Telegram Web Link
Forwarded from "ኡማ ቲቪ " Tv (Faysul)
የኩዌቱ ፀሐፊ ዐብደላህ አልጃረላህ ዛሬ እንደሞተ ተነግሯል - አላህ
ይዘንለት፡፡ በአንድ ወቅት እንዲህ ብሎ ነበር፡፡
- ስሞት አላስብም፣ አልጨነቅም፣
- ገላዬ ፈራሽ ነውና ምን አሳሰበኝ
ሙስሊም ወንድሞቼ መደረግ ያለበትን ሁሉ ያደርጉልኛል፡፡
1- ልብሴን ያወልቃሉ፣
2- ያጥቡኛል፣
3- ይከፍኑኛል፣
4- ከቤቴ ይዘውኝ ይወጣሉ፣
5- ወደ አዲሱ ቤቴ (መቃብር) ይወስዱኛል፣
6- ብዙዎች ጀናዛዬን ለመሸኘት ይመጣሉ፣
7- እኔን ለመቅበር ሥራቸውንና ቀጠሯቸውን ሁሉ ትተው የሚመጡ አሉ፡፡
ከነኚህ መካከል ምናልባት ላንዳፍታ እንኳን ስለኔ አስበው የማያውቁ ብዙ
ናቸው፡፡
8- ቤተሰቦቼ እኔን ላለማስታወስ ያለኝን ነገር ሁሉ አውጥተው ይጥሉ
ይሆናል፤ አሊያም በኔ ሥም ይመፀውቱ ይሆናል
- ቁልፎቼ
- መጽሐፎቼ
- ጫማዎቼ
- ልብሦቼ …..
በአንድ ነገር ግን እርግጠኛ ሁኑ፡፡
- በመሞቴ ይህች ዱንያ ሐዘኗ አልበዛም፣ አለች አልፈረሠችም፣
- የዓለም እንቅስቃሴም ላፍታ አልቆመም፣
- የኢኮኖሚው ቀውስም አልተፈጠረም፣
- በሥራ ቦታዬ ላይ ሰው ለመቅጠር ማስታወቂያ ይወጣል፣
- ንብረቴ የወራሾቼ ይሆናል፣ በትንሽ በትልቁም ኦዲት የምደረገው ግን እኔ
ነኝ፣
- ስሞት መጀመሪያ ከኔ የሚገፈፈው ስሜ ነው፡፡ በሥሜ መጠራቴ
ይቀራል፤
- ጀናዛው የታለ እባላለሁ፡፡ ጀናዛውን ዉሰዱ፣ አምጡ እንስገድበት፣
ጀናዛውን እንቅበር … ይባላል
- ሥልጣኔ፣ ከተከበረ ቤተሰብ መሆኔ፣ ጎሳዬ … ሁሉ ዋጋ ያጣል፤
ዱንያ ይህን ያህል ቀላልና ተራ ነገር ነች፤ የምንሄድበት ዓለም ግን አቤት
ክብደቱ! ማስፈራቱ! …
በሕይወት ያለህ ወዳጄ ሆይ! በመሞትህ ሦስት ዓይነት ሐዘን አለ
1- የሚያውቁህ ዋ ያ ሚስኪን እኮ ሞተ! ይላሉ
2- ባልደረቦችህ ለሰዓታት አለያም ለቀናት ያዝኑና ወደ ሳቅና ጨዋታቸው
ይመለሳሉ፣
3- ትልቁ ሐዘን ያለው ቤትህ ነው፣ ቤተሰብህ ጋ … ሁሌም ያስታውሱህ
ይሆናል፣
የዱንያ ታሪክህ በዚህ መልኩ አበቃ ፤ የመጨረሻው ዓለም ታሪክህ
ተጀመረ
ሁሉ ነገርህ ተወሰደ፣ ፈረሠ፣ አለፈ፣ ጠፋ!!!
1- መልክህ፣
2- ሀብትህ፣
4- ጤናህ፣
5- ልጅህ፣
6- ቪላህ፣
7- ዝናህ፣
8- ሚስትህ/ባልሽ
ካንተ ጋር ሥራህ ብቻ ቀረ
እውነተኛው ሕይወት ተጀመረ፡፡
እዚህ ላይ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ/ሽ
ለአኺራህ ምን አዘጋጀህ!! እስቲ በጥልቀት አስብ፡፡
እናም በርታ፣ በርቺ እህቴ
1- በግዴታዎች፣
2- በሱንና ነገሮች፣
3- በድብቅ መፅውት፣
4- መልካም ሥራ አብዛ፣
5- ሌሊት ተነስተህ ስገድ፣
ትድን ዘንድ ጠንክር፣ ይሳካልህ ዘንድ በርታ፡፡
መልካም ንግግር ምጽዋት ነው፡፡ ምንም የለኝም አትበል፡፡ ሌላ ነገር
ብታጣ ይህችን በእጅህ የገባችውን ፅሑፍ መጽውት፣ ምንም ጉልበትና ጊዜ
አይወስድብህምና አታመንታ፡፡
ምንጭ ፡ ጠሪቁ ተውበህ
--------------------------------------------
------------------------------------------
ትኩስ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም አድራሻችንን ይቀላቀሉ
Join ይበሉ 👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAFACld9qu1NhysxDHw
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሱብሃን አላህ! በኢንዶኔዥያ ኢማሙ እያሰገደ የመሬት መንቀጥቀጥ ሲከሰት የነበረው ክስተት
Forwarded from "ኡማ ቲቪ " Tv (Faysul)
በጉራፈርዳ ነዋሪዎች ላይ ከፍተኛ ጭፍጨፋ መደረጉ ተሰማ
ሀሩን መረጃ ጥቅምት 13/2013

በተለያየ ዙሮች ነዋሪው ላይ ከፍተኛ ጭፍጨፋ የተደረገ ሲሆን
በመጀመሪያው ዙር ጥቃት ሸህ አደም የሚባሉ የመስጂድ ኢማም እስከ
ነብሰጡር ባለቤታቸው ታርደዋል።

በጥቃቱም 15 ሰዎች ሲጨፈጨፉ
13ቱ ሙስሊሞች እንደሆኑ የአይን እማኞች ገልፀውልናል። ጥቃት
አድራሾቹ ትኩረት አድርገው ጥቃት የፈጸሙት ከአማራ ክልል ወሎ አካባቢ
በችግር ምክንያት ተሰደው በቦታው የሚኖሩ ነዋሪዎችን እንደሆነ የአይን
እማኞች በተጨማሪነት ገልፀውልናል።

ትናንት ማምሻውን ከጥቃቱ አምልጦ የመጣ ሰው እንዳሳወቀን ከሆነ
በሁለተኛው ዙር ጥቃት 20 ሰዎች እንደሞቱ እና 18 ሙስሊም እንደነበሩ
እንዲሁም በጫካ ውስጥ አስክሬናቸው ያልተነሳ በርካቶች ከቁጥር
እንዳልገቡ ገልጿል። ዛሬ ደግሞ ቁጥሩ ከፍ ማለቱ ተነግሯል።

◉ ሀሩን ሚዲያ ክስተቱን አስመልክቶ ዝርዝር መረጃዎችን ጥቃት
የተፈጸመባቸውን በማነጋገር በልዩ ዝግጅት በቀጥታ ስርጭት ይዘን
የምንቀርብ ይሆናል
◉ በምስሉ ላይ የሚታየው ጀናዛ በግፍ ከተገደሉት መካከል አባትና ልጅ
እንድሪስ አሊ (አባት) ከድር እንድሪስ (ልጅ) ናቸው።
አላህ ﷻ የጀነት ያድርጋቸው!
የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇
https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAFACld9qu1NhysxDHw
‏لك يا رســول الله صـدقُ محـبةٍ
لا تنتـهي أبــداً و لـن تتغــيرا
لك يا رسـول الله منا نصـرةٌ
بالفعـل و الأقـوال عما يُفترى
نفـديك بالأرواح و هي رخيصـةٌ
من دون عِرضك بذلها والمشترى
للشــر شِـرذمةٌ تطـاول رسـمُها
لبستْ بثوب الحقـد لوناً أحمرا
قد سـولتْ لهمُ نفـوسُهم التي
خَبُثَتْ و مكرُ القومِ كان مدبَّرا
تبّت يـداً غُلَّتْ بِشـرّ رســومِها
و فعالِــها فغدت يمينــاً أبـترا
الدينُ محفـوظٌ و سنةُ أحمـدٍ
والمسلمون يدٌ تواجِه ما جرى

صلوات ربي وسلامه عليه وعلى آله وصحبه أجمعين

جمعة الخير والبركة
نصرةً لنبينا☝️
#إلا رسول الله
Forwarded from "ኡማ ቲቪ " Tv (Faysul)
እንዴት ያቅተናል?
ወንድም አብዱልፈታህ ሙስባህ ይባላል። ጥሩ የሚንቀሳቀስ እና
ቤተሰቦቹን የሚጦር የ27 አመት ታታሪ ወጣት ነው። ድንገት የደም ካንሰር
ተገኝቶበት አልጋ ላይ ነው ያለው። የመቅኔ ንቅለ ተከላ ካለደረገ ግን
ህይወቱ አደጋ ላይ ነው።
ውጭ ሄዶ ለመታከም የሚያስፈልገው ገንዝብ በትንሹ 1,700,000 ነው።
ይህን ወጣት ለመታደግ ወደ እናንተ መጥቻለሁ። አላህ እናንተንም
ቤተሰቦቻችሁንም ከዚህ አደጋ ይጠብቃችሁ!
1000341721079 ንግድ ባንክ
5034660250011 dashn
01320114160500 awash
ስልክ ቁጥር
+251912773176 አብዱልፈታህ ሚስባህ
0912366407 አብዱልመጅድ ጀማል
Forwarded from የዳዕዋ ክበብ
إِنّا لِلَّهِ وَإِنّاإِلَيهِ رٰجِعونَ
HIGH ALERT

BREAKING NEWS:

Earlier it was just a 13 minutes trailer released on YouTube but now the full 74 minutes anti Islam movie "the innocent prophet" has been released on YouTube and is easily accessible even after 2 billion muslims across the world protested against it and more than 100 people were killed.
Ya Allah Ya Rahem.

ALERT: Assalamualaikum Brothers and Sisters a very important news Ulama (scholars) have warned all muslims worldwide not to use Google and YouTube from today & for 3 days because Google has declared that they will not block the movie insulting Muhammad Sallalahu Alaihi Wasalam, this will lead them into a loss of more than 210 million dollars, because the world has about 1 and a half billion Muslims who use them. If you think you are a Muslim and a successor to Muhammad Sallalahu Alaihi Wasalam, you can be a part of this protest.

SHARE

Taking less than 2 min to share or forward this msg so that we can answer Allah (SWT) when He asks us what action we took when his beloved (SAW) was insulted? USA is losing;

Please don't let this message stop in your homepages/ inbox .

It's only a small effort, something is better than nothing.

GO... GO... GO... and GO On Sharing.
Forwarded from Abu Hanifa
ከዛሬ ምሸት ጀምሮ ተወዳጅ የሆኑ #የሚንበር_ቲቪ ፕሮግራሞችን ከፊል መደበኛ ስርጭት ይከታተሉን ዘንድ ጋብዘንዎታል!
ፍሪኩዌንሲ፡- 12521
ፖላራይዜሽን፡- V
ሲምቦል ሬት፡- 27500
በሌሎች አማራጮችም መግኘት ካሻዎ
Telegram:- https://www.tg-me.com/minbertv
YouTube:- https://www.youtube.com/channel/UCQQWZ1IeswjheSTSEXKcQsA
Facebook:- @minbertv
Instagram:- @minbertv
ይህን መልእክት ሼር ስለሚያደርጉ እናመሠግናለን!!
Forwarded from Quranic Reflection
Asww Every one🤗
This channel is created to strengthen our relationship with the Quran as it's the best medicine and psychology for the entire world .
and the Quranic Reflection first will go through surah Alfatiha as it's the surah that every Muslim recite in every single salah and then go to the last juz that most muslims recite in their prayers .
The reflection is by Ustaz khalid kebrom( may Allah give him long life) had recorded audios for his students in America so we can listen those audios and have a brief understanding on the Quran and as the time goes by we can make it part of our life inshallah😊 . If anyone wants to get hasenas share the channel.
May Allah make it easy for us

@OurQuran114
Forwarded from Quranic Reflection
Asww Quranic Orientation part 2 on ReDiscovery of Surah Alfatiha
Audio
Audio from Khalid
Audio
Audio from Khalid
Audio
Audio from Khalid
سُئِلتُ
وكيفَ يَكونُ المُحِبْ ؟

فَقلتُ تَراهُ على كُلِّ دَربْ
يَذوبُ لِكُلِّ نَسيمٍ يَهُبْ
‏ويَبكي لِبُعدٍ
ويبكي لِقُربْ
كَطفلٍ يُفتِّشُ عَن صَدرِ أُمٍّ
وعن صَدرِ أبْ
تَراهُ شَريدًا
وفي كُل صَوبْ
كَنهرٍ تَخلَّصَ من ضِفَّتيهِ
وصَارَ بِكلِّ مَكانٍ يَصُبْ
Watch "ከመተኛትህ በፊት ይህን ካደረክ አንተ የጀነት ነህ ወንጀልህም ይማራል ረሱል ሰአወ ነው ያሉት Jabir tube" on YouTube
https://youtu.be/sHU8rdoJSeU
ሰለሏሁ.አለይሂ.ወሰለም/ አንድ ቀን ለዐልይ(ረዐ) እንድህ አሉት፡፡ አንተ አልይ ሆይ


💯ከመተኛትህ በፊት እነዚህን አምሰት ነገሮች ተግብር፡፡ 💯

1,ስትተኛ አራት ሺህ ድናር ሰደቃ ስጥ😍

2,ሙሉ ቁርአን አኽትም😍

3,ለጀነት ዋጋዋን ክፈል፡፡😍

4,ሁለት ሰዎችን አስታርቅ😍

5,ከዚያም አንድ ጊዜ ሀጅ አድርገህ ተኛ አሉ፡ 😍


ዐልይ(ረዐ) አሉ:-ያረሱለሏህ እሄን በአንድ ሌሊት እንደት ማድረግ ይቻላል?🤔 እንደት ነው ማድረግ የምንችለው ?❗️

ከዚያም ረሱል(ሰዐወ) 😘የሚከተለውን ተናገሩ ፡፡


1, 4ጊዜ ሱረቱል ፋቲሃ(አልሀምዱሊላሂ)የሚለውን የቀራ ከ 4000 ድናር ሰደቃ ጋር እኩል ነው😍

2, ሶስት ጊዜ ሱረቱል ኢኽላስን(ቁል ሁወሏሁ አሀድን)የቀራ ሙሉ ቁርዐን እንዳከተመ ይቆጠርለታል፡፡😍

3, ላሀውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ አልዩል አዚምን ሶስት ጊዜ ያለ ጀነትን ዋጋዋን ከፍሏል😍

4,አስር ጊዜ አስተግፊሩላህ ያለ ሰው ሁለት ሰዎችን እንደማስታረቅ እና😍

5, አራት ጊዜ ሸሀዳ የደረገ ሰው አንድ ጊዜ ሀጅ እንዳደረገ ነው፡፡ 😍
ከዚያም ዐልይ(ረዐ) አልይ ከአልጋ መሄድ በፊት አደርገዋለሁ አሉ፡፡


‼️ አስታውስ አንብበህ ስትጨርስ አንተው ጋር ብቻ እንድቆይ አታድርግ ለሌሎች አሳውቅ
እንዳንተው ማወቅ የፈልጋሉና፡፡

SHARE SHARE
2025/10/01 22:37:35
Back to Top
HTML Embed Code: