Telegram Web Link
💜 በእርግጥ አላህ በሰዎች መካከል
ውበታቸውን አከፋፈላቸው…
አንቺን ግን ሰዎች ውስጥ በሌለ ውበት
ልዩ አደረገሽ ።
👍12🥰52😁2
💜 አይኖቼ ወዳንቺ በተመለከቱ ቁጥር
ውበትን ፈጥሮ ውብ ላደረገሽ አምላክ
ጥራት ይገባው እያሉ አላህን ያጠራሉ ።
26🥰8👍2
💚 አላህ ከአንተ ጋር እንደሆነና
ስለሁኔታህ እንዲሁም ስለምትጋፈጣቸው
ነገሮች እንደሚያውቅ ስታስብ…
ሁሉም ነገር ገር ይሆንልሀል ።
19👍2💯2
💜 ሌሎች ላይ ያለህ እምነት
የቱንም ያህል ቢደርስም…
ከእንግዳ ክፍሎች በስተቀር የህይወት
ክፍሎችህን አትክፈትለት ።
25
አንድ ቀን በአላህ ፈቃድ በጀነት የዛፍ ጥላ ሥር ሆነን
በዱንያ ላይ ስላሳለፍነው መከራና ውጣውረድ እንጨዋወታለን።
👍4126🥰3
ረሂመሁላሁ ይህንን ባል ለሚስቱ "የሚጎዳሽ ይጎዳኛል" ብለው የተናገሩ ምርጡ ሰው

صلوا علي مُعلم الناس الخير  ﷺ
🥰225
💙 የምትታገዝባቸው ሰዎች ሁሉ
አንተን ከመርዳትህ በፊት ሊሞቱ ይችላሉ
๏ ጉዳይህን ሁሉ ወደ ማይሞተው
አላህ አስጠጋቸው…

(وَتَوَكَّلْ عَلَى الْحَيِّ الَّذِي لَا يَمُوتُ وَسَبِّحْ بِحَمْدِهِ)
" በዚያም በማይሞተው ሕያው አምላክ ላይ ተመካ ፡፡ ከማመስገንም ጋር አጥራው ፡፡"
[አል-ፉርቃን 58]
                             
40👍3🥰1
💚 ቀልቡን አላህን በማውሳት
ያረጠባት በህይወት ድርቅና
አይንገላታም/አይደክምም‥
⇘ ሱብሃነላህ ፣ ወልሀምዱ ሊላህ
ወላኢላሀ ኢለላህ ፣ ወላሁ አክበር
👍15🥰31
💜 የሰው ልጅ ባለው ኢማን መሰረት
ደረጃው ከፍ ይላል

(وَلَا تَهِنُوا وَلَا تَحْزَنُوا وَأَنْتُمُ الْأَعْلَوْنَ إِنْ كُنْتُمْ مُؤْمِنِينَ)
" እናንተም የበላዮች ስትኾኑ ምእመናን እንደኾናችሁ አትስነፉ፤ አትዘኑም ፡፡"
[አል-ዒምራን 139] 

ስሜቱን በተከተለ ልክ ደግሞ
ዝቅ ይላል/ይዋረዳል

(فَلَا يَصُدَّنَّكَ عَنْهَا مَنْ لَا يُؤْمِنُ بِهَا وَاتَّبَعَ هَوَاهُ فَتَرْدَىٰ)
"«በእርሷ የማያምነውና ዝንባሌውን የተከተለውም ሰው ከእርሷ አያግድህ ትጠፋለህና ።"
[ጣሃ 16]
16
{ وَهُزِّیۤ إِلَیۡكِ بِجِذۡعِ ٱلنَّخۡلَةِ …
[Surah Maryam: 25]
የዘምባባይቱንም ግንብ ወዳንቺ ወዝውዣት…

እጅግ ብርቱ የተባለ ሰው እንኳን የዘንባባን ግንድ በቀላሉ አይወዘውዘውም …
ገና አሁን የወለደች ሴት ደሞ አቅሟን እሰብ
ነገር ግን አላህ ወዝውዢው አላት…
ከሷ ሰበቡን  ማድረስ ብቻ ነበር የተፈለገው
ጥረት አስፈላጊ እንደሆነ ትማራለህ…
የስንዴ ፍሬ እና ትናንሽ ተባዬች ለአእዋፋት አስፈላጊ ሆኖ ሳለ ጎጆዋቸው ውስጥ ግን አላስቀመጠላቸውም… !!
መርየምን ያለ ባል ልጅ የሰጠ ጌታ
የተምሩንም ፍሬ ያለ ምንም  ልፋት ሊሰጣት ይችል ነበር
ነገር ግን ትጋት ጥረት አስፈላጊ እንደሆነ ፣
ይህ ሁሉ አላህ ፊት ጥቅምም ጉዳትም ለሱ እነደሌለው በእውነት ሊያስምረን ይፈልጋል ።

ህልምህን ተከተል
ለህልምህም ዋጋ ክፈል
@ibnuzayed
26
💚 ስታወሳው የሚያስታውስህ
ስታመሰግነው የሚጨምርልህ
በእርሱ ላይ ከተመካህ የሚበቃህ
አላህ ጥራት ይገባው ።

ሱብሃነላሂ ወቢ ሀምዲህ ሱብሃነላሂል ዐዚም
32🥰3
💚 እዚህች ዱንያ ላይ ሁሉም ነገር
ይተውሃል ወይ ደግሞ አንተ ትተወዋለህ
๏ ከአላህ በስተቀር
ወደሱ ከተቃረብክ ያብቃቃሃል
ትተኸው ከሸሸህ ደግሞ ይጠራሃል!!
ምነኛ አዛኝ ነህ!! ያ ረቢ
28
💚 አላህ ዘንድ ከፍ በሚያደርግህ
ነገሮች ላይ ጉጉት ይኑርህ‥
๏ እርሱ ዘንድ ደረጃህን ዝቅ የሚያደርጉብህን
ነገሮችን ደግሞ ተጠንቀቃቸው‥
⇘ አላህ ከፍ ያደረገውን ሰው ፍጥረታት ዘንድ
ባይታወቅና ተራ ሰው ቢሆንም እንኳን
ማንም ዝቅ ሊያደርገው አይችልም ።
- እንዲሁም አላህ ዝቅ ያደረገውን ሰው
ሰዎች ዘንድ የፈለገ ያህል ታውቆ ዱንያዊ የሆነች
ትልቅ ደረጃ እነሱ ዘንድ ቢኖረውም ማንም ከፍ
ሊያደርገው አይችልም ።
                 
👍199
💜 ቸለተኝነትን ከተማርክ
ከፊል የህይወት ችግሮችን
አለፍክ ማለት ነው ።
38💯17
💚 ስትፈልግ የነበረውን በር
አላህ ከዘጋብህ አትዘን‥
- ቀናት ነጉደው ይህ የተዘጋብህ በር
ልትሸከመው የማትችለውን ሙሲባ
ይዞ እንደነበር ትረዳለህ
⇘ በአላህ ቅንብርና ጥበብ ተማመን
ኸይር ነገር እሱ በመረጠው ውስጥ
እንደሆነም እወቅ ።
53👏7👍1🥰1
ጌታየ ሆይ ይህን ሚስኪን ላጤ
ድሉን ወፍቀውና ንግስቲቱ ጋር አገናኘው 🥰
🥰4717
💚 ለኛ ከባድ ሆኖ የሚታየን ነገር
ለአላህ ገር ነው‥ ትልቅ አድርገን
የምናየውም ነገር አላህ ዘንድ ትንሽዬ ናት
አይሳካም ብለን የምናስበው ነገር
አላህ ዘንድ በጣም ቀላል ነው…
⇘ ብቻ እኛ ወደርሱ በር ጠጋ ብለን
እናንኳኳ‥ አላህ ባሪያው ሲጠይቀው
ባዶ እጁን ከመመለስ ያፍራልና ።
36👍5
💚 የምትጠብቀው ነገር ላይመጣ ይችላል
የተመኘኸውም ነገር ላይሳካ ይችላል
⇘ ላልታወቀ ነገር ብለህ ደስታህን አታበላሽ
አላህ የፃፈልህን ነገር ውደድና
ህይወትህን ቀጥል ደስተኛ ትሆናለህ‥
47👏4
ሁሉም ሰው ራሱን ማስተካከል ላይ ቢዚ እንደሆነ አስታውሰህ ራስህን በማስተካከል ላይ በርታ!
52👍12🔥2
የሚሰብሩህ ቀናቶች ዳግም የሚሰሩህ እነሱው ናቸው ።
አንተ አያልፉም ብለህ   ያለፉ ሁኔታወች ድምር ውጤት ነህ ።
49👍16
2025/10/26 08:16:41
Back to Top
HTML Embed Code: