📣Do You Want to Please God⁉️
🙋♀️You desire to please God in your life by: 🙏fearing Him
🧎♀️worshiping Him
✨obeying Him
⚡️cherishing Him and
❤️loving Him…….Real purity comes as a result of believing that the Lord Jesus died in your place to ransom you from impurity. Pure living increases as you work together with the Holy Spirit to live as a redeemed child of God.
💢💢 @PurityTube 💢💢

🤔እግዚአብሄር የማልወደውን ሰው እንዳገባ ያስገድደኛል❓
A4P እንግዳ : በ'ነብይ' የማልወደውን ሰው እንዳገባ መልእክት መቶልኛል:: እኔ ግን አግቢው ለተባልኩት ሰው ፍቅር የለኝም:: እግዚአብሄር የማልወደውን ሰው እንዳገባ ያስገድደኛል❓
መልስ ፦ እግዚአብሔር በነብያት ይናገራል:: የእግዚአብሄር አባትነት ለሁሉም ነው:: ለሱ የነገረው እግዚአብሄር ከሆነ ላንቺም እንዲነግርሽ ፀልይ:: እግዚአብሔር አንድን ሰው እንድታገቢ ከነገረሽ ያንን ሰው የምትወጅበትን ፀጋም በውስጥሽ ያደርጋል::
👉ለዛ ሰው ግን ምንም አይነት ፍቅር ከሌለሽ የመጣው መልእክት ከእግዚአብሔር ነው ብሎ ለማመን ይከብዳል::
📖 የእግዚአብሄር ሀሳብና ፈቃድ የሆነ ነገር በጎና ደስ የሚያሰኝ እንጂ የሚያስጨንቅ አደለም…. ሮሜ 12:2
✅የማትወጅውን ሰው እንድታገቢ እግዚአብሄር አያስገድድሽም! እግዚአብሄር የፍቃድ አምላክ እንጂ የሚያስገድድ አይደለም::
#Single #General

✨1ኛ ቆሮንቶስ 6
18፤ ከዝሙት ሽሹ። ሰው የሚያደርገው ኃጢአት ሁሉ ከሥጋ ውጭ ነው፤ ዝሙትን የሚሠራ ግን በገዛ ሥጋው ላይ ኃጢአትን ይሠራል።
19-20፤ ወይስ ሥጋችሁ ከእግዚአብሔር የተቀበላችሁት በእናንተ የሚኖረው የመንፈስ ቅዱስ ቤተ መቅደስ እንደ ሆነ አታውቁምን? በዋጋ ተገዝታችኋልና ለራሳችሁ አይደላችሁም፤ ስለዚህ በሥጋችሁ እግዚአብሔርን አክብሩ።
🧏♀️🙋ዝሙት ምንድነው? 👇
🔔ከትዳር በፊት በሁለት ሰዎች የሚደረግ የግብረ ስጋ ግንኙነት ወይም ማንኛውም አይነት ወደ ፍትወት የሚመራ ተግባር:: 🛑

መፅሀፍ ቅዱሳዊ መሠረት ያላቸው
👉 የስነ-ፆታ (sexual )
👉 ወሲባዊ ንፅህና
👉 የእጮኝነት
👉 የትዳር
👉 ወጣት ተኮር ጉዳዮች እና የመሳሰሉት ላይ የምክር አገልግሎት ለምትፈልጉ
Contact us @Appeal4purity_bot
💯 #ቅድስና_ለእግዚአብሔር 💯

🛑የ porn ጉዳት በትዳር ውስጥ ምንድነው?
👉 በትዳር ውስጥ ወሲባዊ እርካታ እንዲቀንስ ያደርጋል:: ምክንያቱም porn video ላይ ያየነውን ነገር ቤታችን ማግኘት አንችልም:: ለምሳሌ ባል porn አይቶ ከሆነ ወደ ሚስቱ ሚመጣው እዛ porn video ላይ ያያትን ሴት እና ድርጊት በአይምሮው ይዞ ወደ ሚስቱ ይመጣና ሚስቱን እንደዛ እንድትሆን ይጠብቃል:: porn video ላይ ያያትን ሴት ከሚስቱ ጋር ማነፃፀር ይጀምራል:: ባል ሚስቱን ከሌላ ሰው ጋር ማነፃፀር የጀመረ እለት ትዳሩ መሞት ይጀምራል:: ወሲባዊ እርካታ በትዳር ውስጥ ባል እና ሚስት እርስ በእርስ እየተጠናኑ በግዜ ሂደት የሚመጣ እንጂ ከሌላ ቦታ የምንማረው ነገር አይደለም::
👉 ብዙ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት porn ሚያዩ ሰዎች በጭንቀት (depression) ይጠቃሉ:: ደስታን እና እውነተኛ እርካታን በማጣት ይሰቃያሉ:: ይሄም በትዳር ውስጥ ሰላም እንዳይኖር ያደርጋል::
👉 Porn በማየት ስሜትን ማርካት ከማመንዘር የሚተናነስ ተግባር አደለም:: የማቴዎስ ወንጌል 5
28፤ እኔ ግን እላችኋለሁ፥ ወደ ሴት ያየ ሁሉ የተመኛትም ያን ጊዜ በልቡ ከእርስዋ ጋር አመንዝሮአል።

እጮኝነት የሚቋረጥባቸው ምክንያቶች
🔴ቅድመ ጋብቻ የግብረ ስጋ ግንኙነትን መፈጸም
ወጣቶች በእጮኝነታቸው ወቅትም ሆነ ከዚያ በፊት በአካል እድገት
ለውጥ የተነሳ ከፍተኛ የሆነ የወሲብ ፍላጎት አላቸው፡፡ በዚህ ምክንያት
በእጮኝነታቸው ወቅት በፍቅር መያዝ፣ተቀጣጥሮ የሚያውቃቸው ሰው
በሌለበት ቦታ ላይ መገናኘት፣ወደ ወንዱ እጮኛ ቤትመሄድ፣አልፎ
አልፎም መተቃቀፍ፣የመራቢያአካላትን መነካካት፣የከንፈር መሳሳም;
የመሳሰሉትን ነገሮች በማድረግ የወሲብ ስሜትን ለማርካት ጥረት
ማድረግ በብዙ እጮኛሞች መካከል የሚታይ ሐቅ ነው፡ የቅድመ ግብረ
ስጋ ግንኙነት ለማድረግ በከፍተኛ ሁኔታ ወጣቶች ይፈተናሉ ብሎ
መናገር ይቻላል፡ አንዳንዶችም ይህን ከፍተኛ ፍላጎት መቋቋም
አቅቷቸው በዝሙት ፈተና ላይ ይወድቃሉ፡፡ ይህን ድርጊት ከበደ በከሬ
እንዲህ በማለት ያስቀምጠዋል፡፡ በፈቃደኝነት ላይ የተመሠረተ የቅድመ
ጋብቻ የወሲብ ግንኙነትም ኃጢአት ነው(የሐዋ 15፡20፣1ቆሮ6፡9፣
13፣18፣7ላ5፡19 ፣ቆላ3፡5፣1ተሶ4፡3)፡ አንድ ወንድና አንዲት ሴት ወደ
ፊት እንጋባለን _ ምንም _ አይደለም ብለው ከጋብቻ በፊት ወሲብ
መፈጸማቸው ለአሁንም ሆነ በወደ ፊት የትዳር ሕይወታቸው ላይ
አሉታዊ ተጽዕኖ አለው ይላል፡፡6
በዚህ ምክንያት የወደቁ እጮኛሞች ክብረ ነጽህናቸውን ከሰጡ በኋላ
በወንዶች በኩል የመጋባት ፍቅራቸው እየቀነሰ በመምጣት
የነበረው ከፍተኛ ናፍቆት ውሳኔ እየተራዘመ ወደ ፊት ይሄዳል፡፡ ይህ
ነገር የሚያሳየው የጋብቻው ሁኔታ ከፊቱ ላይ ቀይ መብራት የበራበት
መሆኑን የሚያመላክት መሆኑን የሚጠቁም ነገር ነው፡፡ እንዲሁም
በመቀጠል በወንዱ ወይም በሌቷ በኩል ለማግባት ፍቃደኛ እዳሎኑ
ብዙ ጊዜ ሲናገሩ ይሰማሉ።

https://youtu.be/9G17n68BnP0
S.M.Y Youth
follow us
Facebook:https://www.facebook.com/SMY-youth-10...
Telegram:https://www.tg-me.com/+EHgQGlcVTRE2ZmQ0

YouTube
"ምስጋና ይገባሃል" አዲስ ዝማሬ "Misgana Yigebahal" SEBETA MEKANE EYESUS CHURCH Ethiopia/
#newethiopianmezmur#sebetamekaneyesuschurch#mezmur #ethiopiagospelsong #amharic_mezmur #worship #Tesfayegabiso#Misganayigebahal#agegnehuyideg#
S.M.Y Youth
follow us
Facebook:https://www.facebook.com/SMY-youth-10...
Telegram:https://www.tg-me.com/+EHgQGlcVTRE2ZmQ0…

Purity Tube
👉“ ከራሴ ጋር የማደርገውን እጠላዋለው”👈 👤A4P እንግዳ:- “አስራ ስድስት አመቴ ነው ። የሴት ጓደኛ የለኝም ትክክለኛ ጊዜው ነው ብዬም አላስብም።ነገር ግን ብጥብጥ የሚያደርገኝ የሆነ ጠንካራ ወሲባዊ ስሜት አለኝ። #ማድረግ #የማልፈልገውን #ነገር #እንዳደርግ #ያደርገኛል። በእግዚኣብሄር አምናለው በቤተክርስቲያንም እሳተፋለው። ላወራቸው የምችላቸው ጥሩ ጓደኞችም አሉኝ ሁሉም ግን እንደኔ አይነት ትግል…
👉“ ከራሴ ጋር የማደርገውን እጠላዋለው”👈
👤A4P እንግዳ:- “አስራ ስድስት አመቴ ነው ። የሴት ጓደኛ የለኝም ትክክለኛ ጊዜው ነው ብዬም አላስብም።ነገር ግን ብጥብጥ የሚያደርገኝ የሆነ ጠንካራ ወሲባዊ ስሜት አለኝ።
#ማድረግ #የማልፈልገውን #ነገር #እንዳደርግ #ያደርገኛል። በእግዚኣብሄር አምናለው በቤተክርስቲያንም እሳተፋለው። ላወራቸው የምችላቸው ጥሩ ጓደኞችም አሉኝ ሁሉም ግን እንደኔ አይነት ትግል ውስጥ ናቸው።
ቤተሰቦቼ አማኞች እንደመሆናቸውና በቤተክርስቲያን ስላደግኩ ስለውጪው አለም ምንም ኣላውቅም። እግዚኣብሄርንም የእርሱንም ህዝብ እወዳለው ፣ እግዚኣብሄር በሂወቴ አላማ እና እቅድ እንዳለው አውቃለው።
አሁን አሁን ግን በሂወቴ የእግዚኣብሄርን መልካምነት መጠራጠር ጀምሬኣለው።
እግዚኣብሄር በርግጥ ለኔ መልካም ከሆነ ወሲባዊ ስሜቴን ለምን እስከማገባ ድረስ ገታ አላረገውም😟? ሚሲ , በእውነት ሃጢያትን ማድረግ ኣልፈልግም።
#ከራሴ_ጋር_የማደርገውን_እጠላዋለው ፣ ራሴን እጠላለው ፣አንዳንዴ ሁሉም አንዲያበቃ እፈልጋለው። ባለፈው አመት ራሱን ያጠፋውን የክፍሌ ተማሪ ሁሌ ትዝ ይለኛል።
እሱም በኔ ሁኔታ ውስጥ ኣልፎ ይሆን እያልኩ ኣስባለው……..
❓በዚህም ውስጥ እግዚኣብሄር ለኔ መልካም ነው ትያለሽ?
❓በርግጥ ለኔ መልካም ከሆነ ለምንድን ነው በዚህ ውስጥ የማልፈው? …….. አስጠልቶኛል፣ ራሴንም ጠልቻለው ! እርዳታ እሻለሁ
💁A4P፦ ዋው! ይሄ አስራዎቹ ውስጥ እያለው ከምታገልባቸው ሚሊዮን ጥያቄዎች ኣንዱ ነው። ስለዚህ እንዴት እንደሚሰማህ አውቃለው።
በጣም አስፈሪ ነው ኣይደል? 👌እግዚኣብሄር ላንተ መልካም ነው ወይ? መልሴ “ኣዎ ነው።” የሚል ነው ። ምክንያቱም የእግዚኣብሄር ቃል እንደዛ ስለሚል።( መዝ 100፥5, መዝ 136፥1) …….. መልካም መሆን የእርሱ ማንነት ነው።
አዎ እግዚኣብሄር ለኛ መልካም ነው። እናም በሂዎታችን የሚያደርገው ሁሉ ነገር አንድ አጀንዳ ብቻ ነው ያለው እሱም ፍቅር ነው።(መሃልዬ 2፡4)
👉ስለዚህ ለእንደዚህ አይነት ጥያቄ መልስ ስትፈልግ እውነታው ላይ ለመድረስ ከዚህ መነሳት አለብህ ።
አየህ ብዙ ጊዜ ጾታዊ ማንነታችንን ከእኛነታችን ለይተን ለማየት እንሞክራለን እውነታው ግን አብይ የእኛነታችን ተፈጥሮ ነው። ጾታዊ ማንነታችንን ራሱን የቻለ ነገር ሳይሆን የእኛነታችን ግንባታ አካል ነው። እንደውም ጾታዊ ማንነታችንን የስብእናችን ማዕከል ነው ብዬ ነው ማስበው። የእኛነታችን ምሰሶ ነው። 💯
እግዚኣብሄር በርግጥ ለኛ መልካም ከሆነ ለምን ወሲባዊ ስሜታችንን ለምን እስከምናገባ ድረስ ገታ አላረገውም? አግባብ ጥያቄ ነው። እንደዛ አድርጎ ቢሆን ኖሮ ምንም ያልበሰልን እና ሃላፊነት የጎደለን ባሎችና ሚስቶች ፣ኣባቶችና እናቶች እንዲሁም ዜጎች በሆንን ነበር።
አስተውል ✅የአስራዎቹ ዕድሜያችን አግባብ ባልሆኑ ጾታዊ እሴቶች(sexual immoralities ) የምንባክንበት ዕድሜ ሳይሆን በንጽህና መልካም ዘርን የምንዘራበት ጊዜ ሲሆን ከትዳር በኋላ ያለው ጊዜ ደግሞ በአስራዎቹ ዕድሜያችን የዘራነውን የምናጭድበት ነው።
የአስራዎቹ ዕድሜያችንና የ“single” (በእኔ አመልካከት “single” የሚባለው ከ18 ዓመት በላይ ላሉት ነው) ዓመታት እግዚኣብሄር “ምሰሶውን” በ “ፈተና እሳት”🔥🔥 የሚያጠነክርበት ወቅት ነው፣ ስለዚህም ሌሎች ክርስቲያናዊ ባህሪያት ኣብረው ይገነባሉ።
❎በጾታዊ ጉዳይ የተዘበራረቀ ሂዎት ኖሮት ቃሉን የሚጠብቅ ፣ መልካምና የታመነ ወንድም ወይም የተሰጠ ባልና አባት እስካሁን ኣላገኘሁም። የተመሰገነ ደግሞም በሃጥያት የተሞላ ሂወት ሊኖር አይችልም🔑። የውሸት እየኖረ ሰውን ሊያታልል ይችላል። እግዚኣብሄርንና ራሱን ግን ሊያታልል አይችልም።✅ ለሴትም ቢሆን ተመሳሳይ ነው።በተመሳሳይ ጊዜ የተመሰገነ ደግሞም በሃጥያት የተሞላ ሂወት ሊኖራት አይችልም።💯
❓ለምን? ምክንያቱም ጾታዊ ማንነታችን በትዳር ውስጥ ለአንድ ሰው እንድንሰጥ የተሰጠን በዚያም ውስጥ እንድንረካ ነው።(1ኛ ቆሮ 7፥1-3) ከዚህ ከጾታዊ ማንነታችን ጀርባ ያለውን መሰረታዊ ዓላማ ስናውቅ ሃጥያታዊና ራስወዳድ ነገሮች ይገደላሉ።
👉ነገርግን ለዚህ ዓላማ ጀርባችንን ሰጥተን ጾታዊ ማንነታችንን ለራሳችን ደስታ ፍለጋ ካዋልነው ስብዕናችንን እንረብሻለን። ምክንያቱም ከተፈጠርንበት ዓላማ ዉጪ እየሄድን ሰለሆነ።
ለዛም ነው አንዳንድ ጊዜ በዚህ ሁኔታ ውስጥ ስንሆን ራሳችንን ለማጥፋት የምናስበው ።
👉የተወደድክ ሆይ ፣ እነዚህ በፈተና የተሞሉ ዓመታት መልካም ናቸው ። ምክንያቱም
✨በእግዚኣብሄር መደገፍንና የእርሱን ጥበቃ የምትማርባቸው አመታት ናቸውና። ✨ለጾታዊ ስሜትህ መልስ ሊሆኑ የሚችሉት ሴቶች ወይም ወሲብ እንዳልሆኑ ትረዳለህ። ✨የሚያስፈልግህ አንድና ብቸኛ ነገር ክርስቶስን ማወቅ እንደሆነ ትማራለህ። ✨ፍላጎቶችህን በራስህ መንገድ ከመፍታት ይልቅ ለእግዚኣብሄር አንዴት ማቅረብ እንዳለብህ ትማራለህ። በዚህም ሂደት ውስጥ ለአንዲት ሴት ብቻ በፍቅር የሚማርክ ልብ ይኖርሃል። ከዚያም ማንንም ሴት በክርስቶሰ እህትህ እንድትሆን በእግዚኣብሄር እንደተፈጠረች ውድ ስጦታ እንጂ እንደ ወሲብ ዕቃ አታይም።
⛔አስተውል፥ ደግነት፣ ሃቀኝነት ፣ ፍትሃዊነት ፣ሁለገባዊነት ፣ጽኑነትና ሌሎችም መልካምና የተመሰገኑ እሴቶች የሆነ ሰው እጁን ጭኖ ሲጸልይልህ አይደለም የሚመጡት። ይልቁንም በአስቸጋሪ ጊዜ ውስጥ፣ እንደ እሳት🔥🔥 በሚነደው ጾታዊ ፈተና ውስጥ በድል ማለፍ ስትችል ያኔ ቀስበቀስ በእርግጠኝነት እነዚህን እሴቶች መያዝ ትችላለህ። ግን አስታውስ በቀላሉ አይመጡም ። ሁሉንም ለማግኘት መታገል አለብህ።
እስራኤላውያን ወተትና ማር ወደ ምታፈሰው ምድር እንዴት በትግል እንደገቡ አስታውስ ። ኣዎ እግዚኣብሄር ከእነርሱ ጋር ነበር ቢሆንም ግን መታገል ነበረባቸው።
👉ጾታዊ ፍላጎቶቻችን ለሌሎች የሂወታችን ዘርፎች መሰረት ናቸው። ነገርግን መሰረቱ የሚንቀጥቀጥ ከሆነ ምንም ነገር በላዩ ላይ ሊገነባ አይችልም። እናም መልካም ትዳር እንዲገነባ መሰረቱ እነዚህ እሰቶች መሆን መቻል አለባቸው።
👉ስለዚህ በዚህ ጉዳይ ላይ ያለብህ ፈተና አንተን ለማጥፋት ሳይሆን እምነትህ ከወርቅ ይልቅ የተፈተነ ይሆን ዘንድ ነው።(1ኛ ጴጥ 1፥7)
🔑🔑ልታደርገው የምትችለው አንድ በጣም ጥሩ ነገር ይህ ነው፦
👉ለዚህ “ጭራቃዊ ” ስሜትህ በሃጥያት የተሞላ መረጃ ይመግበው ዘንድ ለራስህ አትፍቀድለት ። 👉የምታየውንና የምትሰማውን ለይ፣ ከማን ጋር እንደምትውልም ምረጥ። 👉ይህን ፍላጎትህን ከሚመግቡ ነገሮች መሸሽ ብችኛው መጽሃፍቅዱሳዊ መፍትሄ ነው።(1ኛ ቆሮ 6፥18)
አስታውስ ከእግዚኣብሄር ስሞች ኣንዱ “ተዋጊ” የሚል ነው። ተዋጊም ስለሆነ ተስፋቸውን ለመውርስ ከሚታገሉት ጋር ዓላማውን ለመፈጸም ይወዳል።(2ኛ ዜና 16፥9) ስለዚህ መዋጋትህን እስከመጨረሻው እንዳታቆም 👌። ምክንያቱም በመጨረሻ ሚጠብቅህ ድል በመዋጋትህ እንዳትቆጭ የሚያደርግህ ነውና።💯💯
#single #General
ይህን መልዕክት ለሌሎች ያካፍሉ

👉👉#ምክር_ለወጣት_ሴቶች👈👈
ሁለት ወጣት ሴቶች የሰውነታቸውን ክፍል አጋልጦ የሚያሳይ ልብስ ለብሰው ወደ አንድ ስብሰባ ደረሱ፡፡
የስብሰባው መሪ በደንብ ካያቸው በኋላ እንዲቀመጡ አደረገ፡፡ ከዛ በኋላ የተናገራቸው ንግግር ምናልባት በህይወት ዘመናቸው ሙሉ የማይረሱትን ንግግር ነው፡፡
አይን አይናቸውን እያየ እንዲህ አላቸው
"እናንተ ሴቶች እግዚአብሄር በምድር ላይ የፈጠራቸው ውድ ነገሮች በሙሉ በደንብ የተሸፈኑና ለማየትም ሆነ ለማግኘት የሚከብዱና ዋጋ የሚያስከፍሉ ናቸው፡፡
👉አልማዝ የት ነው ምታገኙት? በመሬት ጥልቅ ውስጥ! ተሸፍኖና ተጠብቆ
👉ዕንቁ የት ነው ምታገኙት በውቅያኖስ የታችኛው ጥልቅ ክፍል ውስጥ!
👉ወርቅንስ ከየት ነው ምታገኙት? ወደታች ብዙ ቆፍራችሁ፣ በአለቶች ተሸፍኖ ነው! እሱን ለማግኘት ብዙ መልፋት አለባችሁ"
ኮስተር ብሎ አያቸውና ንግግሩን ቀጠለ
"ሰውነታችሁ ውድና እና ልዩ ነው፡፡
ከወርቅ ከአልማዝና ከዕንቁ ሁሉ ይልቅ እጅግ ውድ ነው፡፡ ስለዚህ እናንተም መሸፈን አለባችሁ፡፡
የከበረውን ማዕድናችሁን እንደ ወርቅና አልማዝ በደንብ ከደበቃችሁት የማዕድን አውጪ ድርጅቶች ከአስፈላጊ ማሽኖች ጋር #በጨረታ ተወዳድረው የአመታት ፍለጋ ለመድረግ ይሰለፋሉ፡፡
በመጀመሪያ መንግስታችሁን (#ቤተሰባችሁን) ይጠይቃሉ፡፡ ከዛም ሙያዊ ኮንትራት ይፈርማሉ(#ሰርግ) በመቀጠል በሙያቸው መሠረት ማዕድን የማውጣቱን ስራ ይቀጥላሉ(ህጋዊ #ትዳር)
ነገርግን ውዱን ማዕድናችሁን ካልሸፈናችሁትና በግልጥ ካስቀመጣችሁት ማንም ህገወጥ ማዕድን አውጪ መጥቶ በማይረባ መሳሪያ ነካክቶ እንደ ጠጠር በቀላሉ ይወስድበችኋል፡፡
#ሰውነታችሁ_እንቁ_ነውና_ደብቁት
ወንድሞች እህቶቻችሁን ፣ ባሎች ሚስቶቻችሁን ፣ እናም ወላጆችም ሴት ልጆቻችሁን መልካም አለባበስ እንዲለብሱ እበረታቷቸው
ለሚመለከተው ሁሉ #ሼር ይደረግ
#General

እጮኝነት የሚቋረጥባቸው ምክንያቶች 🔴ቅድመ ጋብቻ የግብረ ስጋ ግንኙነትን መፈጸም ወጣቶች በእጮኝነታቸው ወቅትም ሆነ ከዚያ በፊት በአካል እድገት ለውጥ የተነሳ ከፍተኛ የሆነ የወሲብ ፍላጎት አላቸው፡፡ በዚህ ምክንያት በእጮኝነታቸው ወቅት በፍቅር መያዝ፣ተቀጣጥሮ የሚያውቃቸው ሰው በሌለበት ቦታ ላይ መገናኘት፣ወደ ወንዱ እጮኛ ቤትመሄድ፣አልፎ አልፎም መተቃቀፍ፣የመራቢያአካላትን መነካካት፣የከንፈር መሳሳም;…
🔴እጮኝነት የሚቋረጥባቸው ምክንያቶች
ሀ . ቅድመ ጋብቻ የግብረ ስጋ ግንኙነትን መፈጸም
ለምሳሌያህል ይቆጣሉ፣ይናደዳሉ፣ይሳደባሉ፣ያኮርፋሉ ይቀብጣሉ፣ፋሽን
ብሶችና ጌጣጌጦችን በየወቅቱ ያሳድዳሉ፡፡ በዚህ ምክንያት ተቃራኒው
ወገን ሎ ብሎ መለየትን ይመርጣል፡፡ ለዚህ ምክንያቱ መልካም ያልሆነ
ባሕሪን በእጮኛ ጓደኛ ላይ ማንጸባረቅ ወደ ፊት አብሮ ለመኖር
_ የሚኖረውን _ ሕልም በአጭር እንደ ሚያስቀረው _ አስቀድሞ ማወቁ
የሚከፋ ነገር አይደለም፡፡ በዚህ ምክንያት እጮኛ ጓደኞቻቸውን የአጡ
ወንዶችና ሴቶች እጅግ ብዙ ወጣቶች እንደ ሚሆኑ አንጠራጠርም፡፡
ራስ ሲመለጥና አፍ ሲያመልጥ አይታወቅም›› እንደ ሚሉት ሁሉ
የምንወደውን ሰው ከአጣነው ወይም ከአጣናት በኋላ ግን ለማግኘት ዳገት
እንደ መውጣት እንደ ሆነ በማወቅ ጥንቃቄ ማድረግ እንደ ወጣት
የሚጠበቅ ነገር እንደ ሆነ ሊሰመርበት ይገባል ማለት ነው፡
መልካም ያልሆኑ ባሕሪያትን በእጮኛ ጓደኛ ላይ ማንጸባረቅ የመንፈሳዊ
መገለጫ መንገድ እንዳልሆኑ ልብ ማለት ይኖርብናል፡፡ እንዳንዶች
እንዲህ ይላሉ ሳላገባት እንዲህ የሆነች ከገባችኝ በኋላ እንደ ቋንጦ
ዘልዝላ ኮርኒስ ላይ ትሰቅለኛለች የሚሉ ብዙ ወንዶች አሉ፡፡ እንዲሁም
ሴቶችም ቢሆን ወደ ቤቱ ሳልገባ እንዲህ የሚሆን ከሆነ ይህን ባሕሪ
አንዴት እችለዋለው ይቅርብኝ በማለት እጮኝነታቸውን የሚያቋርጡትን
ቤቱ ይቁጠረው፡፡ ‹‹በእጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል›› እንደሚሉት ሁሉ የእግዚአብሔር ፈቃድ የሆነውን አንድነት በገዛ እጃቸው
የአበላሹ እጮኛሞች ትንሽ ቁጥር አይሰጣቸውም ብሎ መናገሩ ማጋነን
አይሆንም ብንል ስህተት አይሆንም ። እንደ ወጣት ትኩረት ልንስጥባቸው የሚገባቸው ጉዳዮች እንደ ሆኑ በመገንዘብ የአለንን ብስለት የጎደለው
ባሕሪችን ማረም ይኖርብናል የሚል ምክር አዘል መልክት አለን፡፡
መልካም ባልሆነ ባሕሪ ነጸብራቅ ምክንያት በመካከላቸው ግጭት
ይፈጠራል የሚለው ነገር ሊሰመርበት ይገባል፡ ከተቃራኒው ወገን ጋር
በመፎካከር ግጭቱን ለማሸነፍ ሲሞከር ያልጠበቁት ክስተት በሁለቱም
ወገን መካከል ይፈጠራል፡፡ ስለዚህ አንዱ አንዱን ለመበቀል ጥረት
ሲያደርግ ለወራቶች ወይም ለዓመታቶች የመሠረቱት ግንኙነት በአጭሩ
ይቋረጣል፡፡ እነዚህ ችግሮች የሚከሰቱት ደግሞ በመካከላቸው ሆኖ ምክር
የሚሰጣው እውነተኛ አካል ባለ መኖሩ ምክንያት እንደ ሆነ ችግሮች
የሚፈጠሩትን መገንዘብ ጥሩ ይሆናል፡፡ ስለዚህ ከላይ የተጠቀሰውን
ባሕሪ በሁለቱም ወገን ዘንድ ካልተወገደ በስተቀር እጮኝነቱ ይቃረጣል:
በዚህ መንገድ hቀጠሉ ለከፍተኛ የስነ ልቦና ጉዳት የሚዳረጉ ወንዶችም
ሆኑ ሴቶች እጅግ ብዙ ቁጥር ያለቸው ወገኖች በቤተ ክርስቲያን ውስጥ
እንዳሉ ሳንጠቁም ማለፉ ትክክል አይመስለንም፡፡
#General
💢💢 @PurityTube 💢💢
💢💢 @PurityTube 💢💢
ሀ . ቅድመ ጋብቻ የግብረ ስጋ ግንኙነትን መፈጸም
ሊ መልካም ያልሆኑ ባሕሪያትን ማንጸባረቅአንዳንድ እጮኛሞች በጓኞቻቸው ላይ ያልተገባን ባሕሪ ያንጸባርቃሉ፡

ስለ ጋብቻ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
💢💢 @PurityTube 💢💢
💢💢 @PurityTube 💢💢
አመሠራረቱ፥ በኦሪት ዘፍጥረት 1፥28 ላይ እግዚአብሔር አምላክ ሰውን ወንድና ሴት አድርጎ#General
እንደፈጠረው ይገልጻል። ምዕራፍ 2፥18ደግሞ ሰው ብቻውን ይኖር ዘንድ መልካም አይደለምና
ሴት እንፍጠርለት ይላል። በምዕራፍ 2 ስአዳም እርሱን የምትመስልና የእርሱን ኑሮ የምትካፈል
ፍጥረት ሌላ አልተገኘስትም ይላል።
እነዚህ አባባሎች አንድ ብቸኛ የሆነውን ሰውን አንድ ሌላ ረዳት እንዳስፈለገው፣ ያለዚያች ረዳት
ደግሞ ከባድ እንደሆነ ያስተምረናል። እነዚሁ ዓረፍተ ነገሮች በደምብ ሲመረመሩና ሲታዩ ሰው
ከሌላው ፍጥረት ለየት ያለና ብርቱ ጥንቃቄ የተደረገለት መሆኑንም ያስተምራሉ። ከዚህ በተጨማሪ
የአዳምን ብቸኝነት በዙሪያው ያሉ የእንስሳትና የአራዊት ክምችት፣ የገነት መዓዛና ፍራፍሬዎች
ባዶነቱን ሊሞሉ ወይም ደስታ ሊስጡት አልቻሉም። ከመጽሐፍ ቅዱስ እንደምንረዳው ሁሉም
ፍጥረታት ከተቃራኒ ጾታ ጓደኞቻቸው ጋር ሲጫወቱ ለአዳም ምንም ዓይነት የደስታውም ሆነ የኃዘኑ
ተካፋይ ሊሆኑለት አልቻሉም። እነሱን ትክ ብሎ ከማየት በስተቀር ምንም አልፈየዱለትም። በዚያ
ፈንታ ይልቅ እነዚያ ሲጫወቱና እሱን ሲያስደስቱት የዋሉት ፍጥረታት ሁሉ ወደየማደሪያቸው ሲጓዙ
አዳም ብቻውን ፈገግ ብሎ መቅረት ብቻ ሆነ። ይሄ ብቸኝነት ነው እንግዲህ እግዚአብሔር
እንዲያስብለት ያደረገው። ይህ አኗኗር ለአዳም መልካም አልነበረም፤ ለአዳም መልካም የሚሆን
ረዳትና አጫዋች እርሱን የሚመስልና የእሱን ኑሮ የሚካፈል ሊኖር አስፈለገው። ያ ካልሆነ በቀር
አዳም ደስተኛ ሊሆን አይችልም። ስለሆነም እግዚአብሔር የፈጠረውን አዳምን በላዩ ላይ እንቅልፍ
እንዲመጣ አድርጎ ከእርሱ ከጎኑ ረዳት የምትሆነውን ሴትን ሰጠው። ይህ እንግዲህ የመጀመሪያው
ጋብቻ ስለሆነ አዳምና ሔዋንን የገነት ሙሽሮች ብለን ልንጠራቸው እንችላለን። የአዳምና የሔዋን
አባት የሆነው እግዚአብሔር በብቸኝነት ጠውልጎና ተስፋ ቆርጦ ለነበረው አዳም የሔዋንን እጅ ጎትቶ
ሲሰጠው ከየት እንደመጣች ስለተረዳ «ሥጋዋ ሥጋዬ አጥንቷ አጥንቴ» በማስት ደስ ብሎት ኑሮውን ጀመረ።
ስለዚህ ነው ጋብቻ የተፈጠረ እንጂ የተፈለሰፈ አይደለም የምንለው።
💢💢 @PurityTube 💢💢
💢💢 @PurityTube 💢💢