"ኮሮና ቫይረስ እና ክርስቶስ " የተሰኘውን በጆን ፓይፐር ተፅፎ በገርጂ አማኑኤል ኅብረት ቤተ ክርስቲያን አባላት የተተረጎመውን መፅሀፍ በድምፅና በፒዲኤፍ ( Audio & PDF ) አማራጭ ከታች ባለው ሊንክ ያገኙታል 👇👇
https://geuc.org/index.php/en/2020-05-31-08-07-30?fbclid=IwAR0ctJbDncYYSnZVquMvfHsyViMvcKrd7cJO8rGFZb3-iiEdTr22rTQHqLc
#share #share
💢💢 @PurityTube 💢💢

🔴ምክር ላላገቡ ወጣት ሴቶች🔴
👉 ከማያምን ወንድ ጋር የፍቅር ግንኙነት ጀምራችሁ ከሆነ ሁለቴ ማሰብ ሳይጠበቅባችሁ መወሰን ያለባችሁ ውሳኔ ይህ ነው
🚫 ግንኙነታችሁን ማቋረጥ 🚫
👉 በጌታ ካልሆነ ወንድ ጋር የፍቅር ግንኙነት ለመጀመር ዳር ዳር እያላችሁ ከሆነ (በስልክ ወይም በchat በማውራት ሊሆን ይችላል) ከዚህ ወደ ክፋት ከሚወስድ ጎዳና ለመውጣት ማወላወል አያስፈልግም፡፡
ለማቆም ቆራጥ ሆነሽ መወሰን ነው ያለብሽ
ከላይ ያሉትን ውሳኔዎች መወሰን ያለብሽ
በዚህ ወር አይደለም ❌
በዚህ ሳምንትም አይደለም❌
ነገም አይደለም❌
በኋላም አይደለም❌
🤔ታዲያ መቼ ❓ መልሱ #ዛሬ #አሁን ነው‼️
💢ምክንያቱም ከሞት ጋር የተፈራረምሽውን ውል ለማቋረጥ ቀጠሮ አያስፈልገውም አራት ነጥብ ፡፡
በነገራችን ላይ ይህ ምክር ላላገቡ
ወንዶችም የሚሆን ነው 😊
#single #couples #General

እባካችሁ በአሰቃቂ ሁኔታ ስለተደፈሩ ሴቶችና ህፃናት ድምፃችንን እናሰማ !!
መንግስት አስገድዶ በመድፈር የተያዙ ሰዎች ላይ የሚወስደው እርምጃ ተመጣጣኝ አይደለም !!
#ፍትህ_ለተደፈሩ_እህቶቻችን
#share #share
💢💢 @PurityTube 💢💢
💢💢 @PurityTube 💢💢
መንግስት አስገድዶ በመድፈር የተያዙ ሰዎች ላይ የሚወስደው እርምጃ ተመጣጣኝ አይደለም !!
#ፍትህ_ለተደፈሩ_እህቶቻችን
#share #share
💢💢 @PurityTube 💢💢
💢💢 @PurityTube 💢💢
🔔🔔 ለወጣቶች
📌 አሁን ላይ ያለህበት የህይወት መንገድ ከአመታት በኋላ ለልጆችህ ልትነግራቸው የማትፈልገው አይነት ነው ?
📌 አሁን ከእጮኛሽ ወይም ከወንድ ጓደኛሽ ጋር እያሳለፍሺው ያለሽውን ህይወት ከአመታት በኋላ የምትወልጃቸው ልጆች ቢያውቁት ያፍሩብሽ ይሆን ?
📌 ዛሬ ላይ በህይወትህ እየተለማመድክ ያለኸውን ነገር ነገ ልጆችህ ቢያልፉበት በልጆችህ ታፍራለህ ?
📌 ከአመታት በኋላ " ስፈራ ስቸር ማልተነፍሰው ሚስጥሬ በዝቷል " የሚለውን የሀና ተክሌ መዝሙር ስትሰሚ አእምሮሽ ውስጥ ውልብ የሚል ተጨማሪ ሚስጥር ሊሆን የሚችል ተግባር ውስጥ ነው ያለሽው ?
ሰዎች እንዳያውቁብሽ አጥብቀሽ የምትፈልጊው ነገር የጨለማ ስራ ነው ❗️
" ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላልና፥ ሥራውም እንዳይገለጥ ወደ ብርሃን አይመጣም፤"
(የዮሐንስ ወንጌል 3:20)
ከሆነ ለምን ከዚህ ክፉ ነገር ጋር ኮንትራትሽን ታራዝሚያለሽ ❓ አንተስ ትላንትህን ለበላ ክፉ ለምን ዛሬህንና ነገህን ትመርቅለታለህ ❓
ማምለጥ እየቻልሽ ❗️ማምለጥ እየቻልክ ❗️
👉 እየወደቅን እየተነሳን መኖር በዚህ ዓለም ላይ እስካለን ድረስ የማይቀር ሀቅ ነው ። ነገር ግን ከውድቀታችን ተምረን ማደግ ስንችል በወደቅንበት ጭቃ መኖሪያችንን አድርገን መኖር ለምን ?
መነሳት እንዴት ይቻላል ?
አዎ በሰው አቅም አይቻልም ። ለዚያም ነው እግዚአብሄር ሀጥያትን ማሸነፍ የምንችልበትን " ፀጋ " የሰጠን ።
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
(ወደ ቲቶ ምዕራፍ 2)
----------
11፤ ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤
12-13፤ ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
👉 ይህ ፀጋ የሚሰራው አንዳንድ ሰዎች " ከዚያች ደቂቃ ጀምሮ ተለወጥኩ " ወይም "ከዚያን ቀን ጀምሮ ሌላ ሰው ሆንኩ " እያሉ ሲናገሩ እንደሰማችሁት በቅፅበት አይመስለኝም ።
📌 ምክንያቱም ከላይ ያለው ጥቅስ "እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል" ነው የሚለው ፤ ማስተማር ወይም ትምህርት ደግሞ ሂደት እንጂ ክስተት አይደለም ።
የሆነ እንደ መብረቅ ወይም ነጎድጓድ አይነት መለኮታዊ ሀይል መጥቶ ካልነካኝ አልለወጥም የምትሉ ሰዎች ካላችሁ ፤ ተስፋ ቁረጡ 🤷♂
እግዚአብሄር ሃያል የሆነውን ቃሉን ሰጥቶህ የምን ነጎድጓድ መጠበቅ ነው ? ( " የእግዚአብሔር ቃል ሕያው ነውና፥ የሚሠራም፥ ሁለትም አፍ ካለው ሰይፍ ሁሉ ይልቅ የተሳለ ነው፥ ነፍስንና መንፈስንም ጅማትንና ቅልጥምንም እስኪለይ ድረስ ይወጋል፥ የልብንም ስሜትና አሳብ ይመረምራል፤"
ወደ ዕብራውያን 4:12 )
መፅሐፍ ቅዱስህን አንብብ ! በፊቱ ተንበርክከሽ ፀልዪ !
👉በዚያ ውስጥ ሌሎች ቢያውቁት ከምናፍርበት ህይወት እንድንወጣ የሚረዳንን ፀጋ እናገኛለን ።
#Youth #couples #singles

አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ
በኢትየጵያ ወንጌላውያን አማኞች ህብረት ውስጥ ባሉ ቤተክርስቲያናት ውስጥ የሚያገለግሉ ከ5000 በላይ አገልጋዮችና ቤተሰቦቻቸው ከፍተኛ የኢኮኖሚ ችግር ውስጥ ስላሉ ቅዱሳን በምትችሉት ድጋፋችሁን እንድታደርጉ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን
ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ 1000085527677
ለበለጠ መረጃ
ፓስተር አሮን ማንያዘዋል 0911698927
ፓስተር ጌታሁን አባተ 0911808335
ወ/ዊት ፍቅርተ ደሳለኝ 0912057570
#ሼር #ሼር

📛📛 ዛሬ የማይታይ ዝገት ⛔️⛔️
👱♀"አንድ ልጅ አለ በጣም አስተዋይ ሰው ነው ግን በጌታ አይደለም እና እንዳገባው ጠየቀኝ ከዛ...."
👱" የምወዳት ልጅ አማኝ አይደለችም ግን ከብዙ ክርስቲያን ነን ባይ ሴቶች የተሻለ ምግባር አላት....."
👩" ይኸው ላለፉት ስምንት አመታት ከብዙ ክርስቲያን ወንዶች ጋር ግንኙነት ፈጥሬ አውቃለሁ ግን ከሶስት ወር በፊት ያወኩት አህዛብ ልጅ ግን ሁሉንም ያስንቃል...."
ከላይ ያሉትና የመሳሰሉ ተመሳሳይ ጥያቄዎች በተደጋጋሚ ይጠየቃሉ፡፡
👉 በወርቃማ ቅብ ያማረ ብረትን ጌጥ ብለህ በእጅህ ላይ ብታስረው ምናልባት እንደጌጥ ሊያገለግልህና ኮራ ብለህ በሰዎች ፊት ልታሳየው የምትችለው በጣም ውስን ለሆነ ጊዜ ነው፡፡
ከተወሰነ ጊዜ በኋላ የምትኮራበት ያ ጌጥ እራሱ የምታፍርበት መሆኑ አያጠራጥርም ፡፡ ምክንያቱም በእጅህ ላይ ያሰርከው በወርቃማ ቀለም የተሸፈነ ብረት እንጂ ወርቅ አይደለምና በላዩ የተቀባውን ቀለም አሸንፎ ዝገቱን ያጋልጣል ፡፡ የዛገን ነገር እንደጌጥ መጠቀም ማን ይመርጣል❓
ከላይ ተቀንጭበው የተጠቀሱት ታሪኮችም በወርቃማ ቀለም ከተሸፈነው ብረት የተለየ ሁኔታ የላቸውም ፡፡
▶️ "በጣም ጥሩ ሰው ነው" ፣ " ፀባዩ አንደኛ ነው" ፣ " እጅግ አስተዋይ ናት " እና የመሳሰሉት ወርቃማ ቀለሞች ምናልባት ለጊዜው በእውቀትና በእግዚአብሔር ቃል ሳይሆን በስሜት እንድንገዛ ሊጎትቱን ይችሉ ይሆናል፡፡
ጊዜያዊ ስሜታችንም እሰኪበርድ ድረስ ጥልቅ ፍስሃ ይሰጡ ይሆናል፡፡
💠ነገርግን ያ የሚያምረው ወርቃማ ቀለም ሲደበዝዝ ከታች ያለው ማለትም እንደ "ግን በጌታ አይደለም" ፣ "ግን አማኝ አይደለም " እና የመሳሰሉ ዝገቶች "ሙታን" በሚለው መፅሀፍቅዱሳዊ ቃል ማህተም ታትመው ራሳቸውን መግለጥ ሲጀምሩ ትላንት የፈጠሩትን ደስታ የሚያስረሳ ሃዘን ይዘው ይከሰታሉ፡፡
🗣 ለዚህ ምስክር ይሆን ዘንድ በስህተት ካላመኑ ሰዎች ጋር በትዳር ከተጠመዱ ሰዎች አንደበት የሚወጡ የፀፀት እና የምሬት ቃሎችን መስማት በቂ ነው፡፡
👉ለስሜት ሳይሆን ለእግዚአብሔር ቃል መታዘዝ የአስተዋይ ሰው ምርጫ ነው፡፡
#single

ሰላም ተወዳጆች ለህይወትዎ ጠቃሚ የሆኑ የተመረጡ መንፈሳዊ መፃህፍትን ማግኘት የምትችሉበትን ድንቅ ቻናል ልጠቁማችሁ 👇👇
https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAE5uVWQNzDlsT593Ig

Purity Tube pinned «ሰላም ተወዳጆች ለህይወትዎ ጠቃሚ የሆኑ የተመረጡ መንፈሳዊ መፃህፍትን ማግኘት የምትችሉበትን ድንቅ ቻናል ልጠቁማችሁ 👇👇 https://www.tg-me.com/joinchat-AAAAAE5uVWQNzDlsT593Ig»
❤️የፍቅር ጓደኝነት በአካል ከመቀራረብ የላቀ ነው❕
✨የእያንዳንዳችን ሕይወት አምሥት በውል የታወቁ ክፍሎች አሉት።
እነርሱም 👉አካላዊ፣
👉ስሜታዊ
👉ሕሊናዊ
👉ማኅበራዊና መንፈሳዊ ናቸው።
እነዚህ አምሥቱም የሕይወታችን ክፍሎች እርስ በርሳቸው ልክ እንደጠንካራ ገመድ ተሸራርበውና ተጣጥመው እንዲሰሩ
ተደርገው ነው የተፈጠሩት።
በፍቅር ጓደኝነት ፍለጋ እንቆቅልሻችን ዛሬ ወይም ቢቻል ትላንት እንዲፈታ እንፈልጋልን።
👉ከችግሮቻችን መካከል አንደኛው የአንድ አፍታ ርካታን አጥብቀን መፈለጋችን ነው።
ስለዚህ የፈለግነው ለአፍታ የምንረካበት መንገድ ወይም መፍትሄ እንጂ
እውነተኛ የፍቅር አይደለም።
ካሉን አምሥት የስብዕናችን ክፍሎች
ውስጥ አንዱን ብቻ ነው መርጠን መልስ ልንሰጠው የቻልነው።
የአካላችንን ፍላጎት ብቻ ነው ማስተናገድ የቻልነው።
👉 ችግሩ ደግሞ ከማንም ጋር በአካል ብቻ እጅግ በጣም የቀረበ ግንኙነትን በቀላሉ መፍጠር የሚቻል ቢሆንም በሌሎቹ በአራቱ የስብዕናችን ክፍሎች ግን እንዲህ በቀላሉ የምንከውነውና እንደ ገለባ እሳት አንድደን የምናጠፋው ዓይነት አይደለም።
🔴 ከአንድ ሰዓት ወይንም ከግማሽ ሰዓት
ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ ከአንድ ተቃራኒ ጾታ ጋር ተቀራርበህ አካላዊ ውህደት መፍጠርና መቋጨት ትችላለህ፤ ።
ነገሮችህን በዚህ መልክ ከቋጨህ በኋላ በደቂቃዎች ውስጥ ወሲብ ለውጭያዊ ፍላጎት ጊዜያዊ ማስተንፈሻ ብቻ እንደሆነ ትረዳለህ።
አሁንም ደጋግሞ እንዲገባን የሚያስፈልገው ዕውነተኛ የፍቅር ጓደኝነት ከዚህ በላቀ ሁኔታ በሂደት ውስጥ አልፎ የሚገኝ መሆኑን ማወቅ ይኖርብናል።
❓ለመሆኑ ደጋግማችሁ ወሲብ ካደረጋችሁ ፍላጎታችሁ የሚቀንስ ይመስላችኋል❓ምናልባት « ፍቅር ስለያዘኝ ነው? » ትሉ ይሆናል።
👉ውስጣችሁ ግን ባለመርካት ይታመስና ሕሊናችሁም በከባድ ጸጸት ውስጥ ይወድቃል።
ኮሌጆች ውስጥ የሚገኙ አያሌ ተማሪዎች እወነተኛ ፍቅር ጓደኛ ፍለጋ ከአንዱ ግንኙነት ወደሌላው ሲባዝኑ
ይስተዋላል። እየባዘኑ እያለ በእያንዳንዳቸው ግነኙነታቸው ውስጥ ራሳቸውን፡-
« ይህ እንግዲህ የመጨረሻውና ትክክለኛው ምርጫዬ ነው ፤ አሁን ግን አግኝቻታለሁ ። አሁን በቃ የነፍስ አጋሬን
አግኝቼዋለሁ» ይላሉ።
እኔ እንደማምንበት ለፍለጋ የምንባዝነው ለወሲብ ሳይሆን ፍቅርን ፍለጋ ነው።
ዛሬ የፍቅር ጓደኝነት ማለት የወሲብ ጓደኝነት የሚለውን ትርጉም ይዞ
ነው የተገኘው።
ሆኖም ግን የፍቅር ጓደኝነት ትርጉሙ ከዚያ እጅግ ያለፈ ነው። የፍቅር ጓደኝነት ሕይወታችንና የስብዕናችን ክፍሎች
ያካትታል፤
- አዎ ! አካላዊ፣ ስሜታዊ፣ ሕሊናዊ፣ ማህበራዊና መንፈሳዊ ስብዕናችንን ይጨምራል።
👉 እውነተኛ የፍቅር ጓደኝነት ማለት
ሕይወትን አንድም ሳያስቀሩ ማካፈል ማለት ነው
ታዲያ ሁላችንስ ብንሆን አንድም ሳናስቀር ህይወታችንን ለሌላው የማካፈል ስሜት
ውልብ አላለብንም❓
#General

Please #Share
📯የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ለለውጥ
🗓ከሰኔ 8-13
በወሲባዊ እና ፆታን መሠረት ያደረገ ጥቃትን የሚቃወም የማህበረሰብ ንቅናቄ ለመፍጠር በምናደርገው ጥረት ያግዙን ።
በዘመቻው የሚለቀቁ መልዕክቶችን እንዲሁም ሀሳብዎን ትዝብትዎን ከታች የተቀመጡትን ሀሽ ታጎች በመጨመር እያጋሩ ዘመቻውን ይቀላቀሉ ።
#Let_Us_Be_Concerned!
#ያሳስበን!
#ይሰቆረና!
#Nu_Haa_Yaaddessu!
#Ha_Ina_Wada_Qusayso!

🚫 በማር የተለወሰ ሬት
በማር የተለወሰ ሬት ማለት ጣፋጭ የሚመስል ውስጡ ግን መራራ የበዛው ማለት ። ለመብላት ያስጎመጃል ግን ከቀመሱት መራርነቱ ያንዘፈዝፋል ።
አሁን አሁን በቤተክርስቲያን ወይም በክርስቲያኑ ማህበረሰብ አካባቢ ልክ እንደዚህ አይነት በማር የተለወሰ ግን ደግሞ ሬት የሆነ ማባበል የወደዱትን ተቃራኒ ፆታ ( ወንዱ የወደዳትን ሴት ፣ ሴቷ፡ደግሞ የወደደችውን ወንድ ) የራስ ለማድረግ ጥቅም ላይ ይውላል ።
" ጌታ ስፀልይ ያንተ ናት አለኝ " ብሎ ጀምሮ መንፈሳዊ በሚመስሉ ቃላት ወደ ዝሙት አልጋ መምራት እየተለመደ ነው ።
" ጌታ በልቤ አክብዶሀል " ብላ ጀምራ በተለያዩ መንገዶች በወሲባዊ ሀጥያት ወድቀው ህይወትን ያከበዱ ብዙ ናቸው ።
ከታች ያለውን የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል በማስተዋል አንብቡት እስኪ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
በቤቴ መስኮት ሆኜ ወደ አደባባይ ተመለከትሁ፤
ከአላዋቂዎች መካከል አስተዋልሁ፤ ከጐበዛዝትም መካከል ብላቴናውን አእምሮ ጐድሎት አየሁ፥
በአደባባይ ሲሄድ በቤትዋም አቅራቢያ ሲያልፍ፤ የቤትዋን መንገድ ይዞ ወደ እርስዋ አቀና፥
ማታ ሲመሽ፥ ውድቅትም ሲሆን፥ በሌሊትም በጽኑ ጨለማ።
እነሆ፥ ሴት ተገናኘችው የጋለሞታ ልብስ የለበሰች፥ ነፍሳትን ለማጥመድ የተዘጋጀች።
ሁከተኛና አባያ ናት፥ እግሮችዋም በቤትዋ አይቀመጡም፤
አንድ ጊዜ በጎዳና፥ አንድ ጊዜ በአደባባይ፥ በማዕዘኑም ሁሉ ታደባለች።
ያዘችውም ሳመችውም፤ ፊትዋም ያለ እፍረት ሆኖ እንዲህ አለችው።
መሥዋዕትንና የደኅንነት ቍርባንን ማቅረብ ነበረብኝ፤ ዛሬ ስእለቴን ፈጸምሁ።
ስለዚህ እንድገናኝህ፥ ፊትህንም በትጋት ለመሻት ወጥቻለሁ፥ አግኝቼሃለሁም።
በአልጋዬ ላይ ማለፊያ ሰርፍ ዘርግቼበታለሁ፥ የግብጽንም ሽመልመሌ ለሀፍ።
በመኝታዬ ከርቤንና ዓልሙን ቀረፋም ረጭቼበታለሁ።
ና፥ እስኪነጋ ድረስ በፍቅር እንርካ፥ በተወደደ መተቃቀፍም ደስ ይበለን። ምሳ ( 7 ፥ 6-18 )
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
አያችሁ መጀመሪያ እንዴት እንደቀረበችው ? "አንተን ስላገኘሁ ስእለቴን ፈፀምኩ ፣ የወጣሁት አንተን ፍለጋ ነበር አገኘሁህ ። መስዋዕት ማቅረብ አለብኝ " አይገርምም ? አወጣጧ እኮ ለማጥመድ ነበር ።
ከዛ ድምዳሜዋ ግን አብረን እንተኛ የሚል ነው ። መንፈሳዊ የሚመስል አመፅ ማለት ይሄ ነው ።
በኛ ዘመን ቋንቋ ምን ማለት መሰላችሁ " እንዳንቺ አይነት ሴት እንዲሰጠኝ ጌታን ስለምነው ነበር ፣ oh my God የፀሎቴ መልስ ነሽ " ማለት ነው ።
ክፋቱ ይህን ማለቱ አይደለም ፍለጎቱ ሌላ መሆኑ እንጂ ። ስለዚህ መንፈሳዊ መስሎ የቀረበሽ ሁሉ ለትዳር ፈልጎሻል ማለት አይደለም ።
ወይም መንፈሳዊ ሆና ቀረበችህ ማለት ጤናማ ግንኙነት ( relationship ) ፈልጋ ነው የመጣችው ማለት ላይሆን ይችላል ።
ለዚህም ነው የፍቅር ግንኙነት ከመጀመራችን በፊት የዛን ሰው ትክክለኛ ፍላጎት ( intension ) ማጤን ያለብን ። እንደዛ ካላረግን ጠቢቡ ሰለሞን እንዳለው አእምሮ አልባ ነን ማለት ነው ።
አስተውሉ ! አሳ አጥማጅ በማጥመጃው መንቁር ጫፍ ላይ ምግብ ያስቀምጣል ። ምግቡን የሚያስቀምጠው ግን አሳውን ለመመገብ ሳይሆን ምግብ አይቶ የመጣውን አሳ ገድሎ ሊበላው ነው ።
ስለዚህ የቀረበልንን መልካም የሚመስል ነገር ሁሉ ማመን አእምሮ አልባነት ነው ። እግዚአብሄር የሰጠንን አእምሮ መጠቀም ደግሞ ከብዙ ጥፋት ያተርፈናል ።
#share #ሼር
#General #single #couples #Youth

ማስጠንቀቂያ
#የአይን_ብሌናችንን_እንዳናጣ_ጥንቃቄ
የሰኔ 14/2012 ዓ.ም የፀሐይ ግርዶሽን በተመለከተ የቀረበ መረጃ፡፡
🌑የ2012 ዓ.ም ግርዶሽ የሚታየው፡-
- ሰኔ እሁድ 14/2012 ዓ.ም ነው፣
- በግርዶሹ 6፡00 ሰዓት የሚፈጅ ጨለማ ይታያል፡፡
- በመላ ኢትዮጵያ ይታያል፡፡
- በተለይ ወለጋ፣ ጎጃም፣ ጎንደር፣ ደሴ፣ አላማጣ፣ ኢንጂባራ 98% ጨለማ ሆኖ ይታያል፡፡
- የዓለምን አሰራር የኢኮኖሚ፣ የፖለቲካን፣ የከፍተኛ የተፈጥሮ ኃይል ሊገኝ ይችላል ብለው ሳንቲስቶች ሀሳባቸውን እየሰነዘሩ ይገኛሉ፡፡
- ከምዕራብ ኢትዮጵያ እስከ ሰሜን ኢትዮጵያ ድረስ ግርዶሹ ይታያል፡፡
- ፀሐይ 98% ትሸፈናለች፡፡
🌑የሚታይበት እና የሚያበቃበት፡-
- ከማዕከላዊ አፍሪካ ከኮንጎ ይነሳል፣ ሱዳን፣ ኢትዮጵያ፣ የመን፣ ፓኪስታን፣ ታይዋን፣ ንድና ቻይናን አቋርጦ ፓስፊክ ውቂያኖስ ላይ ያበቃል፡፡
🌑ሙሉ ግርዶሹ የሚታይበት ወቅት
- ከሌሊቱ ሰኔ 14/2012 ዓ.መ
- 11፡00 ሰዓት ይጀምራል፣
- ከጠዋቱ 12፡45 እስከ ቀኑ 6፡33
‼️ማስጠንቀቂያ፡-
- በዓይን ለማየት አይቻልም ዐይን ያሳውራል፣
- በሱቅ ውስጥ የሚሸጥ መነጽር መጠቀም አይገባም፡፡
- ለፀሐይ ግርዶሽ ተብሎ የተዘጋጀ መነጽር አለ፡፡
- መነጽሩ አገር ውሰጥ አይገኝም፡፡
-ለፀሀይ ግርዶሽ የሚሆን መነፀር አለን ከሚሉ አጭበርባሪዎች ጥንቃቄ ያድርጉ
- ሲጨልም ማየት እንችላለን ነገር ግን ያለመነጽር ለማየት አንሞክር፣በጣም ጥንቃቄ ሊታከልበት ይገባል
- ዐይናችን ሊፈስ ይችላል፣
አብዛኛው ኢትዮጽያዊ መረጃው ስሌለው እና የፀሀይ ግርዶሽ የሚታይበት ቀን ስለደረሰ ቢያንስ ለ ሚወዷቸው 10ሰወች ሼር በማድረግ መረጃው ለሁሉም እንዲደርስ የበኩልውን ይወጡ
© FBC

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስለ ፖርን ( Porn ) ያለው እውነታ
📌 " ምናልባት የኢንተርኔት ሂስትሪ ( browser history ) ስላጠፋህ ማንም አላየኝም ትል ይሆናል ግን እግዚአብሄር ያይሀል "
© https://instagram.com/reformedbychrist
#General
💢💢 @PurityTube 💢💢
💢💢 @PurityTube 💢💢
📌 " ምናልባት የኢንተርኔት ሂስትሪ ( browser history ) ስላጠፋህ ማንም አላየኝም ትል ይሆናል ግን እግዚአብሄር ያይሀል "
© https://instagram.com/reformedbychrist
#General
💢💢 @PurityTube 💢💢
💢💢 @PurityTube 💢💢
❤️✝በማይለወጥ ፍቅር ተወደናል ✝❤️
እስኪ ልጠይቃችሁ
'እንዲህ' ስላደረግኩ እግዚአብሄር አይወደኝም ብላችሁ ልትጠቅሱት የምትችሉት አንድ ተግባር ፣ ልምምድ ወይም ስራ ይኖራችሁ ይሆን ❓
በፍፁም አይኖራችሁም ❗️ አንዲት እንኳን መጥቀስ አትችሉም ።
ምክንያቱም ምንም አድርግ ፣ በምንም ነገር ውስጥ እለፍ እግዚአብሄር ይወድሃል ።
አለም ላይ ፀያፍ የሚባለውን ነገር አድርገሽ ሊሆን ይችላል ሆኖም ግን እግዚአብሄር አሁንም ይወድሻል ።
በሰራነውና ባለፍንበት የህይወት መንገድ የተነሳ ራሳችንን ጠልተን ፣ በዙሪያችንም ያሉ ቀድሞ ይወዱን የነበሩ ሰዎች ለአይን እንኳን ጠልተውን ሊሆን ይችላል ።
በዚህ ሁሉ ግን እግዚአብሄር ይወደናል ። በጣም የሚገርመው መውደዱ ብቻ አይደለም ፍቅሩ ኢምንት ያህል እንኳን አለመቀነሱ ነው ።
ምክንያቱም እግዚአብሄር ሀጥያትን እንጂ ሀጥያተኛውን አይጠላም ። ሁሌም ወደ እሱ ለመመለስ በሩን ዘግቶብን አያውቅም ።
" ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥"
(ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:5)

" የኔ ቆንጆ " በላት
እኛ ሀገር አንድ ነገር የግል እስኪሆን ድረስ ማንቆለጳጰስ ማሸርገድ ከዛ የራስ ሲሆን ደግሞ ማቃለል እና ትኩረት አለመስጠት የተለመደ ነው ።
ይህ ልማድ ከትዳር በፊት ባለ የፍቅረኞች ህይወት እና ከትዳር በኋላ ባለ የባልና ሚስት አኗኗር በግልፅ ይታያል ።
ድሮ ሳይጋቡ "የኔ ፍቅር ፣ የኔ ማር ፣ የኔ ቆንጆ ፣ ወለላዬ ..... " ሲል የኖረ ወንድ በሰርጋቸው ማግስት ሳያቆላምጥ በሙሉ ስሟ መጥራት ይጀምራል ።
ሴቶች በባህሪያቸው " ቆንጆነታቸው " አሁንም አሁንም በባላቸው እንዲነገራቸው ይፈልጋሉ ። ይህ ለትዳር መቆም ምሰሶ ነው ።
ወንዶች ደግሞ "ፍቅሬን በተግባር ማሳየት እንጂ ስለፍፍ መዋል አለብኝ ? " ይላሉ ። አዎ ወንድሜ አለብህ !
በእርግጥ ፍቅር በዋናነት ድርጊት ነው ነገር ግን የፍቅር ቃላት ደግሞ የፍቅር ማጌጫዎች ናቸው ። እነዚህን የፍቅር ቃላት መጠቀም ባቆምክ ጊዜ ወደ ሚስትህ አእምሮ የሚመጡ የተለያዩ ለትዳር መሰናክል የሚሆኑ ድምፆች አሉ ። ለምሳሌ
" ሚስቱ ስለሆንኩ የትም አትሄድም ብሎ ነው ጣል ጣል ያረገኝ ? "
" ልጅ ከወለድኩ በኋላ ስለወፈርኩ አስጠላሁት ይሆን " ..... የመሳሰሉት
በእርግጥ ያንተ ምክንያቶች እነዚህ አይሆኑም ( ከሆኑ በእውነት ጥሩ ሰው አይደለህም ) ።
ነገርግን ምክንያትህ ምንም ይሁን ምንም የፍቅር ቃላት አለመጠቀምህ ለእነዚህ ድምፆች ምክንያት ከሆነ ትዳርህን ከምታሻክር ሚስትህን "የኔ ቆንጆ " በላት ። ቀላል በሆኑ ቃላት ትዳርህን የደስታ ማድረግ ትችላለህ ።
#married

(Share እና subscribe አይርሱ)
የብልጽግና እና የቃል እምነት ትምህርት አደጋዎች። ሊታይ የሚገባ፣ ሲጠበቅ የነበረ ሙሉ ዘጋቢ ፊልም።
ባዕድ ቅይጡ ወንጌል Aletia Production https://youtu.be/SYXGPq5oo9o

YouTube
ባዕድ ቅይጡ ወንጌል | Keyetu Wengel Aletia Production
#Subscribe
በዚህ ዶክመንተሪ ላይ የጥናታዊ ጽሁፍና የቪድዮ አሰሳውን የሰሩት #ብሩክ_ሃይሉ እና #ዳዊት_ሲሳይ ናቸው፡፡
ስለ ቃል እምነት እና የብልጽግና ወንጌል ምንፍቅና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትንታኔ የተሰጠበት ድንቅ ዘጋቢ ፊልም።
#ባዕድ #ቅይጡ #ወንጌል #ApostleZelalemGetachew #ReverendTezeraYared #ApostleTamiratTarekegn #ChristJesusTv #ApostleJapi…

🏃♂ ተነስና ህይወትህን አትርፍ !
🏃♀ ተነሺና ህይወትሽን አትርፊ !
ፖርን አንዳች ሊሰጣችሁ አይችልም ምክንያቱም ሊሰጠው የሚችለው ምንም ነገር የለውም ።
ይልቁንም ፖርን እያንዳንዱን ውድ እና በእግዚአብሔር የተሰጠ ሀብታችሁን ይነጥቃችኋል ፤ አንድ በአንድ ምንም እስከማይቀርላችሁ ድረስ
❓" ምን አይነት ሀብት ? "
ፀሎትን ፣ ለእግዚአብሔር ነገር ያለን ጥማትና ረሀብን ፣ ራስን መግዛትን ፣ ስለ እግዚአብሄር ለመናገር ድፍረትን ፣ ሰላምን ፣ ደስታን ፣ እረፍትን ፣ የሰላምን እንቅልፍን ፣ ፍቅርን ፣ ትዕግስትን ፣ ለነገሮች ትኩረት መስጠትን ፣ ማሰብንና ምክንያታዊነትን ፣ እና ሌሎችንም ብዙ መልካም ነገሮች ፣ በእግዚአብሔር የተሰጠውን ውድ የወሲብ ፍላጎትንም ጭምር
አንድ ሰው " ምን ? የወሲብ ፍላጎትን ? ወደ ፖርን የምሄደው በወሲብ ፍላጎቴ ምክንያት አይደል እንዴ ?🤔 " ሊል ይችላል ።
ከውጭ ሲታይ ወደ ፖርን የምትሄደው በወሲባዊ ፍላጎትህ የተነሳ ሊመስል ይችላል ። እውነቱ ግን ወደ ፖርን የምትሄደው በቆሰለችው ነፍስህ ምክንያት ነው ። አዎ እውነተኛ የሆነ ግንኙነትን ከፈጣሪዋ ጋር በምትሻው ነፍስህ ምክንያት ነው ።
ፖርን እንዲህ ይልሀል " የወሲብ ፍላጎትህን ፍፁም አሟልቼ እረፍት እሰጥሀለው " ግን የውሸት ቃል ነው ምክንያቱም የወሲብ ፍላጎትህ ዲዛይን የተደረገው በእግዚአብሄር ነው ሊሟላ የሚችለውም እሱ ባዘጋጀው መንገድ ነው ።
ፖርኖግራፊ ያለህን ሁሉ ወስዶ ህይወትህን በራቁትነት ፣ በተስፋቢስነት ፣ በፍርሃት ፣ በፀፀት ፣ በሀፍረት ፣ በስብራት ፣ በብቸኝነት ፣ በእንቅልፍ ማጣት ፣ በስንፈተ ወሲብ ፣ ራስን በማጥፋት ሃሳብ እና ፍቅርን መስጠትና መቀበል ባለመቻል ይሞላዋል ።
ኢየሱስ ' ሌባው ሊሰርቅ ፣ ሊገድልና ሊያጠፋ ብቻ ' እንደሚመጣ ነግሮናል (ዩሐ 10: 10) ።
👉 ፖርን በ21ኛው ክፍለዘመን ሰይጣን የእግዚአብሔር የሆኑትን ወጣቶች ለማጥፋት የሚጠቀምበት ዋነኛ መሳሪያው ነው ።
ያለህን / ያለሽን ሁሉ ከሰረቀ በኋላ ህይወትህን/ሽን ለመውሰድ ይመጣል ። ህይወትህን ካጠፋ በኋላ ደግሞ መታሰቢያ እንዳይኖርህ ስምህን ያጠፋዋል ። ቅደምተከተሉ ሁሌም መስረቅ ፣ መግደል ከዛ ማጥፋት ነው ።
ፖርን የህይወትሽን መሪ ይዞት ከሆነ እርዳታ ፈልጊ ፣ ራስሽን ነፃ ማውጣት አትችይም ።
ብዙ ጊዜ ፆመህ ፀልየህ ምንም ለውጥ ሳታይ ቀርተህ ይሆናል ግን ይህ የሆነው መፅሀፍ ቅዱስ ለእንደዚህ አይነት ችግር ፆም ፀሎትን ብቻ ስለማያዝ ነው ። እውነተኛ ፣ 'ህይወት ሰጪ' ፣ ነፃ አውጪው መፍትሄ ከሌሎች ጋር ህብረት ማድረግ ነው ።
" እርስ በርሳችሁ በኃጢአታችሁ ተናዘዙ። ትፈወሱም ዘንድ እያንዳንዱ ስለ ሌላው ይጸልይ፤ የጻድቅ ሰው ጸሎት በሥራዋ እጅግ ኃይል ታደርጋለች።" (የያዕቆብ መልእክት 5:16)
👉 ስለዚህ በጌታ ለሆኑ ወንድሞችና እህቶች ጋር አውሩ ፣ ተናዘዙ ። ሀፍረት እና ኩራት እርዳታ ከማግኘት አያግዳችሁ ።