Telegram Web Link
ማንንም ባለፈው ህይወቱ አታነውር
ኡመር ኢብኑል ኸጣብ ካፊር ነበር የሙስሊሞች መሪ (አሚረል ሙእሚንን ) ሆነ
ኻሊዲ ኢብኑል ወሊድ ካፊር ነበር ከጊዜ ብኋላ ግን የአላህ ሰይፍ ሆነ ። ረዲየላሁ አንሁም አጅመዒን
70👍2
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ

ውድና የተከበራቹህ የቻናሌ ቤተሰቦች በሙሉ ተጠፍፍን አ 😊

እንደምን ናቹህ ትንሽ ሀጃወች በዝተውብኝ ነው ። ሀሳብ የፈጠርኩባቹህ ሰወች አውፍ በሉኝ

ኢንሻ አላህ በቅርብ እመለሳለሁ ሰላም ቆዩልኝ 😊🥰

አክባሪያቹህ ፈይሱል
👏29👍63
ምንም ነገር በከንቱ አይከሰትም። በእያንዳንዱ እጣ ፈንታ ውስጥ ለሌላ ዕድል መንገድ የሚከፍት ምስጢር አለ።

@ibnuzayed
👍242🔥1
አላህ በትንሳኤ ቀን ሰይጣን አላህ ይቅር ይለኛል ብሎ እስኪያስብ ድረስ እዝነትን ያወርዳል።🥰🥰🥰
🥰316
በመጥፎ ዕድልህ ታለቅሳለህ፣ ከዚያም የአላህ ልግስና ይመጣል፣ እናም በመጥፎ አስተያየትህ ታለቅሳለህ‼️‼️

መገን አላህ🥹🥹
@ibnuzayed
21👍13🔥4
"የመዶሻው የመጨረሻ ምት ድንጋዩን ይሰብራል ይህ ማለት ግን የመጀመሪያው ምቱ ምንም ፋይዳ የለውም ማለት አይደለም። ስኬት ቀጣይነት ያለው ጥረት ውጤት ነው።"

ህልምህን ተከተል
✍️ @ibnuzayed
👏25👍53💯2
📚

"በጥረት(ሰበብ በማድረስ) የማይገኝ ነገር በልመና ሊገኝ ይችላል።" 🤲
በመልካም ዱአቹህ አስታውሱኝ አደራ

@ibnuzayed
👍226👏1
📚

ትንሽ ብሩህ ተስፋ ሺህ የስኬት መንገዶችን ይከፍታል።

ህልምህን ተከተል
@ibnuzayed
👍196
በእምነትህ ልክ ስኬትህ እውን እየሆነ ይመጣል💪‼️

ህልምህን ተከተል
@ibnuzated
👍173
ስኬት የሚለው ቃል ትርጉም ውስጥ ገብተህ ስትመረምር ዝም ብለህ ፅናት እንደሆነ ትገነዘባለህ🥹‼️..

ህልምህን ተከተል
@ibnuzayed
🔥75👍2
በዚህ ሰፊ አለም ውስጥ እስካሁን ያልሞከርካቸው ብዙ ነገሮች እንዳሉ እርግጠኛ ሁን፣ መሞከርህን አታቁም፣ አላማህን ማሳካት አታቁም፣ ስኬትህ ላይ እስክትደርስ ድረስ 💪‼️

ህልምህን ተከተል
@ibnuzayed
👍187
ስለ ውሃ መፅሀፍቶችን ስላነበብክ ብቻ
መዋኘትን አትማርም ✌️


@ibnuzayed
👍224
❝ ውሀ ጠምቶኛል ተብሎ መርዝ አይጠጣም ❞ ።

አንዳንድ ውሳኔዎችን ማጤንና ስሜታችንን መቆጣጠር ግድ ይለናል ።

✍️@Yeswabecha
20👍14
❝ መኖር ማለት ለራስ ብቻ ሳይሆን ለሌሎች መኖርንም የሚያጠቃልል ነው ❞ ።

መኖርህ ባይጠቅማቸውም መሞትህ የሚጎዳቸው ሰዎች አሉ ፦ ወላጆችህ🥹🥹🥹
ቢያንስ እንኳን ለነሱ ስትል መኖርን ጀምር ።

✍️@Yeswabecha
42👍12
"ይህችማ ትንሽ ናት" ብለው ሳይንቁ የሆነችን መልካም ነገር አድርገው ደስታን በሚያጎናፅፉን ወዳጆች ላይ ሁሉ የአላህ ሰላም ይስፈን።
50🥰11👍3
ንግግራቸው እንዳያሳዝንህ
فلا يحزنك قولهم

አንተ ላይ የሌለን ነገር እንዳለ አድርገው ያወሩብሃል ፣
ካንተ በፊት የነበሩትን ሰዎች አስታውስ እና ራስህን አፅናና ፣ውዱን ነቢ ደጋሚ, እብድ, ውሸታም ብለዋቸው ነበር ፣ዩሱፍን በስርቆት ወንጅለውታል፣even ቅድስቲቷን መርየም እንኳን በዚና ወንጅለዋታል !
ይህን እውነታ ከፊትለፊትህ አድርገው !
የንፅህናን ጫፍ ብትደርስ እንኳን ከሰው ምላስ አትድንም !::
ሙሳም አላህን ሰዎች በጥሩ እንጂ እንዳያወሱኝ አድርግልኝ ብሎ በጠየቀው ጊዜ …
አላህም ሙሳ ሆይ ይህን ለራሴም ያላደረኩት ነገር ነው ላንተ ላድርግልህን? አለው
የሰው ልጅ አላህን ሚስትም ልጅም አለው ብለው ወነጀሉት
እና ከነሱ ምላስ የምትድን ይመስልሀልን?!

@ibnuzayed
28👍3
እንዳይጠወልግ የምታጠጣው ነገር ሁሉ ይሞታል። እንክብካቤ አንዳንድ ጊዜ ይገድላል.✌️‼️
19👍7
አንበሳ ሊራብ ይችላል, ነገር ግን እንደ በግ ሣር ፈጽሞ አይበላም‼️‼️
ክብር ከምንም ይቀድማል

@ibnuzayed
38🔥14👍5
አሏሁመ ሰሊ ዐላ ሰዪዲና ሙሐመዲን ወኣሊሂ ወሰሊም
🥰3722
እውነተኛ ረሃብ በነፍስ ውስጥ እንጂ በሆድ ውስጥ አይደለም.... እውነተኛ እርካታ በዓይኖች ውስጥ እንጂ በሆድ ውስጥ አይፈጠርም ። ነፍሱ የተራበ አይኑ ያረካ አለምን ሁሉ ቢሰጠው እንኳን አይጠግብም። ሁሌም በሰዎች እጅ ያለውን ነገር ይመለከታል. ነገር ግን ነፍሱ ያልተራበች አይኑም የሞላች ሰው እርካታ አለው ። ሌሎች ሰወች  ያላቸውን አይመለከትም፣ ሰወች በሚያገኙት ፀጋ አይመቀኝም ። ለሰዎች ጥሩ ነገርን  ይለምናል, ምንም እንኳን እሱ ከነሱ የበለጠ ድሃ ቢሆንም! -
28👍6👎1
2025/10/27 05:40:05
Back to Top
HTML Embed Code: