#CarNews
BMW በቻይና ፈጣን የሆኑ የሚኒ ኩፐር ኤሌክትሪክ ሞዴል መኪኖች ማምረት ጀምሯል።
BMW ቡድን በቻይና ዣንግጂያጋንግ በሚገኘው ፋሲሊቲ ውስጥ የኤሌክትሪክ ከፍተኛ ጉልበት እና ፍጥነት ያላቸውን ሞዴሎች በሚኒ ኩፐር ስር (JCW) ኤሌክትሪክ እና ሚኒ JCW Aceman ሞዴሎች ማምረት ጀምሯል። ሁለቱም ሞዴሎች 258 የፈረስ ጉልበት እና 350 Nm የማሽከርከር ኃይል የሚያቀርቡ ሲሆን የ Boost ተግባር ለፍጥነት ደግሞ ተጨማሪ 27 የፈረስ ጉልበት ይጨምራል። JCW ኤሌክትሪክ በ 5.9 ሰከንድ ውስጥ ከ0-100 ኪሜ በሰዓት ይደርሳል, JCW Aceman በ 6.4 ሰከንድ ውስጥ ይከተላል:: ሁለቱም በሰአት 200 ኪሎ ሜትር የሚደርስ ከፍተኛ ፍጥነት አላቸው። በ 54.2 Kwh ባትሪ ሲኖራቸው በአንድ ቻርጅ 355 ኪሎ ሜትር ርቀት ይጟዛሉ። የአገር ውስጥ ምርት፣ በ BMW እና በ Great Wall Motors መካከል በተደረገው ትብብር፣ እነዚህን ሞዴሎች እንደ Zeekr X ካሉ ሌሎች ኤሌክትሪክ መኪኖች ጋር እንዲወዳደሩ በማድረግ ተወዳዳሪ ዋጋን እንዲኖር ያስችላልም ተብሏል ::
@OnlyAboutCarsEthiopia

👍6❤2
#Vs
Audi etron GT RS Vs Porsche Taycan 4S
ሁለቱም ሀገራችን ውስጥ የሚገኙ የስፖርት ኤሌክትሪክ መኪኖች ሲሆን
በ 5 ከፋፍዬ እያወዳደርኩኝ ላሳያችሁ ::
1. ዲዛይናቸው
ሁለቱም ባለ 4 በር የስፖርት ሴዳን መኪኖች ናቸው :: የስፖርት መኪኖች በብዛት ባለ 2 በር ነው የሚሆኑት እነዚህ ግን ባለ 4 በር እና ተመሳሳይ ቻሲ ፕላትፎርምም ነው ያላቸው ::
የመሬት ከፍታቸው የሁለቱም ዝቅ ያለ ነው በ Normal Condition ግን Adaptive Air Suspension ስላላቸው ከፍ ማለት ይችላሉ ምንም እንኳን የ Audi የተሻለ ከፍታ ቢኖረውም (125-165 ሚሊሜትር) የ Porsche (127-147 ሚሊሜትር) ነው ::
2. የባትሪ አቅማቸው
Audi 93.4 Kwh ባትሪ ፓክ ሲሆን Porsche Taycan ደግሞ 4s ላይ በ 79.2 እና በ 93.4 KWh ሲገኝ እዚህ ያለው በትልቁ ባትሪ ነው ብለን እንኳን ብናስብ የ Audi etron GT RS 488 ኪሎሜትር የ Porsche Taycan 4S ደግሞ 467 ኪሎሜትር ይጟዛል ::
3. አቅማቸው
Audi 637 የፈረስ ጉልበት እና Porsche ደግሞ 523 የፈረስ ጉልበት አለው :: ሁለቱም ከፍተኛ ፍጥነታቸው 250 ኪሎሜትር በሰአት እና 2 ማርሽ ትራስሚሽን ሲኖራቸው ይህም ከፍተኛ ፍጥነት ላይ ሬንጃቸው እና ጉልበታቸውን የተሻለ ለማድረግ ነው ::
4. ውስጣዊ ገፅታቸው
ሁለቱም የስፖርት መኪና ገፅታ ሲኖራቸው audi ሹፌር ተኮር ሲሆን Porsche ደግሞ ምቾት ላይ ያተኮረ ነው ::
5. ዋጋው
Audi etron GT RS ከ 148,000 ዶላር ጀምሮ ሲሆን Porsche Taycan 4S ደግሞ ከ 120,000 ዶላር ጀምሮ ነው ::
እስኪ እናንተ ከሁለቱ የተመቻችሁን መኪና ኮሜንት ላይ አስቀምጡ ::

👍10
የመርሴዲስ ተወዳጁ መኪና G-Wagon በኤሌክትሪክ መቷል
Mercedes EQG 580
መኖር ብቻ ሳይሆን በሀገራችንም ይገኛል :: Mercedes G-Wagon ኤሌክትሪክ ከነዳጅ መኪናው ጋር ተመሳሳይ ሳይዝ እና ዲዛይን ሲኖረው ከፊት ግሪሉ ሽፍን ከመሆኑ እና የጀርባው የስኮርት ጎማው ክብ ሳይሆን አራት ማእዘን ነው :: ጎማ ሳይሆን ቻርጀር ማስቀመጫ ነው ያረጉት ::
ለየጎማው አንድ አንድ ሞተር በአጠቃላይ 579 የፈረስ ጉልበት እና 116 Kwh ባትሪ ፓክ ሲኖረው በአንድ ቻርጅ 390 ኪሎሜትር ይጟዛል :: ውስጡ ላይም ብዙ ልዩነት የለውም :: ተመሳሳይ ወንበሮች እስክሪን እና ስፋት ነው ያለው ::
የሚለየው G-Turn እና G-Roar የሚባሉ ሁለት ፊቸሮችን ጨምረዋል ::
G-Turn መኪናው በራሱ እስከ 720 ዲግሪ ወይም ሁለት ሙሉ ዙር መዞር ይችላል :: G-Roar ደግሞ የ ነዳጅ ሞዴሉ ያለውን ድምፅ እንዲያሰማ fake ድምፅ ጨምረውበታል :: ከፊት የእቃ ማስቀመጫ ቦታ የለውም :: ልክ እንደ ሌሎቹ Mercedes ኤሌክትሪክ መኪኖች
ዋጋቸውም ከ 180,000 ዶላር ጀምሮ ሲሆን በሀገራችን ደግሞ ከ 43 ሚሊየን ጀምሮ ለገበያ ቀርቧል :: በቪዲዮ ለመመልከት
👇🏽👇🏽👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZMB6focNT/
አዲስ ኤሌክትሪክ መኪና ስትገዙ ቼክ ማድረግ ጀምረናል :: በ 0991157053 ላይ በመደወል ቀጠሮ በማስያዝ ኤሌክትሪክ መኪና ስትገዙ እርግጠኛ ሆናችሁ እንድትወስኑ እና እንድትገዙ በማሽን ቼክ እናደርጋለን ::

👍13❤2👎2
#Ad
አዲስ ኤሌክትሪክ መኪና መግዛት አስበዋል?
ባሳለፍነው ሳምንት 8 ኤሌክትሪክ መኪኖች ቼክ ያደረግን ሲሆን 5 BYD, 2 Volkswagen እና 1 Toyota መኪና ቼክ አድርገናል :: በጣም እናመሰግናለን በቅርቡ ደግሞ ያገለገሉ ኤሌክትሪክ መኪኖችን መፈተሽ እንጀምራለን :: የምናገኛቸውን ችግሮች ደግሞ በቪዲዮ በተለያዩ የሶሻል ሚዲያ አካውንቶቻችን እንለቃለን ::
አዲስ ኤሌክትሪክ መኪና ስትገዙ ቼክ እንዲደረግ በ 0991157053 ላይ በመደወል ቀጠሮ በማስያዝ ኤሌክትሪክ መኪና ስትገዙ እርግጠኛ ሆናችሁ እንድትወስኑ እና እንድትገዙ በማሽን ቼክ እናደርጋለን ::

👍7🔥4
በፌብሩዋሪ ወር ላይ ቻይና ውስጥ በብዛት ሲሸጡ የነበሩ የ ሴዳን/ሀችባክ, SUV እና MPV መኪኖችን በዝርዝር አስቀምጠናል ::
በብዛት የተሸጡት MPV (Multi Purpose Vehicle) መኪኖች
1. Denza D9 - 6,625
2. Toyota Sienna - 4,851
3. Voyah Dreamer - 3,539
4. Buick GL8
5. BYD Xia
6. Toyota Granvia
7. GAC Trumpchi M8
8. GAC Trumpchi M6
9. Arcfox Kaola
10. Wuling Jiachen
በብዛት የተሸጡት ሴዳን እና ሀችባክ መኪኖች
1. Wuling Hongguang Mini EV - 31,222
2. BYD Seagull - 28,223
3. Geely Geome Xingyuan - 24,831
4. Xiaomi SU7
5. BYD Qin Plus
6. Tesla Model 3
7. Volkswagen Lavida
8. BYD Qin L
9. Nissan Sylphy
10. Volkswagen Sagitar
በብዛት እየተሸጡ ያሉ SUV መኪኖች
1. BYD Song Plus - 18,911
2. BYD Song Pro - 15,826
3. Toyota Frontlander - 12,862
4. Geely Xingyue L
5. Changan CS75 Plus
6. Toyota Rav4
7. Tesla Model Y
8. Toyota Corolla Cross
9. BYD Yuan Plus
10. BYD Yuan UP
ከላይ የተዘረዘሩትን መኪኖች ሁሉንም በሚባል ደረጃ ማሽናችን ቼክ ስለሚያደርግ ያለምንም ጭንቀት አዲስ ኤሌክትሪክ መኪና ስትገዙ እኛ ያለውን የባትሪ አቅም በደንብ በማሽን ቼክ እናደርጋለን :: ስለዚህ ወስናችሁ ከመግዛታችሁ በፊት እኛ ጋር በ 0991157053 ላይ ደውላችሁ አማክራችሁ ቼክ ተደርጎላችሁ ትገዛላችሁ ::

👍8
#ነዳጅ
አንድ ሊትር ቤንዚን 112 ብር ከ67 ሳንቲም ሲገባ አንድ ሊትር ነጭ ናፍጣ 107 ብር ከ93 ሳንቲም ገብቷል።
የኢፌዴሪ ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚንስቴር ዛሬ ለነዳጅ አቅራቢ ድርጅቶች ባሰራጨዉ ሰርኩላር ከዛሬ መጋቢት 14/2017 ዓ/ም ምሽት 12 ሠዓት ጀምሮ የነዳጅ ምርቶች ላይ የዋጋ ማሻሻያ መድረጉን አስታውቋል።
የነዳጅ ዋጋውን አስመልክቶ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ያነጋገረቻቸው የኢትዮጵያ ነዳጅና ኢነርጂ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰህረላህ አቡዱላሂ ፤ የዋጋ ማሻሻያው ከዛሬ ምሽት 12 ሰዓት ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግ አረጋግጠዋል።
" መነሻዉ መስከረም ወር 2017 ዓ/ም በተገለፀው መሠረት በየሶስት ወሩ የሚደረገዉ የዋጋ ማሻሻያ አካል ነዉ " ብለዋል።
በዚህም መሰረት ፦
➡ አንድ ሊትር ቤንዚን 112 ብር ከ67 ሳንቲም
➡ አንድ ሊትር ነጭ ናፍጣ 107 ብር ከ93 ሳንቲም
➡ አንድ ሊትር ኬሮሲን 107 ብር ከ93 ሳንቲም
➡ የአውሮፕላን ነዳጅ 113 ብር ከ20 ሳንቲም
➡ አንድ ሊትር ከባድ ጥቁር ናፍጣ 106 ብር ከ75 ሳንቲም
➡ አንድ ሊትር ቀላል ጥቁር ናፍጣ 109 ብር ከ22
ምንጭ - ቲክቫህ

🤷♂6👍3❤2
#Ad
የሚነዱትን ኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ ቼክ ማድረግ አስበዋል?
ከፊታችን እሁድ ጀምሮ ከሰአት ከ 8 ሰአት ጀምሮ ከ Bole Skylight Hotel ጀርባ በሚገኘው ፓርኪንግ ቦታ ላይ ተዘጋጅተን እንጠብቃችሗለን :: ቀድመው ለሚመጡ 3 ደንብኞች በነፃ መኪኖቻችሁን ቼክ እናደርጋለን :: ተጨማሪ መረጃ በ 0991157053 ላይ ታገኛላችሁ ::
አዲስ ኤሌክትሪክ መኪና ስትገዙ ያላችሁበት ድረስ መተን ቼክ ስለምናደርግ ከላይ ባለው ስልክ ላይ በመደወል ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ድረስ ስትገዙ እርግጠኛ ሆናችሁ እንድትወስኑ እና እንድትገዙ በማሽን ቼክ እናደርጋለን ::

👍9👏1
#ጠቃሚ_መረጃ
እኛ ኤሌክትሪክ መኪኖች ባትሪያቸው ውስጥ በቀላሉ መግባት እና ማየት የምንችላቸው መኪኖች ዝርዝር
Audi Q2L/ Q4/ Q5/ Q8/ Sportback/ RS etron GT
BMW IX3/ IX/ i3/ i4
BYD Seagull/ e2/ Dolphin/ Yuan Up/ Qin Plus/ Qin L/ Yuan plus/ Song Plus/ Song L/ Song Pro/ Tang
Cadillac Lyriq
Changan BenBen estar
Chevrolet Menlo
Dayun yuehu
Denza D9
Hongqi E-HS3/ E-HS9
Ford F-150 Lightning/ Mach-e
GAC Aion S/ Aion Y Plus
GM Hummer/ Lyriq
Honda eNS1/ eNP1/ ens2/ enp2
Hycan Z03
Hyundai Ioniq/ Ioniq 5/ Kona
Kia EV5/ e-Niro/ EV6
Leapmotor T03/ C11
Lexus RZ450e/ Ux300e
Neta U pro/ V/ aya/ X
Mazda Mx-30/ Cx-30
Mercedes EQA/ EQB/ EQC/ EQV
MG Mulan
Nissan Ariya/ Leaf/ Sylphy
Peugeot e208/ e2008
Porsche Taycan
Sitech DEV 1
Toyota BZ3/ BZ4X
VW ID.3/ ID.4/ ID.6
Weitmester EX5
Wuling Mini EV
እዚህ ጋር የተዘረዘሩትን ብቻ ቼክ እናደርጋለን ማለት አይደለም :: ግን እነዚህን መኪኖችን ማሽናችን በእርግጠኝነት ባትሪያቸውን ቼክ ያደርጋል ለማለት ነው :: የሚያስቀምጠውም ዳታ ከመኪና መኪና ይለያያል:: ስለዚህ እሁድ ከሰአት ከ 8 ሰአት ጀምሮ ከስካይላይት ሆቴል ጀርባ ባለው ፓርኪንግ እየመጣችሁ የመኪናችሁን ባትሪ ቼክ ማስደረግ ትችላላችሁ ::
ስልክ - 0991157053

👍14❤1🙏1
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም በፍቅር በጤና አደረሳችሁ አደረሰን
ኢድ ሙባረክ!
መልካም በዓል ተመኘን 🙏
@OnlyAboutCarsEthiopia
ኢድ ሙባረክ!
መልካም በዓል ተመኘን 🙏
@OnlyAboutCarsEthiopia
❤7👍1
እየነዳችሁ ያላችሁትን ኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ ቼክ ማድረግ አስባችሗል?
ዛሬ እሁድ ከሰአት ከ 8 ሰአት ጀምሮ ከ Bole Skylight Hotel ጀርባ በሚገኘው ፓርኪንግ ቦታ ላይ ተዘጋጅተን እንጠብቃችሗለን :: ቀድመው ለሚመጡ 3 ደንብኞች በነፃ መኪኖቻችሁን ቼክ እናደርጋለን :: ተጨማሪ መረጃ በ 0991157053 ላይ ታገኛላችሁ ::
አዲስ ኤሌክትሪክ መኪና ስትገዙ ደግሞ ያላችሁበት ድረስ መተን ቼክ ስለምናደርግ ከላይ ባለው ስልክ ላይ በመደወል ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ድረስ ስትገዙ እርግጠኛ ሆናችሁ እንድትወስኑ እና እንድትገዙ በማሽን ቼክ እናደርጋለን ::

👍3
#ጠቃሚ_መረጃ
መኪናችሁ ከየት ነው የመጣው?
የመኪናችሁ የመጀመሪያው VIN ወይም ቻሲ ቁጥር የትኛው ሀገር ላይ እንደተመረተ ያመልክታል ::
1, 4, 5, 7 (7F-70) - USA
2 - Canada
3 - Mexico
6 - Australia
7 (7A-7E) - New Zealand
8 (8A-8E) - Argentina
9 (9A-9E, 93-99) - Brazil
A (AA-AH) - South Africa
J - Japan
K - South Korea
L - China
M (MA-ME, MY-MO) - India
M (MF-MK) - Indonesia
M (ML-MR) - Thailand
N (NL-NR) - Turkey
P (PA-PE) - Philippines
P (PL-PR) - Malaysia
R (RF-RK) - Taiwan
R (RL-RP) - Vietnam
S (SA-SM) - United Kingdom
T (TW-T2) - Portugal
V (VF-VR) - France
W - Germany
X (XS-XW, XZ-XO) - Russia
Y (YA-YE) - Belgium
አዲስ ሀይብሪድ ወይም ኤሌክትሪክ መኪና ስትገዙ ደግሞ ያላችሁበት ድረስ መተን ባትሪውን ቼክ ስለምናደርግ ከላይ ባለው ስልክ ላይ በመደወል ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ድረስ ስትገዙ እርግጠኛ ሆናችሁ እንድትወስኑ እና እንድትገዙ በማሽን ቼክ እናደርጋለን :: ተጨማሪ መረጃ በ 0991157053 ላይ ታገኛላችሁ ::
እሁድ እሁድ ከ 8 ሰአት ጀምሮ ቦሌ ከሚገኘው ስካይላይት ሆቴል ጀርባ ባለው የፓርኪንግ ቦታ ጋር የምትጠቀሙትን ኤሌክትሪክ መኪና አምጥታችሁ ቼክ እናደርግላችሗለን ::
ቀድመው ለሚመጡ ሁለት ሰዎች በነፃ ነው ቼክ የምናደርገው ::

👍22❤2
#Ad
መኪናዎትን በ 300 ብር ብቻ ማከራየት ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ የተለያዩ መኪኖቻችሁን በሁሌመኪና በማስተዋወቅ መሸጥ እና ማከራየትም ትችላላችሁ
በ 0911663121 ላይ በመደወል ወይም ቴሌግራም ላይ @Hulemekinaadmin ላይ የመኪኖቻችሁን ፎቶ (እስከ 10 ፎቶዎችን) በመላክ 300 ብር ብቻ ቴሌብር ላይ ከላይ ባስቀመጥነው ስልክ ላይ በመክፈል መሸጥ እና ማከራየት ትችላላችሁ ::
@hulemekina
መኪናዎትን በ 300 ብር ብቻ ማከራየት ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ የተለያዩ መኪኖቻችሁን በሁሌመኪና በማስተዋወቅ መሸጥ እና ማከራየትም ትችላላችሁ
በ 0911663121 ላይ በመደወል ወይም ቴሌግራም ላይ @Hulemekinaadmin ላይ የመኪኖቻችሁን ፎቶ (እስከ 10 ፎቶዎችን) በመላክ 300 ብር ብቻ ቴሌብር ላይ ከላይ ባስቀመጥነው ስልክ ላይ በመክፈል መሸጥ እና ማከራየት ትችላላችሁ ::
@hulemekina
እየነዳችሁ ያላችሁትን ኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ ቼክ ማድረግ አስባችሗል?
ዛሬ እሁድ ከሰአት ከ 8 ሰአት ጀምሮ ከ Bole Skylight Hotel ጀርባ በሚገኘው ፓርኪንግ ቦታ ላይ ተዘጋጅተን እንጠብቃችሗለን :: ቀድመው ለሚመጡ 3 ደንብኞች በነፃ መኪኖቻችሁን ቼክ እናደርጋለን :: ተጨማሪ መረጃ በ 0991157053 ላይ ታገኛላችሁ ::
አዲስ ኤሌክትሪክ መኪና ስትገዙ ደግሞ ያላችሁበት ድረስ መተን ቼክ ስለምናደርግ ከላይ ባለው ስልክ ላይ በመደወል ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ድረስ ስትገዙ እርግጠኛ ሆናችሁ እንድትወስኑ እና እንድትገዙ በማሽን ቼክ እናደርጋለን ::
@OnlyAboutCarsEthiopia
ዛሬ እሁድ ከሰአት ከ 8 ሰአት ጀምሮ ከ Bole Skylight Hotel ጀርባ በሚገኘው ፓርኪንግ ቦታ ላይ ተዘጋጅተን እንጠብቃችሗለን :: ቀድመው ለሚመጡ 3 ደንብኞች በነፃ መኪኖቻችሁን ቼክ እናደርጋለን :: ተጨማሪ መረጃ በ 0991157053 ላይ ታገኛላችሁ ::
አዲስ ኤሌክትሪክ መኪና ስትገዙ ደግሞ ያላችሁበት ድረስ መተን ቼክ ስለምናደርግ ከላይ ባለው ስልክ ላይ በመደወል ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ድረስ ስትገዙ እርግጠኛ ሆናችሁ እንድትወስኑ እና እንድትገዙ በማሽን ቼክ እናደርጋለን ::
@OnlyAboutCarsEthiopia
👍4❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ባሳለፍነው ሳምንት እሁድ መታችሁ ሳታገኙን የተመለሳችሁ ይቅርታ እየጠየቅን ዛሬ ከ 8 ሰአት ጀምሮ የኤሌክትሪክ መኪናችሁን ባትሪ በማሽን ቼክ እንድናደርግ የምትፈልጉ ቦሌ ስካይላይት ሆቴል ጀርባ በሚገኘው የፓርኪንግ ቦታ በመምጣት መኪናችሁን ቼክ እናደርጋለን :: ቀድመው ለሚመጡ 2 ሰዎች በነፃ ቼክ እናደርጋለን :: ከዛ በሗላ ለሚመጡ መኪኖች 1,500 ብር የምናስከፍል ይሆናል ::
ምን አልባት በቪዲዮ ግር ካላችሁ ከስር የምታገኙትን ሊንክ ተጠቀሙ ::
https://maps.app.goo.gl/23nrXJtF4P51dh4y9?g_st=ic
ከዛ በተጨማሪ በ 0990024884 / 0991157053 ላይ ብትደውሉ እኛን ታገኙናላችሁ ::
@OnlyAboutCarsEthiopia
ምን አልባት በቪዲዮ ግር ካላችሁ ከስር የምታገኙትን ሊንክ ተጠቀሙ ::
https://maps.app.goo.gl/23nrXJtF4P51dh4y9?g_st=ic
ከዛ በተጨማሪ በ 0990024884 / 0991157053 ላይ ብትደውሉ እኛን ታገኙናላችሁ ::
@OnlyAboutCarsEthiopia
👍4❤1🙏1
#ጠቃሚ_መረጃ
በ VIN ወይም በቻሲ ቁጥር የመኪናችሁን አመተ ምህረት በቀላሉ ማወቅ ትችላላችሁ
የ VIN ወይም የቻሲ ቁጥር 10 ፊደል ወይም ቁጥር በማየት የስንት አመተምህረት እንደሆነ ይለያል ::
1980, 2010 - A
1981, 2011 - B
1982, 2012 - C
1983, 2013 - D
1984, 2014 - E
1985, 2015 - F
1986, 2016 - G
1987, 2017 - H
1988, 2018 - J
1989, 2019 - K
1990, 2020 - L
1991, 2021 - M
1992, 2022 - N
1993, 2023 - P
1994, 2024 - R
1995, 2025 - S
1996, 2026 - T
1997, 2027 - V
1998, 2028 - W
1999, 2029 - X
2000, 2030 - Y
2001, 2031 - 1
2002, 2032 - 2
2003, 2033 - 3
2004, 2034 - 4
2005, 2035 -5
2006, 2036 - 6
2007, 2037 - 7
2008, 2038 - 8
2009, 2039 - 9
በዚህ ዝርዝር መሰረት መኪናችሁ የስንት ሞዴል እንደሆነ መለየት ትችላላችሁ ::

👍15❤2🙏1
#AddisAbaba #EV_Charging
ኢትዮ ቴሌኮም ሁለተኛውን እጅግ ፈጣን የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ ጣቢያ አገልግሎት በአዲስ አበባ አስጀምሯል።
ስራ የጀመረው ሁለተኛው ጣቢያ ከመገናኛ ቦሌ መንገድ አንበሳ ጋራጅ ፊት ነው የሚገኘው።
ይህ ጣቢያ የአውሮፓ ስሪት የሆኑ መኪኖችን የኤሌክትሪክ ኃይል መሙላት የሚያስችል እጅግ ፈጣን አቅም ያለው ተብሏል።
የኤሌክትሪክ መኪና መሙያዎቹ በ1 ሰከንድ 1 ኪሎሜትር ለመጓዝ የሚያስችል የኤሌክትሪክ ኃይል በመሙላት በ15 ደቂቃ ውስጥ ሙሉ (100%) የኤሌክትሪክ ኃይል የመሙላት አቅም እንዳላቸው ኩባንያው አሳውቋል።
በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ቴክኖሎጂ የባትሪ መስፈርቶች እና የደንበኛን ትዕዛዝ በመተንተን የባትሪውን ደህንነት እየፈተሸ የተሽከርካሪው ባትሪ በሚችለው ፍጥነት ቻርጅ እንደሚያደርግ ተመላክቷል።
ኩባንያው ቀደም ሲል 16 መኪኖችን ማስተናገድ የሚችል ጣቢያ ወደስራ ያስገባ ሲሆን ከየካቲት 2017 ዓ.ም ጀምሮ ለ14,280 የኤሌክትሪክ መኪኖች፣ በ376,574.72 ኪሎዋት/ሰዓት ኃይል ቻርጅ ማድረግ እንደቻለ አመልክቷል።
አዲሱ የመሙያ ጣቢያ 4 እጅግ በጣም ፈጣን እና 12 በጣም ፈጣን መሙያዎችን ያካተተ ሲሆን፣ ይህም ያሉንን የኤሌክትሪክ መኪና መሙያ ጣቢያዎች የማስተናገድ አቅም ወደ 32 ለማድረስ አስችሏል፡፡
ምንጭ - tikvahethiopia

👍9❤2
ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ እያልን
በዓሉ የሰላም ፣ የፍቅር እና የጤና ይሁንልን !
መልካም ዓመት በዓል ተመኘን 🙏🏽
@OnlyAboutCarsEthiopia
በዓሉ የሰላም ፣ የፍቅር እና የጤና ይሁንልን !
መልካም ዓመት በዓል ተመኘን 🙏🏽
@OnlyAboutCarsEthiopia
❤4
Only About Cars Ethiopia
#ጠቃሚ_መረጃ እኛ ኤሌክትሪክ መኪኖች ባትሪያቸው ውስጥ በቀላሉ መግባት እና ማየት የምንችላቸው መኪኖች ዝርዝር Audi Q2L/ Q4/ Q5/ Q8/ Sportback/ RS etron GT BMW IX3/ IX/ i3/ i4 BYD Seagull/ e2/ Dolphin/ Yuan Up/ Qin Plus/ Qin L/ Yuan plus/ Song Plus/ Song L/ Song Pro/ Tang Cadillac Lyriq Changan…
#Ad
አዲስ ኤሌክትሪክ መኪና መግዛት አስበዋል?
ባሳለፍነው 2 ሳምንት ብቻ ከ 30 በላይ ኤሌክትሪክ መኪኖች ቼክ ያደረግን ሲሆን ልክ እንደ BYD, Volkswagen, Hycan, Mercedes, Kia, Neta, Audi, Nissan እና Toyota ኤሌክትሪክ መኪኖችን ቼክ አድርገናል :: በዚህም የተነሳ የተለያዩ መኪኖችን ስናይ አንዳንዱ ላይ የባትሪ በጣም መቀነስ: ሲመጡ አደጋ የደረሰባቸው እና በራቸው ላይ ችግር የነበረባቸውን መኪኖች አግኝተናል:: የምናገኛቸውን ችግሮች ደግሞ ቀስ እያልን በቪዲዮ መልክ በተለያዩ የሶሻል ሚዲያ አካውንቶቻችን እንለቃለን ::
ታዲያ አዲስ ኤሌክትሪክ መኪና ስትገዙ ቼክ እንዲደረግ በ 0991157053 ላይ በመደወል ቀጠሮ በማስያዝ ኤሌክትሪክ መኪና ስትገዙ እርግጠኛ ሆናችሁ እንድትወስኑ እና እንድትገዙ እናግዛችሗለን ::
ከዛ በተጨማሪ ለአንድ ሰው ብቻ BYD e2 ከገበያው በጣም ባነሰ ዋጋ እኛ እንድንሸጥ ስለሰጡን የ 2025 1ኛ ወር ሞዴል በ 3,270,000 ብር ታገኛላችሁ :: ምንም ተጨማሪ (የኮሚሽን) ክፍያ የለውም ::
ከላይ ባለው ስልክ ደውሉልን

👍5❤1
#Ad
መኪናዎትን ቶሎ ለመሸጥ አስበዋል?
እንግዲያውስ የተለያዩ መኪኖቻችሁን በሁሌመኪና በማስተዋወቅ መሸጥ እና ማከራየትም ትችላላችሁ
በ 0911663121 ላይ በመደወል ወይም ቴሌግራም ላይ @Hulemekinaadmin ላይ የመኪኖቻችሁን ፎቶ (እስከ 10 ፎቶዎችን) በመላክ 300 ብር ብቻ ቴሌብር ላይ ከላይ ባስቀመጥነው ስልክ ላይ በመክፈል መሸጥ እና ማከራየት ትችላላችሁ ::
@hulemekina
መኪናዎትን ቶሎ ለመሸጥ አስበዋል?
እንግዲያውስ የተለያዩ መኪኖቻችሁን በሁሌመኪና በማስተዋወቅ መሸጥ እና ማከራየትም ትችላላችሁ
በ 0911663121 ላይ በመደወል ወይም ቴሌግራም ላይ @Hulemekinaadmin ላይ የመኪኖቻችሁን ፎቶ (እስከ 10 ፎቶዎችን) በመላክ 300 ብር ብቻ ቴሌብር ላይ ከላይ ባስቀመጥነው ስልክ ላይ በመክፈል መሸጥ እና ማከራየት ትችላላችሁ ::
@hulemekina
👍3❤1👏1
እየነዳችሁ ያላችሁትን ኤሌክትሪክ መኪና ምኑ ነው ያስቸገራችሁ ወይም ደግሞ ያልተመቻችሁ?
አዲስ ኤሌክትሪክ መኪና ስትገዙ ደግሞ ያላችሁበት ድረስ መተን ቼክ ስለምናደርግ ከላይ ባለው ስልክ ላይ በመደወል ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ድረስ ስትገዙ እርግጠኛ ሆናችሁ እንድትወስኑ እና እንድትገዙ በማሽን ቼክ እናደርጋለን ::
ተጨማሪ መረጃ በ 0991157053 ላይ በመደወል ታገኛላችሁ ::

👍1