⭕️ ያለብህን ሱስ ለማቆም ሌላ ሱስ ሊይዝህ ግድ ይላል!
ማንኛውም አይነት ሱስ ሊሆን ይችላል ከእሱ እስራት ለመላቀቅ ይሄን የሚያስረሳ ሌላ ሱስ ሊይዝህ ግድ ይላል።
🗝 ከፖርኖግራፊ ከማስተርቤሽን ሱስ ለመውጣት ከእግዚአብሔር ቃል ጋር ሱስ ሊይዝህ ይገባል ፡፡
ሱስ በአንዴ አይዝም ፡፡ ቀስበቀስ ግን ያለ እሱ መኖር እስካትችል ድረስ ያደርግሃል ፡፡
መፅሐፍ ቅዱስን ለመጀመሪያ ጊዜ ለማንበብ ስትጀምር ደስ ላይልህ ይችላል ፡፡ ነገርግን ከጊዜያት በኋላ ልብህን እየቀየረው የክርስቶስን ነገር እንጂ የዓለምን ተራ ነገር እስክትንቅ ድረስ ሱስ ይሆንብሃል ፡፡
📌 ቃሉ ሱስ ሲሆንብህ ስራ እየሰራህ የጌታን ቃል የምታነብባት ያቺ ሰዓት ትናፍቅሀለች ፡፡ ድሮ አልላቀቅ ብሎ ህይወትህን ያመሰቃቀለው ያ የሃጢያት ሱስ ምን ያህል ተራ እንደሆነ ይገባሀል ፡፡
👉 ታዲያ ግን ይህ የሚሆነው ተስፋ ሳትቆርጥ መፅሀፍ ቅዱስን ስታነብ እና በፀሎት ከጌታ ጋር ጊዜ ስታሳልፍ ነው ፡፡
#የቃሉ_ሱሰኞች_ያድርጋችሁ
#General
💢💢 @PurityTube 💢💢

#ብታነቡኝ...?
በአለም ያፈራው ብቸኛ ንብረት እጀጠባቡ ነበር። በምድር ላይ ያካበተው አንዳች ሀብት አልነበረውም። ለስጋው ማረፊያ የሚሆን ቤት፣ አልጋ፣ የለሊት ልብስ ... አልነበረውም።... በየሄደበት ያድር ነበር። የእሱ መኖሪያ የሰው ልብ እንዲሆን ፈለገ እንጂ ጣራና ግድግዳ ለማቆም፣ ምሰሶ በማዘጋጀት ማገር በመማገር ጊዜውን አላጠፋም። ...
.
.
.
ከፊቱ ከተደቀነው ሞት ለማምለጥ በርካታ አማራጮች ነበሩት። መላዕክቱን አዞ ከሳሾቹን ከምድር ገጽ ሊያጠፋቸው ይችል ነበር። ደጋፊዎቹን አሰባስቦ (ጥቂቶች ቢሆኑም) ጦር ሰብቆ ማሸነፍ ካልተሳካም "የጀግና ሞት" መሞት ይችል ነበር። ... እሱ ግን የትኛውንም አማራጭ አልተጠቀመም። ...
.
.
.
ለሰው ኖሮ ለሰው ሞተ። ያውም ለበደለኛ ሰው። ... ያውም ትናንት በእጁ በልተው ዛሬ "እጆቹን ቸንክሩ" ብለው በአደባባይ ለሚጮኹ ከሃዲዎች። ... ያውም ለእኔ፣ ለአንተ፣ ለአንቺ፣ ለእኛ ክፋታችንን እንደ ጽድቅ ለምንቆጥር ...
.
.
.
ሲተቹት መልሶ አልተቸም። ሲሰድቡት መልሶ አልተሳደበም። ... ጥፋታቸውን ማየት አልፈለገም። ነገር ግን ስለክፎዎች ማለደ። ... እሱ ቂም መያዝ አይችልበትም። ... "የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው" አለ። ... ለብዙዎች በእንባ ቃተተ።... እሱ ለሁሉ ሞተ። ...
.
.
.
"ገና ደካሞች ሳለን ክርስቶስ ዘመኑ ሲደርስ ስለ ኃጢአተኞች ሞቶአልና። ስለ ጻድቅ የሚሞት በጭንቅ ይገኛልና፤ ስለ ቸር ሰው ግን ሊሞት እንኳ የሚደፍር ምናልባት ይገኝ ይሆናል። ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል። ይልቁንስ እንግዲህ አሁን በደሙ ከጸደቅን በእርሱ ከቍጣው እንድናለን። ጠላቶች ሳለን ከእግዚአብሔር ጋር በልጁ ሞት ከታረቅን፥ ይልቁንም ከታረቅን በኋላ በሕይወቱ እንድናለን፤ ይህም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን አሁን መታረቁን ባገኘንበት በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል በእግዚአብሔር ደግሞ እንመካለን።"
(ሮሜ 5:6-11)
.
.
.
እኛም እሱን በመስቀል ላይ ሲሰቅለው ለእኛ ያለውን የእግዚአብሔርን ፍቅር አየን። የእግዚአብሔር የፍቅሩ ጥግ ልጁን መስቀል ላይ እንዲሰቅል አስገድዶታልና። ... በዚህም በአንድ ቀን ድርጊት የፍቅርን ትርጉምና መመዘኛ በመስቀል ላይ በልጁ ደም አትሞ አሳየን። ... ፍቅር ፍልስፍና ሆኖ ምሳሌ ማሳያ ከፈለገ እውነተኛ ምሳሌው ኢየሱስ ነው። ፍቅር የሚጨበጥ ቁስ ሆኖ መመዘኛ ካስፈለገው መመዘኛው መስቀሉ ብቻ ነው። ብሎ አስተማረን። ... ይህን ሁሉ አየን፣ ይህን ሁሉ ሰማን፣ ይህን ሁሉ አወቅን። ... ከሃሳቡም ጋር ተስማምተን ሁሉን ትተን ተከተልነው!
.
.
.
ግና በምንኖረው ኑሩ እንደተረዳነው እናውቃለንና አውቀዋለሁ የሚል ከክፋት ይራቅ። ... አንድ ጊዜ ለሐጢያታችን ሞቶ ... ለጽድቃችን ከሙታን የተነሳ ክርስቶስ እንጂ በየጊዜው ስለሐጢያታችን የሚሞት ... የሚነሳ ክርስቶስ የለንምና። ...
.
.
.
እሱ በአንድ ክፍለ ዘመን ተከስቶ የተነነ፣ ታሪኩ በሞቱና በትንሳዔው ትርክት ብቻ የተወሰነ ሳይሆን ፍጻሜ ታሪክ ያለው ነው። እሱ የታሪኩን መጨረሻ ሊያሳይ እንደገና በአካል ይመጣል። በውርደት የተጀመረውን የማዳን ጉዞ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በሰማይና በምድር ፊት፣ በመላዕክቱ ፊት፣ በፍጥረቱ ፊት፣ .. በወጉት ፊት በክብር ሊዘጋ ተመልሶ ይመጣል። ...
.
.
.
ኢየሱስ የዘራውን ሊሰበስብ ይመጣል። ያኔ ደግሞ እውነትን ከሐሰት፣ ቅዱሱን ከእርኩሱ ይለያል። ያኔ ሁለቱንም ወደ ተዘጋጀላቸው ስፍራ ይልካል። ... ፍሬ አልባውን እንክርዳድ በእሳት ያቀጥላል። እውነተኛ ዘሩንም በራሱ ጎተራ ይከታል። ...
.
.
.
ነገርን ሁሉ በዚህ መልኩ ከዘጋ በኋላ በደሙ ከዋጃቸው ጋር ለዘላለም በዙፋኑ ላይ ይነግሳል። ... በዚያም ቀንና ለሊት፣ ሐዘንና ለቅሶ፣ ሞትና ትንሳዔ፣ ... የለም። በዘላለም ውስጥ ዘላለም እንጂ ጊዜ እና ሁኔታ ስፍራ አይኖራቸውምና። ...
.
.
.
ስለዚህ ሞቱንና ስናስብ ትንሳዔውን ደግሞ እናስባለን። ትንሳኤውን ስናስብ ዳግም ምጽአቱን፣... ሊለወጥ የማይችለውን አስፈሪና አሰደንጋጭ፣ ...
እንዲሁም አስደሳችና ተናፋቂ ፍርዱን እናስባለን። ... አብረን መክበራችን እና በዘላለም ውስጥ አብረን መኖራችን በምድር ላይ ከእርሱ ጋር የመወገናችን ውጤት መሆኑንም እናስባለን። ...
.
.
.
ክርስትና ማለት ይሄ ነው። ከዚህ ውጪ ክርስትና የለም!!!
.
.
መልካም በዓል

❓የወሊድ መቆጣጠሪያ❓
ይህ ጉዳይ የስነ ምግባር (ethics) እና ከዘመናዊ የሕክምና ሙያ ጋር የተቆራኘ ጉዳይ ነው። በመጽሐፍ ቅዱስ ብዙ ልጆች ያሏቸው እና ጥቂት ብቻ ልጆች ያሏቸው ሰዎች አሉ። የወሊድ መከላከያ ተጠቅመው መሆኑን ግን አናውቅም። አልተጻፈልንም።
መጽሐፍ ቅዱስ የወሊድ መከላከያ ስለመኖሩ አያስተምርም። በዘፍ. 38 አውናን የሟች ወንድሙን ሚስት ካገባ በኋላ የሚወለደው ልጅ በወንድሙ እንደሚጠራና ለእርሱ እንደማይሆን ስላወቀ ከወንድሙ ሚስት ጋር ከተኛ በኋላ ዘሩን በእርሷ ውስጥ ሳይሆን በምድር ያፈስስ እንደነበር ተጽፏል። ይህንን በአውናን ስም አውናኒዝም (Onanism) ይሉታል። በቴክኒካዊ ስሙ Coitus interruptus ይባላል። ከኮንደም አጠቃቀም ጋር ተቀራራቢ ነው።
አውናን የተቀሰፈው ማድረግ ያለበትን ቤተሰባዊ ኃላፊነት ስላልፈጸመ እንጂ በተለይ ይህን ስላደረገ አይደለም። ከዚህ ሌላ ከወሊድ ክልከላ ጋር የተቆራኘ ክፍል የለም።
በቤተ ክርስቲያን የወሊድ መከላከያ ነጻነትን የሚጠቀሙ የመኖራቸውን ያህል የሚያወግዙም አሉ። የሚያወግዙት ቃሉ ብዙ ተባዙ ምድርንም ሙሉአት ብሎ በዘፍ. 1 እነ አዳምን፥ በዘፍ. 9 ደግሞ የኖኅን ልጆች ስላዘዘ መከልከል የለበትም ይላሉ። ደግሞም፥ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ስለሆኑ መቀበል እንጂ መከላከል የለብንም ይላሉ።
መከላከያን የሚደግፉ ደግሞ አቅምንና ኃላፊነትን በማገናዘብ የሚወስኑት ግላዊና ቤተሰባዊ ውሳኔ ነው።
ይህ ጉዳይ በእውቀትና በመረዳት፥ በኅሊና ዳኝነትም፥ ‘የለም፤ ከጥቂት በላይ መውለድ አልፈልግም።’ በሚሉ ላይ፥ ወይም፥ ‘አዎን፥ መውለድና መብዛትና መባዛት ታዝዣለሁና አትንኩኝ።’ በሚሉም ላይ አላግባብ የሆነ ጫና መፍጠር ተገቢ አይደለም እላለሁ። የሚያበረታቱ ወይም የሚያወግዙ የመኖራቸውን ያህል፥ ሙሉ ሰዎች እንደመሆናቸው መጠን ለባለ ጉዳዮቹ መተውን የሚመርጡ ብዙዎች ናቸው። ሁለቱም ጉዳዮች በቃሉ ውስጥ በግልጽ የተደገፉም፥ የተከለከሉም አይደሉም።
✍ ዘላለም መንግስቱ
#married

(1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ 13)
----------
4፤ ፍቅር ይታገሣል፥ ቸርነትንም ያደርጋል፤ ፍቅር አይቀናም፤ ፍቅር አይመካም፥ አይታበይም፤
5፤ የማይገባውን አያደርግም፥ የራሱንም አይፈልግም፥ አይበሳጭም፥ በደልን አይቆጥርም፤

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📛 በወሲባዊ ሀጢያት ልምምድ ውስጥ ያለ ማንኛውም ሰው እነዚህ አራት ወሳኝ ነገሮች ያጣል ፡፡
1 ) ራዕይን ማጣት
የጊዜ ጉዳይ እንጂ በወሲባዊ ሃጢያት የፀና ሰው ራዕዩን ማጣቱ አይቀሬ ነው ፡፡
ያለ ምንም ዓላማ በጭፍን የመረረ ህይወት መኖር ይጀምራል
2) ተፈጥሮአዊ እውቀትን ማጣት
ማንም ሰው ሊረዳው የሚችለውን ቀላል ነገር እንኳን እንዳይረዳ ያደርገዋል ፡፡
በመፅሐፍ ቅዱስ የሶምሶንን ታሪክ ስናነብ አራት ጊዜ የሃይልህን ምንጭ ተናገር ብላው በፍልስጤማውያን ልታስይዘው ሞክራ ትክክለኛውን የሃይሉን ምንጭ ስላልነገራት አራቱንም ጊዜ ከእጃቸው አምልጦ እንኳን ደሊላ ለምን እነደቀረበችው አልገባውም ነበር ፡፡ ምክንያቱም ተፈጥሮአዊ እውቀቱ ( common sense ) ተወስዶበታል ፡፡
3) ፍርሃትን ማጣት
እየሄደበት ያለው ጎዳና
👉 ከእግዚአብሔር እንደሚለየው
👉 መጨረሻው ሞት እንደሆነ
👉 አካላዊ ጉዳት እንደሚያደርስበት #እያወቀ ፍሬኑን ከመርገጥ ይልቅ ነዳጅ መስጫውን እንዲረግጥ ወደ ሞት እንዲፈጥን ያደርገዋል ፡፡ ፍርሃቱን ይቀማዋል !
4) የእግዚአብሔርን ውለታ ያጣል
በህይወታችን ያለ ስኬትና ክንውን የእግዚአብሔር ውለታ እንጂ የእኛ የስራ ውጤት ብቻ አይደለም ፡፡
ወሲባዊ ሃጢያት የእግዚአብሔርን ውለታ ፣ ፀጋና ሞገስ ከሰው ያርቀዋል ፡፡ ሶምሶን ከደሊላ ጋር በመተኛቱ የእግዚአብሔር ክብር ያለበትን ፀጉሩን ሲያጣ እናያለን ፡፡
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ከላይ ያለውን ቪድዮ ይመልከቱት
✅ ለሌሎች እንዲደርስ #ሼር ማድረግዎን አይርሱ

ትኩረት እንስጠው አደራ ይነበብ ከታች ባለዉ link sign እናድርግ
Petition እንፈርም
Comprehensive sexuality education ማለት
👨👩👧👦 በንፁህና ክፉውንና ደጉን በቅጡ ለማገናዘብ ባልዳበረ የህፃናት አእምሮና ስነልቦና ላይ ያነጣጠረ አለምአቀፍ ጥቃት ነው።
👨👩👧👦 የአንዲትን ሀገር ህዝቦች ባህል እሴትና የሁሉንም ሐይማኖታዊ አስተምሮቶች በተቃረነ መልኩ ወሲባዊ ልቅነትን ከለጋ እድሜ ጀምሮ እንደ ሰደድ እሣት የሚያቀጣጥል ስውር መሣሪያ ነው።
👨👩👧👦 ልጆችና አፋላ ወጣቶችን እጅግ አደገኛና ለጠንቅ አጋላጭ የሆኑ ልምምዶችን እንዲሞክሩ የሚገፋፋና ሲያደርጉትም ትክክል እንደሆኑ እንዲሰማቸው የሚያበረታታ መርዝ ነው።
👨👩👧👦 ልጆችንና አፍላ ወጣቶችን የተለያዮ እንግዳ ልምምዶች በመሞከር በግልም ወይንም በጋራ ወሲባዊ ስካር ማግኘት የሚችሉበትን መንገድ ማስተማርና የማለማመጃ ስልት ነው።
ዉጤቱ
🙈ልጆችን ሴሰኛ ማድረግ /sexualize children
🙈Teach how to consent to sex.
ለሚቀርብላቸው የወሲብ ጥያቄ እሺ ባይ ማድረግ
🙈 Normalize anal & oral sex.
🙈የተመሳሳይ ፆታ ግንኙነትና የተፈጥሮ ፆታን ማስቀየርን ማበረታታት
🙈 በሚለማመዱት ልቅ ወሲባዊ ግንኙነቶች ሣቢያ ለሚፈጠር እርግዝና ደግሞ የውርጃ አገልግሎት ማቅረብ
🔔ለአንዲት ሀገር የወሲብ ነፃነት አንገብጋቢ ጉዳይ ሲሆን የተዋዶ ጤና አደጋ ላይ ይወድቃል።🔔
ይህንን በልጆቻችን በቤተሰባችን በማህበረሰባችን ብሎም በሀገራችን ላይ የተጋረጠብንና ሠርጎ የገባን እጅግ ከፍተኛ አደጋ ለማስቆም "እኔ የልጄ የወንድሜ የእህቴ የጓደኛዬ ጠባቄ ነኝ" ብለን ተነሣን። ስለ ኢትዬጲያ ያገባኛል
🇪🇹 የComprehensive sexuality education ለሀገሬ አያስፈልጋትም።
🇪🇹 Say No for CSE
ስለዚህ ባለቤቴ #ዶር_ሥዩም በክፍል 3 ያስተላለፈውን በድጋሜ ተመልክታችሁ የምናሰባስበው የተቃሞ ድጋፍ ፊርማ በላክንላችሁ ሊንክ በመግባት ቅፁን በመሙላት ለልጆቻችሁ መቆማችሁ እንድታረጋግጡ እንለምናችኋለሁ።
ሌሎች አይተው ቤታቸውን እዲያስመልጡ ሼር በማድረግ እርዷቸው። በተከታታይ ጉዳዬችን በጥልቀት የምተረዱበትን መረጃዎች እናካፍላችኋለን ። (#sister_saba)
Petition እንዲፈርሙም ማሳሰብ ዋና ነገር መሆኑን የት እንደሚፈርሙም ሊንኩን ብታመለክቱዋቸው ተገቢ ነው እንላለን፡፡
https://www.comprehensivesexualityeducation.org/international-map/ethiopia/

StopCSE.org
Protect Ethiopia Children
Sign the Petition to STOP CSE!
📌 እጮኛሽን እስክታገቢው ድረስ እንደምታገቢው እርግጠኛ መሆን አትችይም
📌 እጮኛህን እስክታገባት ድረስ እንደምታገባት እርግጠኛ መሆን አትችልም
ብዙ ጥንዶች ከጋብቻ በፊት ወሲብ ማድረግን ሲፈልጉ የሚጠቀሙበት ሽፋን " መጋባታችን ስለማይቀር ዝሙት ሊሆን አይችልም " ይላሉ ።
አይደለም ከወራትና ከአመታት በኋላ ስለሚሆን ነገር ከደቂቃዎች በኋላ ስለሚሆነው ነገር ማን ያውቃል ❓ 🤔
" አሁንም። ዛሬ ወይም ነገ ወደዚህ ከተማ እንሄዳለን በዚያም ዓመት እንኖራለን እንነግድማለን እናተርፍማለን የምትሉ ....ተመልከቱ፥ ነገ የሚሆነውን አታውቁምና።"
(የያዕቆብ መልእክት 4:13)
ነገን ማቀድ መልካም ነው ። እቅድን ሽፋን አድርጎ ኃጥያትን መስራት ግን ዓመፅ ነው ። ማንን ነው ምናታልለው ?? እግዚአብሄር እኮ ልብንና ኩላሊትን ይመረምራል !
ማስተዋል ይብዛልን ❗️
#Unmarried

Purity Tube pinned «ትኩረት እንስጠው አደራ ይነበብ ከታች ባለዉ link sign እናድርግ Petition እንፈርም Comprehensive sexuality education ማለት 👨👩👧👦 በንፁህና ክፉውንና ደጉን በቅጡ ለማገናዘብ ባልዳበረ የህፃናት አእምሮና ስነልቦና ላይ ያነጣጠረ አለምአቀፍ ጥቃት ነው። 👨👩👧👦 የአንዲትን ሀገር ህዝቦች ባህል እሴትና የሁሉንም…»
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
" I wanna give you one secret
Make a standard for yourself
That if you are not ready for marriage then you are not ready for dating , that's all
Otherwise you dating for what ? #for_fun
If you wanna have fun get a hobby ,......
YOU DON'T USE ANOTHER PERSON'S HEART FOR FUN "
#General #share

ውድ የpurity Tube ቤተሰቦች ከGospel season አዘጋጆች ጋር በመተባበር ለ6 ደቂቃ የሚቆይ በብዙ አማኞች ዘንድ የሚጠየቁ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎች ላይ የሚሰጡ ማብራሪያዎችን ዛሬ 1 ክፍል እናቀርብላችኋለን
በርናባስ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ።
Gosple season ቃል በገባነው መሰረት የመጀመሪያ program ዛሬ ጀምረናል።
ሀሳብ አስተያየቶን
@Adonipriest7
@nahumjesus
@bernx
እንዲሁም እንዲነሳ የምትፈልጉትን ጥያቄ
@Gospel_preachers_bot

Welcome!!! We need 20,000 petition to protect our children and the next generation:
#URGENT !!!
The Link 👇👇
https://www.comprehensivesexualityeducation.org/international-map/ethiopia/
Dr. Seyoum:
Our group members have passed well over 26,009 but the petitions signed so far are 8570 or so.
There are more than 17,439 members who have not signed.
11,430 signs left to stand for Children!!!
Writing the word signed here does not mean you have signed.
You have to go into the website fill the form and click "submit" !
You'll get an email confirmation!
Sister Saba,
WHY you stand to STOP CSE?
Comprehensive sexuality education ማለት
👨👩👧👦 በንፁህና ክፉውንና ደጉን በቅጡ ለማገናዘብ ባልዳበረ የህፃናት አእምሮና ስነልቦና ላይ ያነጣጠረ አለምአቀፍ ጥቃት ነው።
👨👩👧👦 የአንዲትን ሀገር ህዝቦች ባህል እሴትና የሁሉንም ሐይማኖታዊ አስተምሮቶች በተቃረነ መልኩ ወሲባዊ ልቅነትን ከለጋ እድሜ ጀምሮ እንደ ሰደድ እሣት የሚያቀጣጥል ስውር መሣሪያ ነው።
👨👩👧👦 ልጆችና አፋላ ወጣቶችን እጅግ አደገኛና ለጠንቅ አጋላጭ የሆኑ ልምምዶችን እንዲሞክሩ የሚገፋፋና ሲያደርጉትም ትክክል እንደሆኑ እንዲሰማቸው የሚያበረታታ መርዝ ነው።
👨👩👧👦 ልጆችንና አፍላ ወጣቶችን የተለያዮ እንግዳ ልምምዶች በመሞከር በግልም ወይንም በጋራ ወሲባዊ ስካር ማግኘት የሚችሉበትን መንገድ ማስተማርና የማለማመጃ ስልት ነው።
ዉጤቱ
🙈ልጆችን ሴሰኛ ማድረግ/
sexualize children
🙈Teach how to consent to sex.
ለሚቀርብላቸው የወሲብ ጥያቄ እሺ ባይ ማድረግ
🙈 Normalize anal & oral sex.
🙈የተመሳሳይ ፆታ ግንኙነትና የተፈጥሮ ፆታን ማስቀየርን ማበረታታት
🙈 በሚለማመዱት ልቅ ወሲባዊ ግንኙነቶች ሣቢያ ለሚፈጠር እርግዝና ደግሞ የውርጃ አገልግሎት ማቅረብ
🔔ለአንዲት ሀገር የወሲብ ነፃነት አንገብጋቢ ጉዳይ ሲሆን የተዋዶ ጤና አደጋ ላይ ይወድቃል።🔔
ይህንን በልጆቻችን በቤተሰባችን በማህበረሰባችን ብሎም በሀገራችን ላይ የተጋረጠብንና ሠርጎ የገባን እጅግ ከፍተኛ አደጋ ለማስቆም "እኔ የልጄ የወንድሜ የእህቴ የጓደኛዬ ጠባቄ ነኝ" ብለን ተነሣን። ስለ ኢትዬጲያ ያገባኛል
🇪🇹 የComprehensive sexuality education ለሀገሬ አያስፈልጋትም።
🇪🇹 Say No for CSE
ስለዚህ ባለቤቴ ዶር ሥዩም በክፍል 3 ያስተላለፈውን በድጋሜ ተመልክታችሁ የምናሰባስበው የተቃሞ ድጋፍ ፊርማ በላክንላችሁ ሊንክ በመግባት ቅፁን በመሙላት ለልጆቻችሁ መቆማችሁ እንድታረጋግጡ እንለምናችኋለሁ።
ሌሎች አይተው ቤታቸውን እዲያስመልጡ ሼር በማድረግ እርዷቸው። በተከታታይ ጉዳዬችን በጥልቀት የምተረዱበትን መረጃዎች እናካፍላችኋለን ።
Sister Saba:
እባካችሁ ውድ የኢትዬጲያ ልጆች የምትጋብዛቸውን ቅፅን በሞልተዉ መመዝገባቸውን እርግጠኖች ሁኑ።
Dr. Seyoum:
ይህንን ታሪካዊ አደራ እድንወጣ በታላቅ አክብሮት አደራ እንላለን!
ይህ ዕድል በህይወት ዘመናችን ከምናገኛቸው ታላላቅ ዕድሎች አንዱ ነውና ታሪክ ሰርተን እንድናልፍ ታላቅ ጥሪ በትህትና እናቀርባለን!!!
#share #share #share

Forwarded from Deleted Account
ዳግማዊ ሞገስ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልክ።
Gosple season
ዕብ 10÷26 ማብራሪያ እና
አማኝ ካመነ በኃላ ድነቱን ያጣል?
ሀሳብ አስተያየቶን
@Adonipriest7
@nahumjesus
@bernx
እንዲሁም እዲነሳ የምትፈልጉትን ጥያቄ
@Gospel_preachers_bot
ህግ ለምን ተሰጠ? ሰኞ ግንቦት 17 ይቀጥላል.. ..
Gosple season
ዕብ 10÷26 ማብራሪያ እና
አማኝ ካመነ በኃላ ድነቱን ያጣል?
ሀሳብ አስተያየቶን
@Adonipriest7
@nahumjesus
@bernx
እንዲሁም እዲነሳ የምትፈልጉትን ጥያቄ
@Gospel_preachers_bot
ህግ ለምን ተሰጠ? ሰኞ ግንቦት 17 ይቀጥላል.. ..
❓በመካከላችሁ mini sex አለ ወይ? ❓
ረዘም ላለ ጊዜ አብረን በፍቅር ቆይተናል ግን ስለ ትዳር ማንሳት አይፈልግም ! ምክንያቱን አላውቅም !
ከላይ ያለው ሁኔታ በ Relationaship ውስጥ ባሉ ብዙ ሴቶች የሚታወቅ ችግር ነው ፡፡
በእንዲህ ባለ ሁኔታ ውስጥ ላሉ ሴቶች ምክንያቱ ሊሆን የሚችለው አጭር ነው 👇👇
በመካከላችሁ mini sex አለ ወይ?
(mini sex ማለት መሳሳም መተሻሸትና የመሳሰሉ የወሲብ ስሜትን ' ለማስታገስ ' ሰዎች የሚጠቀሙባቸው ድርጊቶች ናቸው ፡፡ )
ብዙ ወንዶች የወሲብ ፍላጎታቸውን የሚያሟሉበት ሁኔታ ውስጥ ካሉ ስለ ረዥም ጊዜ አያስቡም ወይም ስለ ትዳር አይጨነቁም፡፡
ምክንያቱም ትዳር ውስጥ ሳይገቡ ወይም ከባድ ሃላፊነት ሳይቀበሉ ስሜታቸውን ማርካት ስለቻሉ ነው ፡፡
ስለዚህ በmini sex ልምምድ ውስጥ ሆነሽ የወንድ ጓደኛዬ ስለ ትዳር ያስባል ብለሽ ማሰብ ሲበዛ የዋህነት ነው ፡፡
#General
#Couple

👋🖐ሰላም ተወዳጆች
በያላችሁበት ሰላም ይብዛላችሁ ። ኮቪድ 19ን ለመከላከል ሁላችሁም ተገቢውን ጥንቃቄ እያደረጋችሁ እንድትቀጥሉ እንዳትዘናጉ አደራ እላለሁ ።
ይህ ወረርሽኝ በእውነት የብዙዎቻችንን ህይወት አክብዷል ። የፈለግነውን ነገር እንደልባችን እንዳናደርግ ሆነናል ። አንዳንዶች ደግሞ በሞኝነት 'ድፍረት' እንደቀድሞው ምንም እንዳልተፈጠረ ሲኖሩ ታዝበናል ።
ከታዘብኳቸው ነገሮች አንዱን ላጋራችሁ እስኪ
አንዳንድ እጮኛሞች ወይም ፍቅረኞች ቀኑን ሙሉ በየራሳቸው ስራ ቦታ ወይም መኖሪያ ቤት እየተጠነቀቁ ቆይተው ሲገናኙ እንደውም ከመቼውም ጊዜ በላይ ተቀራርበው ተቃቅፈው ( ኧረ እንደውም ተናንቀው በሉት )ወክ እያረጉ ወሬያቸውን ይኮመኩማሉ ።
ኧረ ተዉ ! " ኮሮና ቫይረስ ፍቅረኞች መሀል አይገባም ፣ ፍቅር አክባሪ ነው " ተብሏል እንዴ !? 🤔
መፅሀፍ ሲናገር ' ፍቅር የራሱን አይፈልግም ' ይላል ። በዚህ ወረረሽኝ ወቅት ምን ማለት እንደሆነ ታውቃላችሁ ?
ምን ማለት መሰላችሁ " እጮኛዬ ናፍቃኛለች ግን በሆነ አጋጣሚ ለቫይረሱ ተጋልጬ ሊሆን ስለሚችል ናፍቆቷ ቢከብደኝም እሷንም ላስይዛት ስለምችል ላገኛት አይገባም " ብሎ ማለት ማለት ነው ። አትሳቅ ! አዎ እንደዛ ማለት ነው
አዎ እውነት ነው ፤ ርቀትና በአካል አለመገናኘት በፍቅረኞች መሀል ክፍተት የመፍጠር አቅም አላቸው ነገር ግን በመሀላቸው ያለው ፍቅር እውነተኛ ከሆነ ይህ ክፍተት አይፈጠርም ።
እባካችሁ ይህ ክፉ ጊዜ እስኪያልፍ በስልክ በቴክስት በቻት በተለያዩ መንገዶች አውሩ
#share #share
#couples

የሀጢአታችን ጥልቀት ቢገባን ኖሮ አብዝተን እግዚአብሔርን እንፈልገው ነበር አንዳንድ ጊዜ በህይወታችን ያሉ መልካም ምግባራትን ተመልክተን ቅዱሳን እና መድሀኒት የማያስፈልጋቸው እንደሆንን እናስባለን።
👉እመኑኝ የእግዚአብሔር ቃል ሀጢአተኞች ናችሁ ብቻ አይለንም ሙታን ናችሁ ጭምር እንጂ፣ በደለኞች ብቻ አይለንም የእግዚአብሔር ጠላቶች ጭምር እንጂ።
👉 ወዳጆቼ ልባችን በምን ያህል ጥልቀት ክፉ እና የማይታዘዝ መሆኑን ካላወቅን እግዚአብሔር በህይወታችን ያለውን ቦታና አስፈላጊነት መረዳት አንችልም።
እግዚአብሔር ያለ እኛ ይኖራል እኛ ግን ያለ እርሱ ሙታን ነን ደባል አድርገን ከምቾታችን ጋር አንደርድረው ይልቅ ጥልቅና ጠጣር የሆነው ክፉ ልባችንን ሊቀይርና ህያው ሊያደርገን ወደሚችል ወደ እግዚአብሔር ምህረት እንሩጥ።
👉 ኢየሱስን ወደ ህይወታችሁ ጋብዙት ብዬ ብቻ አልጠይቃችሁም ነገር ግን ባታምኑበት ለዘላለም እንደምትሞቱ በገሀነምም የሚረዳችሁ እንደሌለ ልነግራችሁ እወዳለሁ።
👉መስቀሉ ድራማ አይደለም የብዙዎችን ሀጢአት ለማስተሰረይ የተከፈለ የደም ዋጋ የኢየሱስ የነብሱ ድካም ነው።

"ኮሮና ቫይረስ እና ክርስቶስ " የተሰኘውን በጆን ፓይፐር ተፅፎ በገርጂ አማኑኤል ኅብረት ቤተ ክርስቲያን አባላት የተተረጎመውን መፅሀፍ በድምፅና በፒዲኤፍ ( Audio & PDF ) አማራጭ ከታች ባለው ሊንክ ያገኙታል 👇👇
https://geuc.org/index.php/en/2020-05-31-08-07-30?fbclid=IwAR0ctJbDncYYSnZVquMvfHsyViMvcKrd7cJO8rGFZb3-iiEdTr22rTQHqLc