Telegram Web Link
🚗🔑 ለ BYD ኪና ባለቤቶች በሙሉ

አዳዲስ ተጨማሪ ቁልፎች አስገብተናል!
ይህም አንድ ቁልፍ ኖሯችሁ ተጨማሪ ቁልፍ ለምትፈልጉ ነው ወይም NFC ካርዳችሁ ከጠፋ ወይም ከተበላሸ በቁልፍ እንተካዋለን ::
በፍጥነት እና በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ጋር ያገኛሉ ::
2023 እስከ 2025 ሞዴሎች ድረስ ለ BYD Seagull, e2, Yuan Up, Yuan Plus, Qin L, Qin Plus, Song L, Song Plus, Sealion 05-07, Tang ያሉትን ሀይብሪድ እና ኤሌክትሪክ መኪኖች እንሰራለን :: የስማርቶቹ ሞዴሎች አፕዴት ስላልወጣ የነሱን እየሰራን አይደለም :: ከዛ በፊት ያሉትን የሁሉንም የBYD ሞዴሎች ቁልፍ ፕሮግራም እናደርጋለን ::

ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በ 0991157053 ላይ ይደውሉልን ::

@OnlyAboutCarsEthiopia
4
2025/10/20 06:00:17
Back to Top
HTML Embed Code: