ድንግልናሽን አጥተሽ ከሆነ......
✨ ድንግልናሽን አጥተሽ ከሆነ በዚህ ነገር ተስማምተሽ እረፊ ምንም ነገር ድንግልናሽን ሊመልስልሽ አይችልም፡፡
👉 ስለዚህ ህይወትሽን ወደፊት ቀጥይ፡፡
ድንግልናሽን የወሰደው ወንድ ካቆመበት ሊቀጥል ተመልሶ ይመጣ ይሆናል ፤ ነገር ግን አትፍቀጂለት ፡፡
👉የተበታተነውን ህይወትሽ ሰብስቢና ልክ ድንግል እንደነበርሺበት ጊዜ መኖር ጀምሪ፡፡
👉sexually ንፁህ የሆነ ህይወት ምሪ በዚህም የእግዚአብሔርን ምህረትና ፀጋ በራስሽ ህይወት ፈትነሽ ታውቂያለሽ፡፡
ማንም ወንድ ከተማው ላይ ካሉ ድንግል ሴቶች አብልጦ አንቺን ይፈልጋል፡፡ ምክንያቱም ህይወትሽን sexually ንፁህ በማድረግ አስደስተሺዋልና ነው፡፡
⏩ መፅሀፈ ሩትን አንብቢ፡፡ እሷ በመጀመሪያ የኑሀሚንን ልጅ አግብታ ነበር፡፡ ድንግል እንዳልነበረች መናገር አይጠበቅኝም፡፡
ግን ባሏ ሞተ ፡፡
✨ነገርግን ሩት በከተማው ውስጥ ሁሉም ደናግላን የሚመኙትን ታዋቂ ባለጠጋ ሰው ልብ ሰረቀች፡፡
👉አየሽ " #ዳግማዊ_ድንግልና " የሚባል ነገር አለ፡፡ ይኸውም ንስሃ በገባ የህይወት ምልልስ የሚመጣ ነው፡፡ 💯
የመጨረሻ ነጥብ 👇
sexually ንፁህ ህይወት የሚኖርሽ ድንግልናሽን የወሰደው ወንድ ተመልሶ ስለመጣ አይደለም፡፡
👉ከእሱ ጋርም ሆነ ያለእሱ ንፁህ የሆነ ህይወት ይኑርሽ፡፡
#single
💢💢 @PurityTube 💢💢

❤1
⏩⏩ እስኪ ሌላ ጥቅስ❓
👤A4P እንግዳ ፦ ጥያቄዬ ከጋብቻ በፊት sex ማድረግ ምን ችግር አለው?
ሰውነታችንን በምድር ላይ መቀደስ ያን ያህል አስፈላጊ አይመስለኝም ፡፡
ምክንያቱም " ነገር ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ ይህን እላለሁ። ሥጋና ደም የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊወርሱ አይችሉም፥ የሚበሰብሰውም የማይበሰብሰውን አይወርስም።"
(1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 15:50)
👉" ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ ነው፤ ሥጋ ምንም አይጠቅምም፤ እኔ የነገርኋችሁ ቃል መንፈስ ነው ሕይወትም ነው።"
(የዮሐንስ ወንጌል 6:63)
ስለዚህ እኔና ፍቅረኛዬ ነፍሳችንን እና መንፈሳችንን ቅዱስ ካደረግን sex በስጋ የሚደረግ ስለሆነ ምንም ማለት አይደለም፡፡
እናም ይህን እውነት ፍቅረኛዬ መቀበል ስለላቃታት ይሄን ሃሳብ የሚደግፍ ሌላ ጥቅስ ለማግኘት ነው አመጣጤ፡፡
👤A4P ፦ "እውነት"?? እየቀለድክ እንዳለልሆነ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ ስለዚህ ዝነኛ "ወንጌል" በቅርቡ ሰምቻለሁ፡፡ እና ይመስለኛል የዚሁ የስህተት ወንጌል ተጠቂ ነህ፡፡
ይህ የስህተት ወንጌል "ሰው የስጋ ፣ የነፍስና የመንፈስ ውህድ ነው እናም ሁለቱ ማለትም ነፍሱና መንፈሱ ብቻ ናቸው ወደ ወደ መንግስተሰማያት የሚገቡት ስጋ የሚበሰብስ ስለሆነ በስጋው የፈለገውን ቢያደርግ ችግር የለውም" የሚል ነው፡፡
ምን አይነት የቆሸሸ እና ጠማማ ትምህርት ነው???
👉ይህ ትምህርት የወደፊት ትዳርህን ብቻ ሳይሆን ህይወትህንም ጭምር የሚያመሰቃቅል ነው፡፡
✨እንዲህ አይነት ወንጌል የሚሰበክበት 'ቤተክርስቲያን' ውስጥ ከሆንህ ለቀህ እንድትወጣና ጤናማ ወንጌል ወደ ሚሰበክበት ቤተክርስቲያን እንድትቀላቀል እመክርሃለው፡፡ እዛው ሆነህ እነሱን ለመለወጥ እሞክራለሁ ብለህ በጭራሽ እንዳታስብ፡፡
👉አንድ ቤተክርስቲያን የስህተት አስተምህሮ ውስጥ የምትገባው በቅድስና ፣ በጋብቻና በቤተሰብ ጉዳዬች ላይ ማመቻመች ስትጀምር ነው፡፡
👉እንዲህ አይነት ትምህርት የተማርከው በኢንተርኔት ፣ በመፅሀፍ ወይም በተለያዩ የቴክኖሎጂ መንገዶች ከሆነ አሁኑኑ ግንኙነትህን አቋርጥ!
እናም ይህን👇👇 የህይወትህ መርህ አድርግ
👉"በሙሉ የመፅሐፍ ቅዱስ መልዕክት እንጂ በአንድና ሁለት ወይም በተወሰኑ ጥቅሶች መሠረት አድርጌ አልመራም"👈
ለምሳሌ ቅድም የነገርከኝን ጥቅሶች ባየህበት እይታ እነዚህን ጥቅሶች እይ
1ኛ ተሰሎንቄ 5 ፥ 23 ፣ ሮሜ 12 ፥ 1 ፣ 1ኛ ቆሮ 6 ፥ 19-20
አየህ የእግዚአብሔርን ቃል እንደ ጥቅሶች ስብስብ ሳይሆን እንደሙሉ መልዕክት ማየት አለብህ፡፡
#single #couples

ለርኵሰት ሳይሆን እግዚአብሔር
በቅድስና ጠርቶናልና
1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 4
1 እንግዲህ በቀረውስ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ልትመላለሱ እግዚአብሔርንም ደስ ልታሰኙ እንዴት እንደሚገባችሁ ከእኛ ዘንድ እንደ ተቀበላችሁ፥ እናንተ ደግሞ እንደምትመላለሱ፥ ከፊት ይልቅ ትበዙ ዘንድ በጌታ በኢየሱስ እንለምናችኋለን እንመክራችሁማለን።
2 በጌታ በኢየሱስ የትኛውን ትእዛዝ እንደ ሰጠናችሁ ታውቃላችሁና።
3 ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም መቀደሳችሁ ነውና፤
4-5 ከዝሙት እንድትርቁ፥ እግዚአብሔርን እንደማያውቁ አሕዛብ በፍትወት ምኞት አይደለም እንጂ፥ ከእናንተ እያንዳንዱ የራሱን ዕቃ በቅድስናና በክብር ያገኝ ዘንድ እንዲያውቅ፤
6 አስቀድመን ደግሞ እንዳልናችሁና እንደ መሰከርንላችሁ፥ ጌታ ስለዚህ ነገር ሁሉ የሚበቀል ነውና ማንም በዚህ ነገር አይተላለፍ ወንድሙንም አያታልል።
7 ለርኵሰት ሳይሆን እግዚአብሔር በቅድስና ጠርቶናልና።

❓❓😟ለምን ተበሳጨች??
እውነት ነው ፤ ብዙ ጊዜ ወንዶች ሴቶቻቸው ለምን እንደሚበሳጩ ማወቅ ይሳናቸዋል፡፡
❓❓ለምን ❓❓
👉ሴቶች በፍጥረታቸው ውብ ፣ ማራኪ ፣ መስህብ ያላቸው እና ሌሎች መልካም ነገሮች ብቻ አይደሉም፡፡
ይልቁንም በአብዛኛው ውስብስብ ፍጥረቶች ናቸው ፡፡
👉አንዳንድ ጊዜ በተለይም ምንም ባልተጨበጠ ነገር ሲበሳጩ እነሱን መረዳት በጣም አስቸጋሪ ይሆናል፡፡
✨ወንድ ሚስቱ ወይም ፍቅረኛው ስትበሳጭ ማድረግ የሚችለው በጣም የተሻለ ነገር ከራሷ ጋር ጊዜና ቦታ አንዲኖራት መተው ነው፡፡
ይህም ሲባል ለረዥም ጊዜ ወይም ቀኑን ሙሉ መዝጋት ማለት አይደለም፡፡ በፍፁም❕
ለተወሰኑ ደቂቃዎች ብቻ ለብቻዋ ተዋት ከዛም ተመለስና እሷ በምትወደው መልኩ ፍቅርህን አሳያት ፡፡
ከዛም ራሷ"ምን እነደነካኝ አላውቅም ፡፡ ከተወሰኑ ደቂቃዎች በፊት ተበሳጭቼ ነበር፡፡ አሁን አንተ ስላለህልኝ ተረጋጋሁ፡፡" ልትልህ ትችላለች፡፡
👉ይሄን መንገድ መጠቀም ካልፈለግክ ፤ በቃ መፍትሔ ፍለጋ ቢያንስ 12 መፅሃፍትን📚📚 ማገላበጥህ ነው፡፡
እዚጋ አንድ ምክር ፦ አልበርት አንስታይንም ቢሆን ሁሉም ወንዶች ሴቶቻቸውን መረዳት የሚችሉበት አንድ ጥሩ ቀመር ሊያዘጋጅ አይችልም፡፡
👉አሁን አሁን ሁሉም ፈላስፎች እና ሳይንቲስቶች በዚህ በእግዚአብሔር ቃል እየተሰማው መጥተዋል፦
💥"ሚስትህን እስከ ሞት ድረስ ውደዳት እናም ቀሪ ዘመንህን በደስታ ኑር፡፡" አራት ነጥብ፡፡💯
💮" ባሎች ሆይ፥ ክርስቶስ ደግሞ ቤተ ክርስቲያንን እንደ ወደዳት ሚስቶቻችሁን ውደዱ፤ በውኃ መታጠብና ከቃሉ ጋር አንጽቶ እንዲቀድሳት ስለ እርስዋ ራሱን አሳልፎ ሰጠ፤"
(ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:25-26)
#couples #married

👉ያላገባ ወንድ እና የህይወት ዘመን ቆይታ👈
"አንድ ያላገባ ወንድ የህይወት ዘመን ቆይታው በቀን ሁለት ፓኬት ሲጋራ ከሚያጨስ ሰው የህይወት ቆይታ ጋር እኩል ነው፡፡"
ይሄን የጥናት ውጤት ከየት እንዳነበብኩት በትክክል አላስታውስም፡፡ ነገርግን ሁሌ ሳስበው ግርም ይለኛል፡፡
👉"እያንዳንዱ ሲጋራ ከአጫሹ ህይወት ላይ የ 11 ደቂቃ እድሜ ይቀንሳል፡፡"(የአሜሪካ ብሄራዊ የጤና ቤተመፅሃፍት)
ከላይ የተጠቀሱትን ሁለት እውነታዎች በማጣመር "አንድ ወንድ ሳያገባ ቢኖር በየወሩ ወይም በየዓመቱ የተወሰነ ያህል ጤና ይቀንሳል ማለት ነው፡፡" ምን ማለት እንደሆነ ተረዳችሁ❓
በአብዛኛው የሳይንስ ግኝቶች እግዚአብሄር ትክክል እንደሆነ እና ለሰው ልጅ ልብ ፣ አእምሮ እና ነፍስ ሰላምን ፣ ጤናንና ደስታን የሚያረጋግጠው የእግዚአብሔር መንገድ ብቻ መሆኑን አረጋግጠዋል፡፡
እናም አሁንም ሳይንስ 'ማግባት ቅንጦት ወይም ድሎት ሳይሆን ለጤናማ ኑሮ መሠረታዊ ነገር ነው' እያለን ነው፡፡
አያችሁ ሰው ሳያገባ መቆየቱ አሳሳቢ ነው ማለት ነው፡፡
💥አስቡት ሰይጣን በጣም የሚጠላውን ሰው ("አዳም") እሱ ምንም ሳያደርገው ሲሞት ምን ያህል ሊደሰት እንደሚችል፡፡
ይህን የምታነብ ወንድሜ ሆይ ለማግባት ብቁ ሆነህ ያላገባህ ከሆንክ ፦
👉ሳታገባ ለመኖር ከእግዚአብሔር የተቀበልከው ልዩ ጥሪ ከሆነ አታግባ ግድ የለም፡፡ ነገሩ እንዲህ ካልሆነ ግን በተቻለህ ፍጥነት አግባ፡፡
ይህን አስታውስ ፦ ትዳርን በጥበብ ካልያዝከው ካለማግባት የበለጠ በፍጥነት ሊገድልህ ይችላል፡፡💯
ሴትን ልጅ በመልካምነት ፈልጋት እንድትንከባከብህ ሳይሆን እንድትንከባከባት ካስፈለገም እንድትሞትላት ፡፡
አዎ ይህ ነው የትዳር ጥሪው፡፡ ጥሪን መከተል ነው በህይወት ውስጥ ጤናንና የመኖርን አላማ የሚሰጥህ፡፡
አለበለዚያ በራስህ ትክክል በመሰለህ ነገርግን ወደ ሞት በሚወስድ ጎዳና ትሄዳለህ " ለሰው ቅን የምትመስል መንገድ አለች፤ ፍጻሜዋ ግን የሞት መንገድ ነው። "
(መጽሐፈ ምሳሌ 16:25) ፡፡
💯ብልህ ወይም ሞኝ የምትሆነው በምርጫ ነው፡፡
⏩የእግዚአብሔር ቃል ምን እንደሚል እዩ
" የሰነፍ መንገድ በዓይኑ የቀናች ናት፤ ጠቢብ ግን ምክርን ይሰማል። "
(መጽሐፈ ምሳሌ 12:15)
👉በሚገርም ሁኔታ ከላይ በመጀመሪያ ያየነው የጥናታዊ ፅሁፍ ውጤት ላላገባች ሴት አይሆንም፡፡ የህይወት ጥራቷ ግን እንዳገባች ሴት ላይሆን ይችላል፡፡
👉ይሄ ደግሞ ወንድ ልጅ እውነትም 'ረዳት' እንደሚያስፈልገው ሴትም ስታገባና ለባሏ ዘውድ ስትሆን የህይወቷን ትርጉም እንደምታገኝ ያሳያል፡፡ ምሳሌ 12፥4
#single #General

እኔ እና እኔ ስንታገል part 6 @allaboutpurity.aac
13.3 MB
🤜🤜🤜🤜🤜🤛🤛🤛🤛🤛
እኔ እና እኔ ስንታገል Part 6 is Here
"ባልዋ ሲሞት ሚስት ለባልዋ ካለ ህግ ነፃ እንድትወጣ እንደዛ....."
Join us and share for ur friends
@allaboutpurity

አጭር ታሪክ
ያሬድ እና ማህሌት የተወሰኑ አመታትን በፍቅር አሳልፈዋል፡፡ እናም አሁን ለመጋባት ወስነው ለቤተሰብ ማሳወቅ እንዳለባቸው ተስማምተው ተለያዩ፡፡
ያሬድ ወደወላጆቹ ቤት ለመሄድ በታክሲ ተሳፍሮ ኋላ ወንበር ቁጭ ባለ በዛው ቅፅበት በሃሳብ ባቡር ደግሞ ተሳፈረ ፡፡ ስለሰርጋቸው ፣ ከዛ በኋላ ስለሚኖራቸው ህይወት፣ ስለሚወልዷቸው ልጆች...ወዘተ በምናቡ እየሳለ አንዳንዴ ብቻውን እየሳቀ አንዳንዴ ኮስተር እያለ ሳያስበው ሰፈሩ ደረሰና ሂሳብ ከፍሎ ከታክሲውም ከባቡሩም ወረደ፡፡
ወደ ቤት ሲሮጥ ደርሶ ቤቱን ከፍቶ ሲገባ አንድ በእድሜ ገፋ ያሉ፣ ሽበት ጣል ጣል ያለባቸው ሰው መነፅራቸውን እንደነገሩ ከአይናቸው ሰክተው መፅሀፍ እያነበቡ ከሶፋው ላይ ቁጭ ብለዋል፡፡ አባቱ ናቸው፡፡
ከዛ ወደ አባቱ ጠጋ ብሎ ሰላም አላቸውና አጠገባቸው ተቀመጠ፡፡
ምን ብሎ መጀመር እንዳለበት መሬቱ ላይ የተፃፈ ይመስል መሬት መሬቱን አያየ ፂሙን በጣቶቹ ሲቆፍር ሲያሰላስል ያስተዋሉት አባት"ልትነግረኝ ምትፈልገው ነገረ አለ ልጄ?"አሉት መነፅራቸውን አውልቀው ጠረጴዛው ላይ እያስቀመጡ፡፡
ያሬድም ቶሎ ብሎ"አዎ አባዬ....እኔና ማሂ ልንጋባ አስበናል" አለና ሸክም ያወረደ ይመስል ትክሻውን ነቀነቀ፡፡
አባትዬው እየሳቁ"ጎሽ ልጄ ይሄማ ማለፋያ ነው፡፡በጣም ደስ ይላል" እስራኤልም አብሯቸው ሳቀ፡፡"ግን መጀመሪያ ይቅርታ በል" አሉ ሳቃቸውን ገታ አድርገው፡፡
"ምን አልከኝ አባዬ?" አለ ያሬድ ግር ብሎት፡፡ "ይቅርታ በል ነው ያልኩህ፡፡አልሰማኸኝም!?"...."መስማትስ ሰምቻለው ግን ግራ ገብቶኝ....ምን ስላደረግኩ ነው ይቅርታ ምለው?"፡፡
አባት ኮስተር ብሎ"ዝምብለህ ይቅርታ በል አልኩህ" አሉት፡፡
"እንዴ!? ምንም ሳላደርግ ?" አለ አባቱን አይን አይናቸውን እያየ፡፡
"ማግባት ትፈልጋለህ ወይስ አትፈልግም?" አሉት አሁንም ኮስተር እንዳሉ፡፡ "ያ እና ይሄን ምን አገናኛቸው? ደግሞ እንዴት ነው ማግባት ማልፈልገው?!"
"እንደዛ ከሆነ ይቅርታ በላ" አሉ በአባታዊ ድምፅ፡፡
"አንተ ካልክ እሺ ጥፋቴ ባይገባኝም ...ይ..ይቅርታ"
ከዛም ከሶፋው ብድግ አሉና ፈገግ እያሉ "እንኳን ደስ አለህ የኔ ልጅ" አሉት፡፡
ያሬድም በግርምት እያያቸው"ለምኑ?"አለ፡፡
"አየህ ጥፋትህን ሳታውቅም ቢሆን ይቅርታ መጠየቅን ተምረሃል ፡፡ ይሄ ደግሞ የትዳር ምሰሶ ነው፡፡ ምሰሶው ጠንካራ የሆነ ቤት ነፋስና ጎርፍ ቢመጣም አይበገርም፡፡".........
ይቅርታ የትዳር ምሰሶ ነው፡፡
#Join

📛ፅንስ ማቋረጥ(ውርጃ)
(induced abortion)
በሀገራችን ውርጃ የሚለው ቃል ሆን ተብሎ ለሚደረግ ፅንስ ማቋረጥ ሆነ በተፈጥሮ
ለሚከሰት ፅንስ ማቋረጥ እንጠቀምበታለን፡፡ ቃሉ አንድ ይሁን እንጂ በሁለቱ መካከል ትልቅ
ልዩነት አለ፡፡
በተፈጥሮ የሚከሰት መጨንገፍ (miscarriage) ከተለያዩ ምክንያቶች ተነሳ ሲሆን ፤
ፅንሱን የፀነሰችው ሴት የሆነችውን ሳታውቅ ወይም ሳትፈልገው ልጇን የምታጣበት ሁኔታ
ነው፡፡
ሆን ተብሎ የሚደረገው ፅንስ ማቋረጥ /ውርጃ/ ግን የፅንሱ እናት የሆነችው ሴት " ይህን
ልጅ አልፈልገውም ወይንም ማሳደግ አልችልም" ስትል ባለመፈለግዋ ብቻ የሚደረግ ፅንስ
ማቋረጥ ነው፡፡
ዛሬ በአለማችን በእንዲህ አለመፈለግ ምክንያት የሚያልፈው ፅንስ ነብስ ብዙውን ወደ
ሰቀቀን ያመጣ ጉዳይ ነው፡፡ ከሚያልፈው ህፃን ነፍስ ውጭ ከፅንስ ማቋረጥ የተነሳ
በእናትዬው ላይ የሚደርሰው የጤንነት ችግርና የስነልቦና ችግር ሊቀረፍ የማይችል መሆኑ
አሳሳቢ ከሆነ ውሎ ሰንብቷል፡፡
ይልቁን በእድሜ ለጋ የሆኑት ሴቶች ወጣቶች በዚሁ ሂደት ከማለፍ የተነሳ የሚደርስባቸው
ይህ ነው የማይባል ችግር ህይወታቸውን እንዳበላሸባቸው ብዙ ጥናታዊ ፅሁፎች
ያመለክታሉ፡፡
በሀገራችን ፅንስን የሚያቋርጡ ወጣት ሴቶች ቁጥር ከእለት ወደ እለት መጨመር
አሳሳቢነቱን አባብሶታል፡፡
🚫 በሀገራችን በቅርቡ በተደረጉ ጥናቶች ከ 10 እርግዝና 4 ቱ በውርጃ ይቋረጣል፡፡
ይህ ቁጥር ምን ያህል ፅንስ እንደሚቋረጥ እና ፅንስ የሚያቋርጡ እናቶች ብዙ መሆናቸውን
ያመለክታል፡፡
👉 በአለም የሞት መንስኤዎች 46 በመቶውን የያዘው ውርጃ ሲሆን ፅንስ በማቋረጥ የሚሞቱ
ሴቶች አምስተኛ ደረጃን ይዘዋል፡፡
#share #General

📌 የፖርኖግራፊ ሱሰኛ ስለሆንኩ ወደ ቤተክርስቲያን አልሄድም
ብዙ ወጣቶች በወሲባዊ ንፅህና ዙሪያ በኃጥያት ሲወድቁ ቀስ በቀስ ከቤተክርስቲያን ይቀራሉ ። እንደዚህ ያለ ኃጥያት እያደረግኩ እንዴት ወደ እግዚአብሄር ቤት እሄዳለው? ይላሉ
ወንድሜ የአዲስኪዳን ቤተመቅደስ አንተ ነህ በቤትህ ሆነህም በዛ ኃጥያት የምትቀጥል ከሆነ ወደ ቤተክርስቲያን ባለመሄድህ እግዚአብሄርን ከመበደል አልተቆጠብክም።
በቤተክርስቲያን አካባቢ ያሉ ሰዎች ምንም እንኳን በተመሳሳይ የኃጥያት ፈተና ውስጥ ቢሆኑም አጠገባቸው ላለው ወንድማቸው ስለዚህ ጉዳይ ስለማያማክሩ ወይም ፅልይልኝ ስለማይሉ ሌላኛው ወንድም በዚህ ችግር ውስጥ ሲያልፍ የሱ ብቻ ውድቀት እንደሆነ ስለሚያስብ ከቤተክርስቲያን መቅረትን አማራጭ ያደርጋል።
ግን ቤተክርስቲያን የፍፁማን ህብረት ናት እንዴ? አይደለችም !
ይልቁንም ቤተክርስቲያን አንዱ የሌላውን ሸክም እየተሸከመ ወደ ክርስቶስ ፍፁም ሙላት የምንደርስባት ህብረት ናት!
👉🏾 እርስ በርሳችሁ በኃጢአታችሁ ተናዘዙ። ትፈወሱም ዘንድ እያንዳንዱ ስለ ሌላው ይጸልይ፤ የጻድቅ ሰው ጸሎት በሥራዋ እጅግ ኃይል ታደርጋለች።(ያዕ 5፡16)
በህብረት ውስጥ መሰራት አለ ።በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ብንሆንም መጣል ያለብንን ጉድፍ በህብረት ውስጥ እግዚአብሄር ያስጥለናል መጨመር ባለብን ጉዳይ ላይ እግዚአብሄር ያስጨምረናል እንጂ ከህብረት እንድንወጣ አይፈልግም።
ይህ ማለት ግን የቅዱሳን ህብረት ውስጥ ባለ መድረክ ላይ እንደፈልግን እያስመሰልን መኖር አለብን ማለት አይደለም!
🚫 ከአገለግሎት መራቅ ያለብን ሁኔታ ውስጥ ከሆነ ያለነው ከመድረክ ርቆ የጥሞና ጊዜ መውሰድ መልካም ነው።
#General

Every_Young_Man's_Battle__Strategies.pdf
1.2 MB
🔵Authors : Stephen Arthurburn
Fred Stoeker
🔵pages : 267
🔵Theme : Strategies for Victory in the Real World of Sexual Temptation
💢💢 @PurityTube 💢💢
💢💢 @PurityTube 💢💢
Fred Stoeker
🔵pages : 267
🔵Theme : Strategies for Victory in the Real World of Sexual Temptation
💢💢 @PurityTube 💢💢
💢💢 @PurityTube 💢💢
Every_Young_Woman's_Battle__Guarding.pdf
1.3 MB
🔵Authors : Shannon Ethridge
Stephen Arthurburn
🔵Pages : 350
🔵Theme : Guarding your Mind, Heart , and Body in Sex -Saturated World
💢💢 @PurityTube 💢💢
💢💢 @PurityTube 💢💢
Stephen Arthurburn
🔵Pages : 350
🔵Theme : Guarding your Mind, Heart , and Body in Sex -Saturated World
💢💢 @PurityTube 💢💢
💢💢 @PurityTube 💢💢
😇 #ይራራልሃል !!🙏🙏
😔ቅዱስ የሆነው እግዚአብሄር እንዴት እንደኔ ያለውን ሃጢያተኛ ይቀበላል?
😕ትላንት ላለማድረግ በእግዚአብሔር ፊት ቃል የገባሁትን ነገር ዛሬ ደግሜ አደረግኩት ታዲያ እንዴት ነው በፊቱ ልቀርብ የምችለው?
⛔️ እነዚህ ድምፆች ከሰይጣን ናቸው!!
🔵 መፅሀፍ ቅዱስ ሰይጣንን የውሸት አባት ይለዋል ፡፡
❌ የሰይጣን ቁጥር አንድ ቅጥፈት ደግሞ እንዲህ የሚል ነው " አቤት😱 እንዳንተማ ያለ ሃጢያተኛ የለም ፡፡"
🗂 እንዲህ ብሎ ብቻም አያበቃም የክሰ ዶሴ ይዞ ያደረግካቸውን ነገሮች በፊትህ በመደርደር ይከስሃል ምክንያቱም እርሱ የወንድሞች ከሳሽ ነውና፡፡
👉 መፅሀፍ ቅዱስ ግን እግዚአብሄር ሃጢያትን እንጂ ሃጢያተኛውን እንደማይጠላ ነው የሚያስተምረው፡፡
እንደውም ስለ ሃጢያተኛ ሰው እንዲህ ነው የሚለው👇👇
(ዕብ 4 )
------------
15 ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም ፡፡
📌 አየህ እግዚአብሄር ይራራልሃል እንጂ አይጠላህም ወይም አይሰለችህም!!
📌 የእግዚአብሔር ርህራሄ ደግሞ እንደ ሰው ርህራሄ ከንፈር የመምጠጥን ያህል አይደለም፡፡
💢 እግዚአብሄር ራርቶልህ ብቻ ዝም አይልህም ፡፡ ከላይ ከተጠቀሰው ጥቅስ ቀጥሎ ያለው ጥቅስ ምን እንደሚል ታውቃለህ!? ይኸው 👇👇
📜" እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ።"
😲 ዋው!! የሚያስፈልገንን ፀጋ እንዴት የሚደንቅ ነው!!
🙏 ከአንተ የሚጠበቀው በእምነት በእግዚአብሔር ፊት መንበርከክ ብቻ ነው!!
🤔 ከዛስ ?
👉 ከዛማ ታግለህ ማሸነፍ ያቃተህን ድካምህን ያሸንፍ ዘንድ የታመነውን ፀጋውን እግዚአብሄር ይሰጥሃል፡፡
#የሚደንቅ_ርህራሄ !!
👉ታዲያ የሰይጣንን የውሸት ክስ መስማት አቁምና ወደ እግዚአብሄር ፊት ቅረብ አይሰለችህምና!!

🚫 "አንቺ ወሲብ አናደርግም ስላልሽ....."
A4P እንግዳ : ከዚህ ሰው ጋር ላለፉት 13 ወራት በጓደኝነት ቆይተናል እና ባለፈው ወር እንዳገባው ጠይቆኝ ውድ የአልማዝ ቀለበት ( የቃልኪዳን እንጂ የጋብቻ አይደለም !) አደርጎልኛል ፡፡
ሁለታችንም ክርስቲያኖች ስንሆን በሚቀጥለው በጋ ለመጋባት እያቀድን ነበር ፡፡
ከሁለት ሳምንት በፊት ከስልኩ ላይ ከአንዲት ሴት የተላከ ቴክስት አገኘሁ ፡፡ ከላከችው መልዕክት በትላንትናው ማታ አብረው እንደተኙ ለማወቅ ቻልኩ ፡፡
እና ስጠይቀው " አላፈቅራትም አንቺ ወሲብ አንፈፅምም ስላልሽ ነው" አለኝ
እና አሁን ለልጅቷ ደወዬ ልንጋባ እንደሆነና ልትርቀው እንደሚገባ ልነግራት እያሰብኩ ነው ፡፡
እና ትርቀው ይሆን?
A4P : ምን አልሽ ? ደውለሽ ተይልኝ ልትይ ነው?
A4Pእንግዳ : አዎ ምነው ችግር አለው?
A4P : እስኪ ትዳር ውስጥ ከገባሽ በኋላ ተመሳሳይ ነገር ቢያጋጥምሽ ምን ታረጊያለሽ?
ለምሳሌ "አንቺ የስምንት ወር እርጉዝ ስለሆንሽና ወሲብ መፈፀም ስለማንችል እንጂ እኔ ይቺን ሴት አፍቅሬያት አይደለም " ቢልሽስ?
እስክወልድ ድርስ ባሌን ተዪልኝ ብለሽ ልትደውይ ነው ?
ለምንድን ነው ይህ ነገር የተወሳሰበብሽ ?
ልጅቷን ተያት ያ የሷ ህይወት የሷ ውሳኔ ነው ፡፡ አንቺ የራስሽን ህይወት እንድትመሪ ነው የተጠራሽው እንጂ የሌላ ሰውን አይደለም ፡፡
ኳሱ በራስሽ ሜዳ ላይ ነው ያለው ለምን ባንቺ ህይወት ለማይመለከታት ለሌላ ሴት ማቀበል አስፈለገሽ ? ይሄ የራስሽ ጨዋታ ነው ውዴ ! በትክክል ተጫወቺው ! ሰውዬውን ከህይወትሽ አስወጪው!
👉 በነገራችን ላይ አንቺ ነበርሽ እንጂ ከእሱ ጋር የተሳሰርሺው እሱ ካንቺ ጋር አልተሳሰረም ነበር፡፡
ይልቅ ሳይረፍድብሽ ሰንሰለቱን በጥሺና ራስሺን ነፃ አውጪ 🔨🔗
#Couples

💍💍' #ፍርሃት '💍💍
👉ስሜታቸውን አሸንፈው እግዚአብሄርን ለማስደሰት የቆረጡ ብዙ ወጣቶች ወደ ትዳር ከመግባታቸው በፊት የግብረስጋ ግንኙነት ፈፅመው ስለማያውቁ የሚጋሩት አንድ የጋራ ስሜት አላቸው
እሱም 'ፍርሃት' ነው😱
👱♂በወንዶቹ በኩል "ምናልባት ባላረካት እንደወንድ አትቆጥረኝ ይሆን?" የሚለው የብዙዎች ፍርሃት ነው፡፡
👱♀️ሴቶች ደግሞ "ምናልባት ብዙ ቢያመኝ ደስታችንን ወደ ሰቀቀን እቀይረው ይሆን?" የሚለውን ፍርሃት ይጋሩታል፡፡
💯እውነቱ ግን እነዚህ ፍርሃት የሚመስሉ ስሜቶች አንድ ህፃን ልጅ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ትምህርት ቤት ሲሄድ ከሚሰማው ፍርሃት የተለዩ አለመሆናቸው ነው፡፡
💢እግዚአብሄርም ቤተሰብም 'ይሁን' ባለው ነገር መጨናነቅ ተገቢ አይደለም፡፡
👉አንድ ማወቅ ያለባችሁ ነገር ቢኖር በሁለት ተጋቢዎች መሃል የግብረስጋ ግንኙነት መጣጣም ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ የሚሄድ ነገር መሆኑን ነው፡፡
🔑ይልቁንም እግዚአብሄርን በማያከብርና ጊዜያዊ ስሜትን ለማርካት ሲሉ ብቻ ከጋብቻ ውጪ የግብረስጋ ግንኙነትን የተለማመዱ ሰዎች ከእርካታ ይልቅ የፍርሃት ሰለባ እንደሚሆኑ ይታመናል፡፡
🔑ምክንያቱም ገና ከመጀመሪያው ነገሩን የሚጀምሩት"ወይኔ ሃጢያት ነው እኮ!" ፣ "አረግዝ ይሆን?" ፣ "ታረግዝብኝ ይሆን?" ፣ "ቤተሰብ ቢያውቅብንስ?" ፣ "HIV ብያዝስ?" ፣ "ለጓደኞቹ/ቿ ስለእኔ መጥፎ ነገር ቢያወራስ/ብታወራስ?" እና ከመሳሰሉ አስፈሪ ሁኔታዎች ጋር ፊትለፊት በመጋጠም ነው፡፡
💯ስለዚህ እስከ ጋብቻችሁ ቀን ድረስ በድንግልናና ስሜታችሁን በመግዛት የቆያችሁ ተጋቢዎች ሁሉ ፍርሃታችሁ ተፈጥሮአዊና የሚጠበቅ ነው፡፡ ሆኖም ግን "You will be fine😉"
📌በቅርቡ ለሚያጋቡ ወዳጆቻችዎ #ሼር ያድርጉ
#couples
#General
💢💢@PurityTube 💢💢

📌 እሱ የቸርች ልጅ አይደለም
A4P እንግዳ፦ እኔ 24 አመቴ ሲሆን የወንድ ጓደኛዬ ደግሞ 27 አመቱ ነው፡፡ አብረን መሆን ከጀመርን ስምንት ወሮች ተቆጠሩ፡፡ ያለፈው ሳምንት ለጋብቻ ሲጠይቀኝ በጣም ደስ አለኝ፡፡
A4P፦ዋው እንኳን ደስ አለሽ !!
A4P እንግዳ፦ አው!አመሰግናለሁ፡፡ወደ ጥያቄዬ ስመለስ እኔ በቤተሰብ እና በ ቸርች ውስጥ ነው ያደጉት , ቤተሰቦቼ በአገልግሎት ውስጥ የሚያገለግሉ ናቸዉ ፡፡ ሁሌ የነሱ ህልምና ተሰፋ እንደነሱ በአገልግሎት ውሰጥ እንዳገለግል ነው፡፡ እኔ ግን አልፈልግም ፡፡ ነግሬአቸውም ነበረ ፡፡ አነሱ ግን በዚህ ብቻ አይደለም ከጓደኛዬ ጋር እንድገባ አይፈልጉም
A4P፦ ለምን??
A4P እንግዳ፦ ጓደኛዬ ወደ ቸርች አይመጣም ፡፡
A4፦ አሀ!!ወደ ሌላ ቸርች ነው የሚሄደው?
A4P እንግዳ፦ ጭራሽ ወደ ቸርች አይሄድም፡፡እሱ የቸርች ልጅ አይደለም!!
A4፦ ምን ለማለት ፈልገሽ ነው?
A4Pእንግዳ፦ ሁሉም ሰው ይለያያል አንድ አይደለም ፡፡ እሱ ልዪ ነው በቃ ፡፡ በጣም አሪፍ ልጅ ነው፡፡ግን መንፈሳዊ ሰው አይደለም፡፡
A4P፦ ግልጽ ላድርገው እና አንቺ ማግባት የፈለክሺው እየሱስን የማይከተል ነው እና ቤተሰቦችሽ ደስ አላላቸውም ነው የምትይኝ፡፡
A4P እንግዳ ፦ ልጁ!ማለቴ ወንድ ጓደኛዬ ስለ እየሱስ ያውቃል ግን የቸርች ልጅ አይደለም ፡፡
A4P፦ አንቺስ?የቸርች ልጅ ነሽ ?
A4P እንግዳ ፦ አዝናለሁ አይደለሁም !!!
A4P፦ ስለዚህ ለእኔ ጥያቄሽ ምንድን ነው?
A4Pእንግዳ፦ እውነቱን ለመናገር፥ አላውቅም ግን የኔ ቤተሰቦች የወንድ ጓደኛዬን እንዲቀበሉ እንዴት ማድረግ እንዳለብኝ ለማወቅ ነው፡፡
A4P፦ በደንብ አድርገሽ ስሚኝ፥አንቺ የ24 አመት ወጣት ነሽ እንጂ የ4አመት ልጅ አይደለሽም ያንቺ ህይወት ያንቺው ህይወት ነው እንጂ የቤተሰቦችሽ አይደለም፡፡በመጨረሻ ለይ አንቺ ለብቻሽ የምትወስኝው ነገር ይመጣል፡፡አንድ ነገር ልንገርሽ እንደ የ፫ ልጆች እናት አንደምሆኔ መጠን፡፡ምናልባት ቤተሰቦችሽ ያንቺን ውሳኔ ላይቀበሉ ይችላሉ እየሱስን የማይከተል ሰው እንድታገቢ፡፡ቤተሰቦችሽ ግን አንድ ነገር ማወቅ አለባቸው አንቺን ወይም የእነሱ ልጅ እየሱስን እንደማታምን ፡፡ አንቺም ይሄን ነገር ግልፅ አድርጊላቸው በእየሱስ እንደማታምኚ፣ እንደ ማትከተዪ ንገሪያቸው፡፡ምናልባት ፀሎታቸውን ይቀይራሉ "እግዚአብሔር ሆይ ልጃችን ወደ እኛ አገለግሎት እንድትገባ እርዳት "ከማለት ወደ"እግዚአብሔር ሆይ እሷና ጓደኛዋን ከአንተ ፍቅር እንዲይዛቸው ልባቸውን ከፍተው አንተን እንዲወዱ እርዳቸው "ብለው::

ሻሎም የ @PurityTube ቤተሰቦች ከዚህ በመቀጠል ስለ ቫላንታይን ቀን ወይም ስለ 'ፍቅረኞች ቀን' ባለፈው አመት የተወያየንበትን በድጋሚ እናቀርባለን ፡፡
በማስተዋል አንብበው እውነቱን ይወቁ!
በማስተዋል አንብበው እውነቱን ይወቁ!
Forwarded from Purity Tube
Christiyan makiber yelabatm.because velantine day lay hulatum ye sira mignot yfatimalu inj ende christos fikad act ayaragum,hulatum kenun yakabral inj ye kenu balabet yehonawun christos adlem.ye christiyan valentine day malet ye fkru balabet yehonewun woynm ba karaniyo lay damun afisiso fkr yesatawun mamilak new inj....sawu bakenu balibu yetamagnawun ye siga mignot yadargal
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
ስለ ቫላንታይን ቀን፡ በመጀመሪያ ይህን መልካም ሀሳብ ስለመረጣችሁ ተባረኩ፡፡ ወደ ሀሳቤ ስገባ አሁን ላይ ያለን ሠው በተለይ ደግሞ ወጣቱን በጣም የሚጎዳው ዘመናዊነትን በውል አለመረዳት እና ከነግሣንግሱ መቀበል ነው፡፡
ስለዚህ ቀንም ስናስብ ወደኀላ መለሥ እንድንል ያሥፈልጋል፡፡ 1 ቆሮ 6 -12 ላይ ሁሉ ተፈቅዶልኛል ሁሉ ግን አይጠቅምም እንደሚል፦
#1
ብናደርገው ሀጢያት አይደለም፡፡ቢቀር ከፅድቅ አያጎለንም፡፡
#2
ማድረግ የምንፈልግ ካለን በእለቱ የተሸሸጉ ብዙ የሀጢያት ክምችቶች አሉና በልክ ቢሆን፡፡
#3
ክርስቲያን የሚኖረው እንደ ቃሉ እንጂ አለም እንደነምትለው አይደለም፡፡
የፍቅር ቀናችን በዓመት 1 ግዜ ሣይሆን 365 የፍቅር ዕለቶቻችን ናቸውና በአግባቡ እንመንዝራቸው፡፡ተባረኩ!!
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
በፍፁም መሳተፍ የለብንም ምክንያቱም የአከባበሩ ምንጭ ትክክክ ስላልሆነ:: ትላንት maranatha program በዚህ ጉዳይ እያየሁ ነበር:: ከገባን ከእግዚአብሔር እውነትና ባህል ጋር አይገናኝም:: እውነት የሚያሳዝን ታሪክ ነው ያለው:: seriously I don’t know why we are copping such a worst holiday from America and other country .😒😒😒😒የፍቅር ቀን ለማክበር የግድ February 13 መተበቅ የለብንም ላፈቀርነው(እጮኛችን) ለሆነው ሰው ስቶታ ለመስተት የግድ ያንን ቀን መተበቅ የለብንም:: የእግዚአብሔር ቃል ህዝቤ እውቀት ከማታቱ የተነሳ ተፍቷል ይላል::ብዙ ሰው ይህንን ቀን የሚያከብረው ባለማወቅ ነው::ይህንን ቀን ከግሪክ በፊት ሮማውያን እንደሚያከብሩት ታሪክ ይናገራል:: ይህ ስርአት ግሪካውያን PAN ለሚባለው ግማሽ ሰው ግማሽ ፍየል የሆነውን አምላካቸው Arcadia በሚባል ደሴት አምልኮ የሚያቀርቡበት ቀን ነበር ብለው ያምናሉ:: በዛን ዘመን ምንም የተከለከለ ነገር አልነበረም ሰው የፈለገውን ያደርግ ነበር secret society Arcadia የሚባለውን ቦታ ሚስትራዊ ቦታ ወይም ገነት ነው ብለው ያምናሉ:: እዛ ቦታ ባብዛኛውእረኞች ይኖሩ እንደነበር ይነገራልስለዚህ ቦታውን the shepherd of Arcadia ብለው ይተሩታል PAN ከሚባለው አምላክ ጋር ቅርብ ግንኙነት ነበራቸው::PAN ካካባቢው ሰዎች ማድረግ የሚወደው ልማድ ነበረው ከዛም መካከል Pansexuality ይህም ከተመሳሳይ ፆታ ጋር ግንኙነት ማድረግን ወይም ከማንኛውም ፍቱር ጋር የሚደረግ ስጋዊ ግንኙነት ነው ማቴዎስ26:46 እነዚያም ወደ ዘላለም ቅጣት፥ ጻድቃን ግን ወደ ዘላለም ሕይወት ይሄዳሉ። Pan በሴቶች ላይ የወሲብ ትቃት ይፈፅም እንደነበር ኢንሳይክሎፒድያ ላይ በግልፅ ተፅፎ ይገኛል::
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
Valentine dayn as a christian banakeber melkam nw beye asbalehu coz abzagnawen gize setoch virginityn yemiyatut bezih ken nw ya degmo before marriage zat's sin....so generally we don't celebrate zat day & not important zat much for us!
💢💢 @Appeal4purity 💢💢