This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰Eid Mubarak wish you all the best in this sacred Eid .... May our good request get fast answer and may our sins be wiped in this sacred day ..... Aminnnn Yareb🙏🙏🙏🙏
@ONLYFORTRUTHERSJ
@ONLYFORTRUTHERSJ
Forwarded from تقرب الي الله
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
اسقي طيراً واطعم هِراً وتصدق على عاملاً أو مسكيناً وساعد شيخاً كبيراً
فلا تدري أي عمل فيهم يُنجيك من النار و يدخلك الجنة🌿🤍.
فلا تدري أي عمل فيهم يُنجيك من النار و يدخلك الجنة🌿🤍.
*በአላህ ስም እጅግ በጣም ርህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው*
በ *(ሁሉም ሙስሊም ማወቅ ያለበት "ፊቅሁል ኢባዳት2'')* ፕሮግራም የምትሳተፉ ወንድሞች እና እህቶች፡
አላህ በመልካም ነገሮች ሁሉ ያስደስታችሁና እንኳን ደህና መጣችሁ። 🌿
የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ሲሉ ነግረውናል: ( የሰው ልጅ ሲሞት ስራዎቹ ሁሉ ይቋረጣሉ ከሶስቱ ውጪ፡- ቀጣይነት ያላት ሰደቃ የተወ ከሆነ💰፣ ያስተላለፈው ጠቃሚ እውቀት ካለ📚 ፣ እና የሚፀልይለት ልጅ ካለው 🤲🏽)
በአፍሪካ አካዳሚ የሚገኙ ወንድሞቻችሁ ከአፍሪካ ቲቪ ጋር በመተባበር ይህንን ፕሮግራም ያዘጋጁ ሲሆን ይህ ስራ አላህ ዘንድ ተቀማጭ እሴት ፣ ከሞትን በኋላ ቀጣይነት ያለው ሰደቃ እና ሰዎች የሚጠቀሙበት የዕውቀት ውርስ እንዲሆን አላህን እንማፀነዋለን።
ከትላልቅ የአላህ ፀጋዎች አንዱ ለጠቃሚ እውቀት እና ሰዎች የዘነጉትን ስራ ዳግም ህያው ለማድረግ መታደል ነው። ለዋለልን ፀጋ አላህን እያመሰገንን ጥርት ያለ ንያ እንዲወፍቀን እንለምነዋለን።
ፕሮግራሙን ከመጀመራችን በፊት ቀጥለው የሚቀርቡት ማስታወሻዎችን አንዘንጋ።
*[ፕሮግራሙ የሚጀምረው]*
ነገ ረቡእ ዙል ሒጃ 15/1441ሂ ሲሆን ለ6 ቀናት ይቀጥላል 📆
*[የፕሮግራሙ ግዜ]*
በተመቻችሁ ሰዓት የስልጠናውን መከታተል ትችላላችሁ። 🖥
*[የፕሮግራሙ አቀራረብ]* 📄
1- በየቀኑ የዕለቱ ትምህርት ከጥዋቱ 1 ሰዓት ጀምሮ በቴሌግራም ቻናሉ ይለቀቃል።
2- በየቀኑ የዕለቱን ትምህርት በተመለከተ ከቀኑ 8-9 ሰዓት ከሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ጋር በመወያያ ግሩፓችን ውይይት ይደረጋል፣
3- ቪድዮውን መመልከት ወይም ኦድዮውን መስማት እና ሊንኩን በመጠቀም ዕለታዊ ጥያቄዎቹን መመለስ ያለባችሁ ሲሆን ፕሮግራሙን በአፍሪካ ቲቪ መከታተልም ትችላላችሁ።
📺አፍሪካ አካዳሚ ከአፍሪካ ቲቪ ጋር በመተባበር የሁለተኛውን ዙር በሼክ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን የሚሰጠውን ስልጠና በአፍሪካ ቲቪ የሚተላለፍበት ከረቡእ ጀምሮ ለ6 ተከታታይ ቀናት በየቀኑ ከጥዋቱ *1* ሰዓት እንዲሁም በድጋሜ ምሽት 12 ሰዓት ላይ መሆኑን መግለፅ እንወዳለን።
4- እስከ ዙልሂጃ 20/1441ሂ ዕለታዊ ትምህርቶችን በመከታተል እና በማጥናት ለጥሩ ውጤት እና በእውቀት ለመጠቀም መዘጋጀት ትችላላችሁ።
5- 📃 በፕሮግራሙ ለተሳተፉ እና ለተመዘገቡ በሙሉ ምስክር ወረቀት ይሰጣል።
በሁለቱም ሀገሮች ደስታ እና ስኬት ተመኘንላችሁ። 🌿

#ፍቅር ማለት፦ቁረይሾች ነብዩን ﷺ በተኙበት ሊገድሏቸው ሲመጡ አልይ እብን አቢ ጧሊብ 'እርሰዎን ከሚገድሉ እኔን ይግደሉኝ 'ብለው በቦታቸው ላይ ተኝተው መገኘታቸው ነው።
---------
#ፍቅር ማለት ፦ነብዩ ﷺ ሚስታቸው ዓኢሻ በጠጡበት እቃ በጠጡበት ቦታ ላይ መርጠው መጠጣታቸው ነው።
--------
#ፍቅር ማለት፦ነብዩ ﷺ ለባልደረባቸው ሰውባን ረ.ዐ ምንድነው ፊትህን የቀየረው? ብለው ሲጠይቁት «በሽታም ሆነ ህመም የለብኝም፤ ግን አንቱን ሳላገኝ ስቀር ከባድ የሆነ ብቸኝነት ይሰማኛል፤ አንቱን እስከማገኞዎ ድረስ» ማለቱ ነው።
---------
#ፍቅር ማለት፦አቡበከር አስ-ሲዲቅ ረ.ዐ ከነብዩ ﷺ ጋር በሂጅራ ጉዟቸው ወደ ዋሻ ከመግባታቸው በፊት
«ወሏሂ ካንቱ በፊት ካልገባው በስተቀር አትገቡም፣ የሆነ ነገር ቢኖር እንኳ ካንቱ በፊት እኔን ይጉዳኝ» ማለታቸው ነው።
--------
#ፍቅር ማለት፦ቢላል አል-ሐበሺይ ረ.ዐ ነብዩ ﷺ ሲሞቱ የነብዩ ﷺ ፍቅር መዲና አላስቀምጥ ብሎት አዛን ማድረጉን መተዉና መዲናን ጥሎ መሄዱ ነው፤ ይህ ብቻም ሳይሆን ነብዩ ﷺ በህልሙ መጥተውበት ለምን አትዘይረንም? ሲሉት ገና ሌሊቱ እንደነጋ የነብዩን ﷺ ቀብር ዚያራ ለማድረግ መጓዛቸው ነው፤ ከዛም አዛን እንዲያደርግ ለምነውት ያን አዛን ሲያደርጉ የመዲና ህዝብ በሙሉ በእንባ መራጨቱ ነው። ነብዩ ﷺ ከሞቱ በኃላ እንጂ እንደዛ አይነት እልቅሻ አልታየም ተብሎ በታሪክ ኢስኪፃፍ ድረስ።
---------
#ፍቅር ማለት፦ ከበኒ ዲናር የሆነች ሴት ባሏ፣ አባቷና ወንድሟ ወደ «ኡሑድ» ዘመቻ ወጥተው ሳለ ሙስሊሞች ከውግያው ሲመለሱ ሁሉም እንደሞቱ ሲነገራት «ነብዩ ﷺ እንዴት ሆኑ? ብላ መጠየቋ ነው፤ ከዛም እሳቸው አልሞቱም ሲሏት እሳቸውን ካላየው ብላ ነብዩን ﷺ ስታያቸው «ካንቱ በኃላ ያለ ሙሲባ ሁሉ ለኔ ገር ነው» ማለቷ ነው።
--------
#ፍቅር ማለት፦ ዙበይር ረ.ዐ የ15 አመት ወጣት ሆኖ የነብዩን ﷺ መገደል የውሸት ወሬ ሲሰማ የመካ መንገዶች ላይ ሰይፉን እየጎተተ መውጣቱ ነው።
---------
#ፍቅር ማለት፦ረቢዐተ ኢብን ከዕብን ረ.ዐ ነብዩ ﷺ ምንድነው ሓጃህ (ጉዳይህ) ሲሉት ካንቱ ጋር በጀነት ጓደኛ መሆን ነው ማለቱ ነው።
ፍቅርን ፍቅር ከሆነ ሰው ተማር!!!
/እኛም ነብዩን ﷺ ትክክለኛ ፍቅር የምናፈቀርና ከርሳቸው ጋር የምንቀሰቀስ አላህ ያድርገን --ሰው ከሚወደው ጋር ነውና የሚቀሰቀሰው
❤❤❤❤❤❤❤

@HolyQuran4
❥ أسرار الأنوثة والجمال🔍
@goodwoman
❥ المرأة الصالحة🕊
@moslamawoman
❥ سيرة النبيﷺ للأطفال🌴
@seerawqass
❥ تدبر كل يوم آية💎
@Dorrlltdbr
❥ مما قرأツ وأعجبني🧐
@Dorrwfwaed
❥ تعلم الإنجليزية بسهولة🆎
@EFL_Team
❥ أمي الحبيبـة 🌸
@Mom_my_life2019
❥ حقيقة الشيعة🔦
@zaaad6
❥ بالإسلام ارتقي🕊
@asklbcf
❥ كيف تربي طفلك🙇♀️
@formykids
للإشتراك @ManarRiad
⇢✰✰✰✰✰✰╮ ✎
❥ أطفاالناا °•°
05k @atfalena
❥ أناشيد روعه
04k @Anashed_Eslamy
❥ خفايا_الروح
04k @Kafaaya_alro7
❥ الآ بذكر الله
03k @mydree
❥ قصة وعبرة
03k @jtcmhdfj
❥ إلى أبي
03k @mygodhelpus
❥ خــواطـــــر
03k @khawatir100
❥ إشراقة صباح
02k @ggjjx
❥ الإعجاز
02k @qehgkk
❥ محمد المنجد
02k @mohame59
❥ في سبيل الله
02k @randaalhosen122
❥ زاد القلوب
02k @zadAlqolob
❥ طريق الهدايه
02k @Alhdea
❥ ديكور
01k @decoer
❥ ツ همسات تفاؤل
01k @hamasattafaol
❥ قصص ومواعظ
01k @klkhaja
❥ روائع التلاوات
01k @Rwaeaatelawat
❥ تأملات قرآنية
01k @khulg
❥ تغريدات
07h @nsoom100
❥ صدقة ج ـآرية ل
06h @fjguj
❥ المتناصحون
06h @motanasehon
❥ رقة قلم
03h @HJ_97
❥ مناحل اليمن
02h @ye_hony
❥ جنات الخلد
03h @w2ww5
❥ • ذاتِ أَلواحٍ
04h @alwah_w_adusur
❥ مقتطفات
04h @Friend_days
❥ للفردوس نسعى
05h @to_algnna
❥ ️مودة
05h @MawadaYouMe
❥ زُهورٌ يافِعةٌ
06h @islamynor
❥ هنعيشها صح
06h @banotamoltazima
❥ كـــن ثــريــا
06h @tomydrem
❥ رضا الله غايتي
09h @Reda_Allah
❥ تأملات قرآنية
01k @tamulat_qurania
❥ من هنا وهناك
01k @mylivessss
❥ گلمة و تعبير ️
01k @wordmea1
❥ مصطفى العدوي
01k @alda3wa14
❥ الـمـشـتـاقـون
01k @deenaleslam
❥ درر إسلامية
01k @alforkanq
❥ أوراق مبعثرة
01k @ximd5
❥ همسات
02k @rwaaehislameya
❥ القرآن الكريم
02k @HolyQuran4
❥ #طريق_السعـادة
02k @q_erk
❥ تكبيرات العيد
02k @qurae
❥ عفيفات بالنقاب
02k @hamsatmnm
❥ تعلم تركي
02k @TURKIYE_ORENIYOR
❥ مع ابن عثيمين
03k @Ibinothaimeen
❥ د.أحمد الشقيري
03k @DrAhmed4
❥ أمهاتنا
04k @ucfuzjc
❥ أرζ سـمـﻋـڪ "
04k @yemen015
❥ تلاوات خاشعه
06k @IslammSobhi
❥ تعلم حديث
12k @grajhi
⇢✰✰✰✰✰✰╮ ✎
🙇♂️ سيرة النبيﷺ للأطفال
@seerawqass
🤓 مما قرأツ وأعجبني
@Dorrwfwaed
﴿مَا يَفْعَلُ اللَّهُ بِعَذَابِكُمْ إِنْ شَكَرْتُمْ وَآمَنْتُمْ ﴾ إن الله جلّ ثناؤه لا يعذب شاكراً ولا مؤمناً
🔹 كيف نتدبر القرآن⁉️
https://www.tg-me.com/ONLYFORTRUTHERSJ

Telegram
በቁርአን ጥላ ስር
በላጩ ትውልድ የኔ ነው ከዛ የሚከተሏቸው የሶሀቦች ከዛ የሚከተሏቸው የታብኢዮች ( ረሱል ሰአወ ) እነሱ ከህዝቦች የበላይ ያደረጋቸው ምክኒያት በቁርአን ጥላ ስለሚኖሩ ሱናን ስለሚተገበሩ ነው እኛም የነሱን ደረጃ ለማግኘት ቁርአንን መኖር ያስፈልገናል
አንድ ቀን #ረሱል (ሰ.ዐ.ወ)
ለዐሊይ (ረዐ) እንዲህ አሉት::
አንተ ዐሊይ ሆይ ከመተኛትህ በፊት አምስት ነገሮችን ተግብር፡፡
1,ስትተኛ አራት ሺ ዲናር ሶደቃ ስጥ
2,ቁርዐን አኽትም
3,ለጀነት ዋጋዋን ክፈል
4,ሁለት ሰዎችን አስታርቅ
5,ከዚያም አንድ ጊዜ ሐጅ አድርገህ ተኛ፤
ዐሊይም(ረዐ)እንዲህ በማለት ጠየቁ፦ያ ረሱለላህ ይሄን በአንድ ለሊት እንዴት ማረግ ይቻላል?ብሎ ጠየቃቸው
❄️ረሱልም❄️(ሰ.ዐ.ወ) የሚከተለውን ተናገሩ፡
1,አራት ጊዜ ሱረቱል #ፋቲሀን የቀራ 4000 ዲናር ሰደቃ ከሰጠው ጋር እኩል ነው።
2,ሶስት ጊዜ ሱረቱል #ኢኽላስን(ቁል ሁ ወላሁ አሀድ) የቀራ አንድ ጊዜ እንዳኸተመ ይቆጠርለታል።
3,ሶስት ጊዜ ላ ሀውላ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላሂል ዐሊዩል ዐዚም ያለ የጀነት ዋጋዋን ከፍላል።
4,አስር ጊዜ #እስቲግፋር ያረገ ሁለት ሰዎችን እንደ ማስታረቅ ነው።
5,አራት ጊዜ #ሸሀዳ ያደረገ አንድ ጊዜ ሀጅ እንዳደረገ ነው:;;
አስብ ይሄ መልእክት አንተ ጋር ብቻ እንዲቆይ አትፍቀድ ለሌሎችም አጋራ ባንተ ምክንያት ሌላ ሰው አንብቦ ቢጠቀም አንተም የሱ ምንዳ ተካፋይ ነህና።

Forwarded from 🌍 ADINU NASIHA🌍 [ " ادين نصيحة " ]😊
📔عقيدة أهل السنة والجماعة
📒የአህለሱና ወልጀመዓ አቂዳ (እምነት)
በቅርቡ ⤴️ ይቺን ኪታብ እንጀምራለን
#ኢንሻአላህ
በኡስታዝ ሙሐመድ አሚን
**መከታተል ያለብን ኪታብ ነው**
ሸር በማድረግ መቅራት የሚፈልጉትን እንጠቁማቸው
@islamic_uwqat ጆይን በማለት ይከታተሉን
📒የአህለሱና ወልጀመዓ አቂዳ (እምነት)
በቅርቡ ⤴️ ይቺን ኪታብ እንጀምራለን
#ኢንሻአላህ
በኡስታዝ ሙሐመድ አሚን
**መከታተል ያለብን ኪታብ ነው**
ሸር በማድረግ መቅራት የሚፈልጉትን እንጠቁማቸው
@islamic_uwqat ጆይን በማለት ይከታተሉን
Watch "
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ከረሱል ጋር ሰማይ የተጓዝክ እስኪመስልህ ድረስ ይዞህ ሚሄድ ልብ ሚነካ ቪድዮ" on YouTube
https://youtu.be/j7tU7keBQEA
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ከረሱል ጋር ሰማይ የተጓዝክ እስኪመስልህ ድረስ ይዞህ ሚሄድ ልብ ሚነካ ቪድዮ" on YouTube
https://youtu.be/j7tU7keBQEA
YouTube
ከረሱል ጋር ሰማይ የተጓዝክ እስኪመስልህ ድረስ ይዞህ ሚሄድ ልብ ሚነካ ቪድዮ
Watch "قصو شابة عصرية أبكت الملاين في سعودية قنات المجلة" on YouTube
https://youtu.be/rfHSSjvLPRw
https://youtu.be/rfHSSjvLPRw
YouTube
قصة شابة عصرية أبكت الملاين في سعودية قناة المجلة
يا لها من حسن الخاتمة