልማት

ሌሎችም ተጨማሪ ሽልማቶች አሉ
🏆

🏆

🏆

🏆

🏆ይወዳደሩ ይሸለሙ 🏆
አንድ ቀን ብቻ ቀረው ምዝገባው ሊጠናቀቅ

@shems
@ktshaa
@nadia11111111

ይመዝገቡ
ይወዳደሩ
ይሸለሙ
Forwarded from 🌍 ADINU NASIHA🌍 [ " ادين نصيحة " ]😊
የፎዚያ መልክት:
ፎዚያ እባላለው፣ ሁለት ልጆች አሉኝ፣ 26 አመቴ ነው
ይህንን መልክቴን ለሁሉም ጓደኞቻቹ በስፋት እንድታሰራጬልኝ እንደ አንድ
ሙስሊም እጠይቃቹሀለው!
ዱዐ እንድታደርጉልኝ እጠይቃቹሀለው ምክንያቱም የCancer በሽተኛ
ሆኛለው፤ አላህን የምትወዱት ከሆነ ለሁሉም page መልክቴን አድርሱልኝ፤
በሀቅ የሚገዙት አምላክ የለም ከሙሀመድ/ሰዐወ/ ጌታ ውጪ እሱም
የአላህ መልክተኛ ነው!
በአላህ እጠይቃቹሀለው በሁሉም group አሰራጭታቹ ዱዐ እንድታረጉልኝ፤
አላህ እንዲፈውሰኝ፣ እንዲአዝንልኝ ዱዐ አርጉልኝ!!!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📗የዕውቀት ማዕድ📋📋


❤️አንዳንድ ሰዎች የተለየ የህይወት ጫወታ ይጫወታሉ፤ ሁሌም በህብረተሰቡ ዉስጥ የሚነገረን ሰዉ ስኬታማ ለመሆን ተምሮ ፡ዲግሪ ይዞ ፡አግብቶ ጥሩ ስራ ይዞ መኖር እንዳለበት ነዉ፡፡ ግን ህይወትን በሌላ ትምህርት፡ በሌላ ዲግሪ፡ በሌላ ስራ ይተዋወቋታል

♦️ የሆነ ነገር ለማግኘት በፈለክ ቁጥር የበለጠ እየራቀህ ይሄዳል፡፡ በህይወቴ ከተረዳሁት ነገር ዉስጥ የፈለኩት ነገር ጥሎኝ ሲሄድ አይቻለሁ፡፡

💙 ሰዎች ህይወታቸዉን ሊያደላደሉ ሲጥሩ አያለሁ፡፡ ቦታ ካስያዙት በኋላ ሁሉም ነገር ወደነሱ እንደሚመጣ ያስባሉ ነገር ግን ይህ በገሃዱ አለም የማይሆን ነገር ነዉ፡፡

🔶 ሰዎች የሚያወሩትን ሳይሆን የሚያደርጉትን አስተዉል፡፡ ሰዎች አቁስለዉኛል ምክንያቱም ተግባራቸዉን አተኩሬ ጊዜ ስላልሰጠሁት ዉስጤን አደሙት!

🔷 ከሚሰጡት በላይ የሚቀበሉ ሰዎችን አትታገሳቸዉ፡፡ ከሚጠቅሙበት ነገር በበለጠ የሚጎዱበት ማንነታቸዉ የጎላ ሰዎችን ከህይወትህ ካላወጣሃቸዉ ውስጥህን እንደ'ብል'ይበሉታል

🔶 ብዙ መሰናክሎች እራስህ የምትፈጥራቸዉ ናቸዉ፡፡ ማህበረሰቡ፣ ጓደኞቼ ወይም ቤተሰቦቼ መሰናክል እንደሆኑብኝ አምን ነበር ግን በመስታወት የማየዉ ማንነቴ እርስ በእርሱ ተሰነካክሏል፡፡

🔶 ህይወት አጭር ናት፡፡ ሞት ደግሞ የማይቀር ጉዳይ ነዉ፡፡ ይህን ማሰብ ላትፈልግ ትችላለህ ግን አንድ ቀን ትሞታለህ፡፡ አንተ ብቻ ሳትሆን የምታየዉ ሰዉ ሁሉ ቀኑን ጠብቆ ይሞታል፡፡ ስለዚህ ሕይወትህን እስከ እንጥፍጣፊዋ ድረስ ኑርባት!

💎መልካም መልካሙን እናስብ፤ እንናገር፤ እንተግብር፡፡ መልካም ህይወት ይገጥመናልና
💎❤️💎❤️💎❤️💎❤️💎❤️💎❤️

@ONLYFORTRUTHERSJ
ኢስላማዊ ፎቶ ውድድራችን እንሆ ዛሬ ተጠናቋል ፎቶ በመላክ ለመወዳደር የተመዘገባችሁ እህት እና ወንድሞች በአላህ ስም እናመሰግናለን

ከst.01 ኮድ እስከ st.06 ያላችሁ ተወዳዳሪዎች
ከዛሬ ጀምሩ እስከ ሃሙስ ማታ የቩት ድምፅ እናሰባስባለን

ከዛ ኮድ ውጭ ያላችሁት በቀጣይ ከጁምዓ እስከ ዕሁድ መሆኑን እናሳውቃለን

ቩት በዚህ ቻናል እና በሌሎች ቻናል የሚሰበሰብ ሲሆን በአጠቃላይ ድምፅ የበለጠ የፎቶ ውድድራችን አሸናፊ ይሆናል ። ቩት ድምፅ ለውጤቱ ወሳኝ ስለሆነ የወደዳችሁት ፎቶ ለሰዎች በማጋራት የላይክ ድምፅ በማሰባሰብ ተወዳዳሪዎች እንዲሁም ቤተሰቦቻችን ለውድድሩ ድምፅ ያሰጡ ይስጡ !

–––––መልካም ዕድል –––––

T.me/sinatube
ለለውጥ መነሳሳት
www.tg-me.com/ummicharityinstitut

በአንድም ይሁን በሌላ ምክንያት ዕለት ተዕለት በሚኖራችሁ ህይወት ውስጥ ሁሉም ነገር አስጠልቷችሁ ፤ ምንም ለማድረግ ወኔና ፍላጎቱ ጠፍቷችሁ መነሳሳት ከእናንት ርቆ ያውቃል? እንግዲያውስ ህይወትን በኃይልና በመነሳሳት መንፈስ እንደገና ለመጀመር እነኚህን ነጥቦች ይተግብሯቸው፡፡

1. የህይወትን ዓላማ ማወቅ፡- እያንዳንዳችን ወደዚህች ምድር የመጣነው ያለ ዓላማና ምንክንያት ስላልሆነ ለእኛ በህይወት መኖር ለራስና ለሌሎች የሚያበረክተው ጥቅም ስላለው በህይወት የመኖራችንን ዓላማ ጠንቅቀን ማወቅ ያስፈልጋል፡፡

2. ጊዜን በአግባቡ መጠቀም፡- ለሰው ልጅ በነፃ ከተሰጠው የተፈጥሮ ሃብት ውስጥ ጊዜ ነው፡፡ ማድረግ የምንፈልገውንና መሆን የምንመኘውን በጊዜ ቀመር ማስቀመጥ ወደ ምንፈልገው የዕድገት ደረጃ ይመራናል፡፡ ጊዜ ሰይፍ ነው ይቆርጣል ያቆስላል ፤ ጊዜ መድኃኒት ነው ከውድቀት ያነሳል፡፡ “ጊዜን ስሩበት እንጂ አይስራባችሁ!”

3. ተስፋ፡- ዛሬ በእጃችን መዳፍ ውስጥ ናት የስኬትንና የውድቀትን ካርድ ልንመዛባት እንችላለን፡፡ ዛሬ ባይሳካ ነገ ደግሞ ሌላ ቀን ነው ፤ ህይወት ሎተሪ ናትና ደጋግመን መሞከር ያስፈልጋል፡፡ የተሻለ ነገን ለማሰብ ተስፋ ትልቅ ስንቅ ነው፡፡

4. ውድቀትን አለመፍራት፡- ብዙዮች ጠንክረው ላመስራታቸውና ህይወትን በተሻለ መልኩ ላለመኖራቸው ትልቁ ምንክንያት ውድቀትን መፍራት ነው፡፡ ነገር ግን ሰዎች ወድቀው በተነሱ ቁጥር ጠንካራ መንፈስን እንደሚላበሱ ጥርጥር የለውም፡፡ ገና ለገና ባይሳካልኝና ብወድቅ እሳ ብሎ ከመጨነቅ ተፋልሞ ወድቆ መነሳት ይሻላል፡፡

5. በዕቅድ መመራት፡- ህይወት ዝብርቅር እንድትል ከሚያደርጉ ነገሮች ውስጥ አንዱ በዕቅድ አለመመራት ነው፡፡ በዕቅድ መመራታችን በህይወታችን ውስጥ ያሳካናቸውንና ያላሳካናቸውን ነገሮች እንድናውቅ ስለሚረዳን ምን ማድረግ እንዳለብን አቅጣጫ ያሳየናል፡፡

6. አወንታዊ አስተሳሰብ፡- በአሉታዊ አስተሳሰብ ጫና ውስጥ ያሉ ሰዎች የመስራትና የመነሳሳት ስሜታቸው ቀዝቃዛ ነው፡፡ ከብርሃን ይልቅ ጨለማው ቀድሞ ስለሚታያቸው ስልቹዎች ናቸው፡፡ መልካም ማሰብ ወደ መልካም ይመራል ድርጊት ከተጨመረበት፡፡

7. ፍላጎትን መቀነስ፡- መስራትና መሆን የምንፈልጋቸው ነገሮች በበዙ ቁጥር አንድ ነገር ላይ አእምሮአችንንና ጊዜአችንን አሳርፈን መስራት ስለማንችል በምኞት ብዛት ራዕይአችን፤ ጊዜአችንና ጉልበታቸን በከንቱ ይባክናል፡፡

 8. ትዕግስት፡- የአንድን ነገር ውጤትና ለውጥ በቅጽበታዊ ጊዜ ውስጥ መፈለግ መነሳሳትን ይገድባል፡፡ በትዕግስት የሚጠባበቁና የሚጥሩ ከሆነ ቢዘገይ እንጂ መድረስ ያለባችሁ ቦታ ከመድረስ የሚያግዳችሁ የለም፡፡

9. ዛሬውኑ መጀመር፡- ስራዎቻችንንና ዕቅዶቻችንን ለማሳካት ከነገ ከመጀመር ይልቅ ከአሁኗ ደቂቃ መጀመር ትልቅ ጥቅም አለው፡፡ የነገን ለነገ በመተው የዛሬን በትንሽ በትንሹ መጀመር ወደ ትልቁ ደረጃ ይመራናል፡፡

 10. ስራችንን በደስታ መጀመር፡- ውስጣዊ ስሜቶቻችንን ለስኬቶቻችን ትልቅ አስተዋጽኦ ስለሚኖራቸው የምንሰራውን ስራ መውደድ ይጠበቅብናል፡፡ የማንወደው ስራ ቢሆን እንኳን የምንወደውን ስራ እስክናገኝ የአሁኑን ስራችንን መውደድ አለብን፡፡

@Ummicharityinstitut
2025/10/03 13:33:45
Back to Top
HTML Embed Code: