#CarNews
CATL እሳት የማይፈጥር ባትሪን ለኤሌክትሪክ መኪና በመስራት በቻይና የመጀመሪያው ሆኗል
CATL ለ ኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ባትሪዎች አዲሱን የቻይናን "እሳት የለም፣ ምንም ፍንዳታ የለም" የደህንነት ደረጃን ለማሟላት የመጀመሪያው የባትሪ አምራች ሆኗል :: ይህ ስኬት የተረጋገጠው ከባድ ጉዳትን የሚመስሉ ፈተናዎችን ጨምሮ በጠንካራ የሶስተኛ ወገን ሙከራ ከተደረገ በሗላ ነው። የCATL አዲሱ የባትሪ ቴክኖሎጂ እሳት ሳይያዝ ወይም ሳይፈነዳ አለፈ:: ይህም በ EV ደህንነት ውስጥ ትልቅ ምዕራፍ ነው። ይህ መመዘኛ የደንበኞችን በራስ መተማመን ለማሳደግ እና ለኢንዱስትሪው የተሻለ ነገር ለማዘጋጀት ያነሳሳል ተብሏል።
@OnlyAboutCarsEthiopia

👍3
#ታርጋ
በኢትዮጵያ የሚመዘገቡ ሁሉም ተሽከርካሪዎች 'ኢት' የሚል መለያ እና የኢትዮጵያ ካርታ ያለበት አዲስ የመለያ ሠሌዳ ቁጥር እንዲኖራቸው ሊደረግ ነው።
- አዲሱ መመሪያ በአሁኑ ሰዓት በሥራ ላይ ያሉ የተሽከርካሪ ሰሌዳዎች ላይ የሚቀመጠውን የተለያዩ ክልሎች እና የከተማ አስተዳደሮች መለያዎችን አላካተተም። በመላው ኢትዮጵያ ተመሳሳይ መለያ እንዲኖራቸው ይደረጋል።
- በሀገሪቱ የሚመዘገቡ ሁሉም ተሸከርካሪዎች የሚለጥፉት የመለያ ቁጥር ሠሌዳ ላይ የኢትዮጵያ ካርታ እና ኢትዮጵያ ባጸደቀችው ዓለም አቀፍ ስምምነት መሠረት የተሰጣትን ሀገራዊ ልዩ ምልክት "ETH" እንዲሁም "ኢት" የሚል የግእዝ ፊደላት እና የላቲን ፊደላት ይዘት እንዲኖረው ይደረጋል፡፡
- የመለያ ቁጥር ሠሌዳ አሰጣጡ ሦስት የላቲን ፊደላትን እና አራት ቁጥሮችን በመጠቀም ተከታታይ ቁጥር ያላቸው የመለያ ቁጥር ሠሌዳዎችን እንዲመረቱ ይደረጋል።
- የተሽከርካሪዎች የመለያ ቁጥር ሠሌዳዎች የቀለም ኅብር፣ ፊደላት በተጨማሪ የመለያ ቁጥር ሠሌዳዎቹ ሲመረት ለቁጥጥር እና ለምዝገባ ዓላማ የሚያገለግሉ መረጃዎችን የሚሰጡ ምሥጢራዊ ምልክቶችን እያንዳንዱ የሠሌዳ ዓይነት እንዲኖረው ይደረጋል።
- የመለያ ቁጥር ሠሌዳዎቹ የተሽከርካሪዎችን ባለቤት፣ የሚሠጡትን አገልግሎት እና የኃይል አጠቃቀምን የሚያመለክቱ ቀለማት እንዲሁም ሌሎች መለያዎች ይኖራቸዋል።
- ልዩ መግለጫ ያለው የተለየ የመለያ ቁጥር ሠሌዳ የሚፈልጉ ግለሰቦች በሚያቀርቡት ጥያቄ መሠረት ለሚጠይቅ እንደሁኔታው በልዩ ሁኔታ ሊሰጣቸው ይችላል።
- አዲሱ የሠሌዳ ዓይነት ከዚህ ቀደም በተመዘገቡ ተሽከርካሪዎች ላይም ተግባራዊ ይሆናል።
ምንጭ - tikvahethiopia

❤3👍1
#Ad
እየነዳችሁ ያላችሁትን ኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ ቼክ ማድረግ አስባችሗል?
ነገ እሁድ ከሰአት ከ 9 ሰአት ጀምሮ እስከ 12 ሰአት ከ Bole Skylight Hotel ጀርባ በሚገኘው ፓርኪንግ ቦታ ላይ የመጨረሻ ቀን ስለሆነ በደንብ ተዘጋጅተን እንጠብቃችሗለን :: ለ BYD መኪኖችም አፕሊኬሽኖችን(Youtube, Online Radio, TikTok እና ሌሎችም መጫን የምትፈልጉትን አፕሊኬሽን መጫን የምትችሉበትን አፕ) እንጭንላችሗለን:: ተጨማሪ መረጃ በ 0991157053 ላይ ታገኛላችሁ ::
አዲስ ኤሌክትሪክ መኪና ስትገዙ ደግሞ ያላችሁበት ድረስ መተን ቼክ ስለምናደርግ ከላይ ባለው ስልክ ላይ በመደወል ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ድረስ ስትገዙ እርግጠኛ ሆናችሁ እንድትወስኑ እና እንድትገዙ በማሽን ቼክ እናደርጋለን ::

👍5❤1

ዛሬ እሁድ ሚያዝያ 26, 2017 ከሰአት ከ 9 ሰአት ጀምሮ እስከ 12 ሰአት ከ Bole Skylight Hotel ጀርባ በሚገኘው ፓርኪንግ ቦታ ላይ የመጨረሻ ቀን ስለሆነ በደንብ ተዘጋጅተን እንጠብቃችሗለን :: ለ BYD መኪኖችም አፕሊኬሽኖችን(Youtube, Online Radio, TikTok እና ሌሎችም መጫን የምትፈልጉትን አፕሊኬሽን መጫን የምትችሉበትን አፕ) እንጭንላችሗለን:: ተጨማሪ መረጃ በ 0991157053 ላይ ታገኛላችሁ ::

👍6❤2
#ጠቃሚ_መረጃ
እኛ ኤሌክትሪክ መኪኖች ባትሪያቸው ውስጥ በቀላሉ መግባት እና ማየት የምንችላቸው መኪኖች ዝርዝር
Audi Q2L/ Q4/ Q5/ Q8/ Sportback/ RS etron GT
BMW IX3/ IX/ i3/ i4
Buick Velite 6
BYD Seagull/ e2/ Dolphin/ Yuan Up/ Qin Plus/ Qin L/ Yuan plus/ Song Plus/ Song L/ Song Pro/ Tang
Cadillac Lyriq
Changan BenBen estar
Chevrolet Menlo
Dayun yuehu
Denza D9
Hongqi E-HS3/ E-HS9
Ford F-150 Lightning/ Mach-e
GAC Aion S/ Aion Y Plus
GM Hummer/ Lyriq
Honda eNS1/ eNP1/ ens2/ enp2
Hycan Z03
Hyundai Ioniq/ Ioniq 5/ Kona
Kia EV5/ e-Niro/ EV6
Leapmotor T03/ C11
Lexus RZ450e/ Ux300e
Neta U pro/ V/ Aya/ X
Mazda Mx-30/ Cx-30
Mercedes EQA/ EQB/ EQC/ EQV
MG Mulan
Mitsubishi Airtrek
Nissan Ariya/ Leaf/ Sylphy
Peugeot e208/ e2008
Porsche Taycan
Toyota BZ3/ BZ4X
VW ID.3/ ID.4/ ID.6
Weitmester EX5
Wuling Mini EV
እዚህ ጋር የተዘረዘሩትን ብቻ ቼክ እናደርጋለን ማለት አይደለም :: ግን እነዚህን መኪኖችን ማሽናችን በእርግጠኝነት ባትሪያቸውን ቼክ ያደርጋል ለማለት ነው :: የሚያስቀምጠውም ዳታ ከመኪና መኪና ይለያያል:: ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ከስር ባለው ስልክ ይደውሉ ::
ስልክ - 0991157053

❤5👍3🔥2
#Ad
የኤሌክትሪክ መኪና GBT EV Charger (For Sale)
8A-32A Adjustable portable charger
IP66, Weather proof; Leakage current protection; Short Circuit protection, Over current protection, Surge protection, O/U voltage protection, O/U frequency protection, Over heating protection & Over load protection
Power: maximum 7kw & adjustable 8-32 Amphere
Condition: New
Price: 85,000 ETB Fixed
phone number: 0991157053
#Car_Parts

👍4❤1👏1
ያገለገሉ ኤሌክትሪክ መኪኖችን ስትገዙ እና እየነዳችሁ ያላችሁትን ኤሌክትሪክ መኪና ባትሪያቸውን ቼክ ማድረግ አስባችሗል?
ያገለገሉ ኤሌክትሪክ መኪኖችን ስትገዙ እና እየነዳችሁ ያላችሁትን ኤሌክትሪክ መኪና ባትሪያቸውን ቼክ ማድረግ ስታስቡ እንዲሁም አዲስ ኤሌክትሪክ መኪና ስትገዙ ደግሞ ያላችሁበት ድረስ መተን ቼክ ስለምናደርግ ከስር ባለው ስልክ ላይ በመደወል ቀጠሮ ማስያዝ ትችላላችሁ :: እኛ እርግጠኛ ሆናችሁ እንድትወስኑ እና እንድትገዙ በዲያግኖሲስ ማሽን ቼክ እናደርጋለን ::
ተጨማሪ መረጃ በ 0991157053 ላይ በመደወል ታገኛላችሁ ::

👍6❤3
Regulation-No.-557-2016.pdf
64.5 MB
ከፍጥነት በላይ ስታሽከረክሩ ትራፊክ እየቀጣ ላማረራችሁ
የተሻሻለው የመንገድ ትራንስፖርት ትራፊክን ለመቆጣጠር የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ከላይ ተያይዛል። እስከ 5 ኪሎሜትር በሰአት ከፍጥነት በላይ ድረስ ያለቅጣት መጟዝ ትችላላችሁ :: ይህንን ገፅ 119 ላይ ታገኛላችሁ :: ተጨማሪ ህጎችን እና የቅጣት እርከኖችን እስከነዋጋቸው ተቀምጧል ::
ምንጭ ፦ ቲክቫህ ኢትዮጵያ

👍25❤3🥰3🫡1
🚗🔑 ለ Suzuki Swift እና Dzire መኪና ባለቤቶች በሙሉ
አዲስ ተጨማሪ ቁልፎች አስገብተናል!
ይህም አንድ ቁልፍ ኖሯችሁ ተጨማሪ ቁልፍ ለምትፈልጉ ነው ::
ቁልፍ ፕሮግራም እናደርጋለን።
✅ በፍጥነት እና
✅ በተመጣጣኝ ዋጋ
⚠️ በዚህ ዙር 5 ብቻ ነው ያመጣነው ::
ለ BYD ኤሌክትሪክ እና ሀይብሪድ መኪኖች በቀጣይ ሳምንት ስለምናስገባ እሱንም እኛ ጋር ታገኛላችሁ ::
ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በ 0991157053 ላይ ይደውሉልን ::

❤9
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🚗🔑 ለ BYD መኪና ባለቤቶች በሙሉ
አዳዲስ ተጨማሪ ቁልፎች አስገብተናል!
ይህም አንድ ቁልፍ ኖሯችሁ ተጨማሪ ቁልፍ ለምትፈልጉ ነው ወይም NFC ካርዳችሁ ከጠፋ ወይም ከተበላሸ በቁልፍ እንተካዋለን ::
በፍጥነት እና በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ጋር ያገኛሉ ::
2023 እስከ 2025 ሞዴሎች ድረስ ከ BYD Seagull እስከ Tang ያሉትን ሀይብሪድ እና ኤሌክትሪክ መኪኖች እንሰራለን ::

❤2👍2

ያገለገሉ ኤሌክትሪክ መኪኖችን ሲገዙ ባትሪውን ማስፈተሽ አስበዋል?
ያገለገሉ ኤሌክትሪክ መኪኖችን ስትገዙ እና እየነዳችሁ ያላችሁትን ኤሌክትሪክ መኪና ባትሪያቸውን ቼክ ማድረግ ስታስቡ እንዲሁም አዲስ ኤሌክትሪክ መኪና ስትገዙ ደግሞ ያላችሁበት ድረስ መተን ቼክ ስለምናደርግ ከስር ባለው ስልክ ላይ በመደወል ቀጠሮ ማስያዝ ትችላላችሁ :: እኛ እርግጠኛ ሆናችሁ እንድትወስኑ እና እንድትገዙ በዲያግኖሲስ ማሽን ቼክ እናደርጋለን ::
ተጨማሪ መረጃ በ 0991157053 ላይ በመደወል ታገኛላችሁ ::
@OnlyAboutCarsEthiopia
ያገለገሉ ኤሌክትሪክ መኪኖችን ስትገዙ እና እየነዳችሁ ያላችሁትን ኤሌክትሪክ መኪና ባትሪያቸውን ቼክ ማድረግ ስታስቡ እንዲሁም አዲስ ኤሌክትሪክ መኪና ስትገዙ ደግሞ ያላችሁበት ድረስ መተን ቼክ ስለምናደርግ ከስር ባለው ስልክ ላይ በመደወል ቀጠሮ ማስያዝ ትችላላችሁ :: እኛ እርግጠኛ ሆናችሁ እንድትወስኑ እና እንድትገዙ በዲያግኖሲስ ማሽን ቼክ እናደርጋለን ::
ተጨማሪ መረጃ በ 0991157053 ላይ በመደወል ታገኛላችሁ ::
@OnlyAboutCarsEthiopia
❤4👍4
Kia EV5 ኖሯችሁ Refill Battery System Coolant እያለ ለሚመጣባችሁ እኛ ይህንን ችግር በ 1 ሰአት ውስጥ እናስተካክላለን ::
በተደጋጋሚ ይህንን ችግር የ Kia EV5 መኪኖች ላይ እያስተዋልን ስለሆነ ነው :: ይህንን እና ከ Software ጋር እንዲሁም ቀለል ያሉ ጥገናዎችን የምንሰጥ ስለሆነ ደውሉልን ::
ተጨማሪ መረጃ በ 0991157053 ላይ በመደወል ታገኛላችሁ ::
@OnlyAboutCarsEthiopia
በተደጋጋሚ ይህንን ችግር የ Kia EV5 መኪኖች ላይ እያስተዋልን ስለሆነ ነው :: ይህንን እና ከ Software ጋር እንዲሁም ቀለል ያሉ ጥገናዎችን የምንሰጥ ስለሆነ ደውሉልን ::
ተጨማሪ መረጃ በ 0991157053 ላይ በመደወል ታገኛላችሁ ::
@OnlyAboutCarsEthiopia
❤3👍3
🚗🔑 ለ BYD መኪና ባለቤቶች በሙሉ
አዳዲስ ተጨማሪ ቁልፎች አስገብተናል!
ይህም አንድ ቁልፍ ኖሯችሁ ተጨማሪ ቁልፍ ለምትፈልጉ ነው ወይም NFC ካርዳችሁ ከጠፋ ወይም ከተበላሸ በቁልፍ እንተካዋለን ::
በፍጥነት እና በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ጋር ያገኛሉ ::
2023 እስከ 2025 ሞዴሎች ድረስ ከ BYD Seagull እስከ Tang ያሉትን ሀይብሪድ እና ኤሌክትሪክ መኪኖች እንሰራለን ::
ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በ 0991157053 ላይ ይደውሉልን ::
@OnlyAboutCarsEthiopia
አዳዲስ ተጨማሪ ቁልፎች አስገብተናል!
ይህም አንድ ቁልፍ ኖሯችሁ ተጨማሪ ቁልፍ ለምትፈልጉ ነው ወይም NFC ካርዳችሁ ከጠፋ ወይም ከተበላሸ በቁልፍ እንተካዋለን ::
በፍጥነት እና በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ጋር ያገኛሉ ::
2023 እስከ 2025 ሞዴሎች ድረስ ከ BYD Seagull እስከ Tang ያሉትን ሀይብሪድ እና ኤሌክትሪክ መኪኖች እንሰራለን ::
ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በ 0991157053 ላይ ይደውሉልን ::
@OnlyAboutCarsEthiopia
❤7👍3

❤6👍1💩1

2023 እስከ 2025 ሞዴሎች ድረስ ለ BYD Seagull, e2, Yuan Up, Yuan Plus, Qin L, Qin Plus, Song L, Song Plus, Sealion 05-07, Tang ያሉትን ሀይብሪድ እና ኤሌክትሪክ መኪኖች እንሰራለን :: የስማርቶቹ ሞዴሎች አፕዴት ስላልወጣ የነሱን እየሰራን አይደለም :: ከዛ በፊት ያሉትን የሁሉንም የBYD ሞዴሎች ቁልፍ ፕሮግራም እናደርጋለን ::

❤4