Telegram Web Link
Purity Tube pinned «(ኤፌ 5 ) ------------ 1 እንግዲህ እንደ ተወደዱ ልጆች እግዚአብሔርን የምትከተሉ ሁኑ፥ 2 ክርስቶስም ደግሞ እንደ ወደዳችሁ ለእግዚአብሔርም የመዓዛ ሽታ የሚሆንን መባንና መሥዋዕትን አድርጎ ስለ እናንተ ራሱን አሳልፎ እንደ ሰጠ በፍቅር ተመላለሱ። 3 ለቅዱሳን እንደሚገባ ግን ዝሙትና ርኵሰት ሁሉ ወይም መመኘት በእናንተ ዘንድ ከቶ አይሰማ፤ 4 የሚያሳፍር ነገርም የስንፍና ንግግርም…»
በፖርኖግራፊ_ለመያዝ_የ1_ሰከንድ_1_4_በቂ_ነው_EVANGELICAL.MKV
91.7 MB
ስለ #ፖርኖግራፊ በኢቫንጀሊካል ቲቪ
" የዘመን መስታውት"
ፕሮግራም ላይ የቀረበ አስተማሪ ዝግጅት!

💢💢 @Appeal4purity 💢💢
💢💢 @Appeal4purity 💢💢
#ህይወት_ለዋጭ_ምስክርነት

ተማሪ ፊራኦል ኪዳኑ እንዴት ከ#ፖርኖግራፊ ሱስ እንደወጣ ይመሰክራል

" ኃጢአት አይገዛችሁምና፤ ከጸጋ በታች እንጂ ከሕግ በታች አይደላችሁምና።"
(ሮሜ 6: 14)

" ከክርስቶስ ጋር ተሰቅዬአለሁ፤ እኔም አሁን ሕያው ሆኜ አልኖርም ክርስቶስ ግን በእኔ ይኖራል፤ አሁንም በሥጋ የምኖርበት ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለ እምነት የምኖረው ነው።"
(ገላ 2: 20)

ወንድማችን ፊራኦል በምስክርነቱ ከተናገረው የተወሰደ

💯"በፀጋ ኑሮ ከጀመርኩኝ ከሃጢያት በላይ መሆኔ ጥርጥር የለውም ብዬ አሰብኩኝ...."

"ገላቲያ 2 ፥ 20 ላይ ያለውን ቃል ሳነብ እኔ ነኝ ለካ ከሃጢያት ጋር እየታገልኩ ያለሁት በእኔ ውስጥ ክርስቶስ ቢኖር ሃጢያት ያቅተዋል? ብዬ አሰብኩ..."

ማታ 3:00 ላይ ምስክርነቱን በድምፅ እና በምስል በሁለት አማራጮች ይዘንላችሁ እንቀርባለን

© Evangelical Tv Ali211 show

💢💢 @Appeal4purity 💢💢
💢💢 @Appeal4purity 💢💢
💢 @Appeal4purity 💢
💢 @Appeal4purity 💢
Purity Tube pinned «#ህይወት_ለዋጭ_ምስክርነት ተማሪ ፊራኦል ኪዳኑ እንዴት ከ#ፖርኖግራፊ ሱስ እንደወጣ ይመሰክራል " ኃጢአት አይገዛችሁምና፤ ከጸጋ በታች እንጂ ከሕግ በታች አይደላችሁምና።" (ሮሜ 6: 14) " ከክርስቶስ ጋር ተሰቅዬአለሁ፤ እኔም አሁን ሕያው ሆኜ አልኖርም ክርስቶስ ግን በእኔ ይኖራል፤ አሁንም በሥጋ የምኖርበት ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለ እምነት የምኖረው ነው።"…»
Audio
#ህይወት_ለዋጭ_ምስክርነት

ተማሪ ፊራኦል ኪዳኑ እንዴት ከ #ፖርኖግራፊ ሱስ እንደወጣ ይመሰክራል

"ገላቲያ 2 ፥ 20 ላይ ያለውን ቃል ሳነብ እኔ ነኝ ለካ ከሃጢያት ጋር እየታገልኩ ያለሁት በእኔ ውስጥ ክርስቶስ ቢኖር ሃጢያት ያቅተዋል? ብዬ አሰብኩ..."

ሙሉውን ያዳምጡት !!
#share
💢 @Appeal4purity 💢
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#ህይወት_ለዋጭ_ምስክርነት

ተማሪ ፊራኦል ኪዳኑ እንዴት ከ #ፖርኖግራፊ ሱስ እንደወጣ ይመሰክራል

"ገላቲያ 2 ፥ 20 ላይ ያለውን ቃል ሳነብ እኔ ነኝ ለካ ከሃጢያት ጋር እየታገልኩ ያለሁት በእኔ ውስጥ ክርስቶስ ቢኖር ሃጢያት ያቅተዋል? ብዬ አሰብኩ..."

ሙሉውን ያዳምጡት !!
#share
💢 @Appeal4purity 💢
የዉርጃ ቁጥር በኢትዮጵያችን🇪🇹
👇
💢በአለም ላይ በየአመቱ ከ50 ሚሊዮን የሚያህል ህጋዊ ዉርጃ ይደረጋል።
💢ዉርጃ ህጋዊ ፈቃድ ካገኘ ቡኋላ ከ1 ቢልየን በላይ ህፃናት ህወታቸዉን አተዋል።
💢የዉርጃ ደጋፊና አቀንቃኞች
ዉርጃን ከሴቶች መብት ጋር አያይዘዉ ያነሱታል ዉርጃን የሚደግፉ ሴቶችም በራሴ ሰዉነት ላይ መብት አለኝ ይላሉ የዉርጃ አቀንቃኞችም በማህፀን ዉስጥ ያለዉ ህፃን ግማሽ ሰዉ ነው ሲሉ ይሰማል ይባስ ብለዉ እንደዉም ባገኙዋቸዉ መድረኮች ላይ በማህፀን ዉስጥ ያለ ህፃን ስላተወለደ ህይወት የለዉም በማለት ተፈጥሮዋዊ እውነትን ሲክዱት ይሰማል።

👉 በሀገራችን ኢትዮጵያም🇪🇹 ዉስጥም በሳምንት 6,250 (ስድስት ሺ ሁለት መቶ ሀምሳ) ህፃናት በዉርጃ ምክንያት ህወታቸዉን ያጣሉ ይህም ማለት በወር 25 ሺ ህፃናት ህወታቸዉን የሚያጡ ሲሆን ይህ ቁጥር በአመት ደግሞ ሲሰላ 300,000 (ሶስት መቶ ሺ) ህፃናት(ዜጎች) በኢትዮጵያ ዉስጥ በዉርጃ አማካኝነት ህወታቸዉን ያጣሉ ማለት ነዉ።
ይህ ቁጥር በህጋዊ የጤና ተቁዋም ዉስጥ የሚደረገውን ብቻ የሚወክል ሲሆን በየጉዋዳ ጎድጉዋዳ ያለዉ እና እንዲሁም በፖስት ፒል አማካኝነት የሚደረገዉ ቢቆጠር ደሞ የትዬ ለሌ ነዉ።
🔅ተወዳጆች ቅድስት የዕምነት ሀገር በምትባለዉ ሀገራችን ኢትዮጵያችንም🇪🇹 ውስጥ ይህን መስማት አሳዛኝ ቢሆንም ግን አሁን አሁን ውርጃ መፈፀም አሮጌ እቃ የመጣል ያክል ቀላል ሆኖዋል።
ይህ ተግባር እንደ መብት እና እንደ ምርጫ መታየቱ ሲታሰብ የእምነት ተቁዋማት🕌⛪️ ምን እየሰሩ ነዉ ያስብላል።
🔅መንግስትስ ነገ ሀገርን እንደ ሀገር ሊያስቀጥል የሚችል ትዉልድ ከማፍራት አንፃን ከበጀት ባለፈ እሴት ላይ ሊሰራ አይገባዉምን?
🔅ቤተሰባዊ ግንኑነቶቻችንን ባል ከሚስቱ ጋር፣ልጆች ከአባት እና ከእናታቸዉ ጋር፣ልጆች እርስበርሳቸዉ ያለዉን ግንኑነት ጤናማነቱን ቆም ብለን ልናጤነዉ የሚገባ አይመስላቹም?
ዉርጃን ለመቃወም ከበቂ በላይ ምክንያት ብቻ ሳይሆን እደግመዋለዉ ምክንያት ብቻ ሳይሆን ያለኝ ታላቅ እዉነታ ነዉ እሱም የንፁሀን 👶ህፃናት ደም💉 ነዉ።
ዉርጃ የሞት🏴 ባህል ነዉ
እናስቁመዉ
ተወዳጆች 🙏እባካችዉ መልዕክቱን ለሌሎች አድርሱ!!!…
@sarapaulos
@sarapaulos
ሻሎም የA4P ቤተሰቦች ሰላማችሁ ይትረፍረፍ!

እስኪ ዛሬ በሰሞንኛ ጉዳይ ላይ እናውራ

❤️ ስለ #valentine_day ወይም ' #የፍቅረኞች_ቀን' ምን ታስባላችሁ?

ክርስቲያን ማክበር አለበት ወይስ የለበትም ?


የተለመደውን ተሳትፎአችሁን በ @Appeal4purity_bot ላይ #ምክንያታዊ መልሳችሁን በመላክ አሳዩን

እኛም እንደተለመደው የተመረጡ መልሶችን መልሰን ወደናንተ እናደርሳለን

ተባረኩ!!


💢💢 @Appeal4purity 💢💢
💢💢 @Appeal4purity 💢💢
Purity Tube pinned «ሻሎም የA4P ቤተሰቦች ሰላማችሁ ይትረፍረፍ! እስኪ ዛሬ በሰሞንኛ ጉዳይ ላይ እናውራ ❤️ ስለ #valentine_day ወይም ' #የፍቅረኞች_ቀን' ምን ታስባላችሁ? ክርስቲያን ማክበር አለበት ወይስ የለበትም ? የተለመደውን ተሳትፎአችሁን በ @Appeal4purity_bot ላይ #ምክንያታዊ መልሳችሁን በመላክ አሳዩን እኛም እንደተለመደው የተመረጡ መልሶችን መልሰን ወደናንተ እናደርሳለን …»
Purity Tube pinned «ሻሎም የA4P ቤተሰቦች ሰላማችሁ ይትረፍረፍ! እስኪ ዛሬ በሰሞንኛ ጉዳይ ላይ እናውራ ❤️ ስለ #valentine_day ወይም ' #የፍቅረኞች_ቀን' ምን ታስባላችሁ? ክርስቲያን ማክበር አለበት ወይስ የለበትም ? የተለመደውን ተሳትፎአችሁን በ @Appeal4purity_bot ላይ #ምክንያታዊ መልሳችሁን በመላክ አሳዩን እኛም እንደተለመደው የተመረጡ መልሶችን መልሰን ወደናንተ እናደርሳለን …»
ሻሎም የተወደዳችሁ የA4P ቤተሰቦች

ትላንት ባነሳነው ርዕስ ማለትም በነገው ዕለት ስለሚከበረው የ 'ፍቅረኞች ቀን' በርካታ ሃሳቦች ከእናንተ ደርሰውናል፡፡

ሃሳባችሁን ያካፈላችሁን በሙሉ ጌታ ይባርካችሁ🙏

በመቀጠል ከእናንተ የተላኩልንን የፅሁፍ የምስልና የቪዲዬ ማስረጃዎች እናቀርባለን፡፡


💢💢 @Appeal4purity 💢💢
💢💢 @Appeal4purity 💢💢
Christiyan makiber yelabatm.because velantine day lay hulatum ye sira mignot yfatimalu inj ende christos fikad act ayaragum,hulatum kenun yakabral inj ye kenu balabet yehonawun christos adlem.ye christiyan valentine day malet ye fkru balabet yehonewun woynm ba karaniyo lay damun afisiso fkr yesatawun mamilak new inj....sawu bakenu balibu yetamagnawun ye siga mignot yadargal



ስለ ቫላንታይን ቀን፡ በመጀመሪያ ይህን መልካም ሀሳብ ስለመረጣችሁ ተባረኩ፡፡ ወደ ሀሳቤ ስገባ አሁን ላይ ያለን ሠው በተለይ ደግሞ ወጣቱን በጣም የሚጎዳው ዘመናዊነትን በውል አለመረዳት እና ከነግሣንግሱ መቀበል ነው፡፡
ስለዚህ ቀንም ስናስብ ወደኀላ መለሥ እንድንል ያሥፈልጋል፡፡ 1 ቆሮ 6 -12 ላይ ሁሉ ተፈቅዶልኛል ሁሉ ግን አይጠቅምም እንደሚል፦
#1
ብናደርገው ሀጢያት አይደለም፡፡ቢቀር ከፅድቅ አያጎለንም፡፡
#2
ማድረግ የምንፈልግ ካለን በእለቱ የተሸሸጉ ብዙ የሀጢያት ክምችቶች አሉና በልክ ቢሆን፡፡
#3
ክርስቲያን የሚኖረው እንደ ቃሉ እንጂ አለም እንደነምትለው አይደለም፡፡
የፍቅር ቀናችን በዓመት 1 ግዜ ሣይሆን 365 የፍቅር ዕለቶቻችን ናቸውና በአግባቡ እንመንዝራቸው፡፡ተባረኩ!!



በፍፁም መሳተፍ የለብንም ምክንያቱም የአከባበሩ ምንጭ ትክክክ ስላልሆነ:: ትላንት maranatha program በዚህ ጉዳይ እያየሁ ነበር:: ከገባን ከእግዚአብሔር እውነትና ባህል ጋር አይገናኝም:: እውነት የሚያሳዝን ታሪክ ነው ያለው:: seriously I don’t know why we are copping such a worst holiday from America and other country .😒😒😒😒የፍቅር ቀን ለማክበር የግድ February 13 መተበቅ የለብንም ላፈቀርነው(እጮኛችን) ለሆነው ሰው ስቶታ ለመስተት የግድ ያንን ቀን መተበቅ የለብንም:: የእግዚአብሔር ቃል ህዝቤ እውቀት ከማታቱ የተነሳ ተፍቷል ይላል::ብዙ ሰው ይህንን ቀን የሚያከብረው ባለማወቅ ነው::ይህንን ቀን ከግሪክ በፊት ሮማውያን እንደሚያከብሩት ታሪክ ይናገራል:: ይህ ስርአት ግሪካውያን PAN ለሚባለው ግማሽ ሰው ግማሽ ፍየል የሆነውን አምላካቸው Arcadia በሚባል ደሴት አምልኮ የሚያቀርቡበት ቀን ነበር ብለው ያምናሉ:: በዛን ዘመን ምንም የተከለከለ ነገር አልነበረም ሰው የፈለገውን ያደርግ ነበር secret society Arcadia የሚባለውን ቦታ ሚስትራዊ ቦታ ወይም ገነት ነው ብለው ያምናሉ:: እዛ ቦታ ባብዛኛውእረኞች ይኖሩ እንደነበር ይነገራልስለዚህ ቦታውን the shepherd of Arcadia ብለው ይተሩታል PAN ከሚባለው አምላክ ጋር ቅርብ ግንኙነት ነበራቸው::PAN ካካባቢው ሰዎች ማድረግ የሚወደው ልማድ ነበረው ከዛም መካከል Pansexuality ይህም ከተመሳሳይ ፆታ ጋር ግንኙነት ማድረግን ወይም ከማንኛውም ፍቱር ጋር የሚደረግ ስጋዊ ግንኙነት ነው ማቴዎስ26:46 እነዚያም ወደ ዘላለም ቅጣት፥ ጻድቃን ግን ወደ ዘላለም ሕይወት ይሄዳሉ። Pan በሴቶች ላይ የወሲብ ትቃት ይፈፅም እንደነበር ኢንሳይክሎፒድያ ላይ በግልፅ ተፅፎ ይገኛል::

Valentine dayn as a christian banakeber melkam nw beye asbalehu coz abzagnawen gize setoch virginityn yemiyatut bezih ken nw ya degmo before marriage zat's sin....so generally we don't celebrate zat day & not important zat much for us!


💢💢 @Appeal4purity 💢💢
💢💢 @Appeal4purity 💢💢
Christian Valentines day makber yelebetm elalehu miknyatum Christian yakerebuletn hulu mibela silalhone.Lemin neber ene Daniel yenigusun migib lemeblat enbi yalut? Migbu geday hono nw?? Adelem ye migbun background silemiyaku nw. Ke tawot gar nikiki sileneberew. Tadya chrstina meche tekeyere alem makiberun ayiten bicha makber yelebnm. Meche tejemere? man asjemerew? Milewn bedemb mawek alebn. Enem kirb nw yawekut diro bizu setoch be and pan yemibal fiyelm sewm bemimesl awre yetedeferubet bizu asakaki negeroch yehonebet ken lay makiber asfelagi aselem!! Yaw setan endelemedew tikurun(chelemawn) bilichlich kebto eyakerebe nw! ENBI enbelew!!!,TEBAREKU!!!!!



About valentine's day...
Personally speaking i am in a relationship and i had thought of just having a nice simple dinner.i could argue on both side.last time i saw a post thwt read feb12-hugday feb13-kiss day feb14-valentine's day and the list continues.As i read them i realized that the devil uses any and every weapon he can against us but most of the time we dont even see it.1thess4:15 says"pray without ceasing" that is to pray continually,to pray daily because the devil works against us 24/7.He works to turn our days meant for rejoicing,praising and worshipping God for unworthy,worldly human desires.After all the love we have with our partner is a gift from God so to make the day about us and leave God out would be a blasphemy.don't celebrate the love rather praise,worship and celebrate the God who gave it to you.use the devil's idea against himself.lastly pray together,share God's word with eachother and maybe a normal evening together.



Christian makber yelebetem bcoz valantine's day kewanaw akebaber wechi debek alama yalew devil lerasu Desta yazegajew ken nw......bzu ehetoch dengelenachewn miyatubet bzu wetatoch be sekar ena zemut miwedkubet asazagn ken nw



Yefkregyoch ken bechrstian hywet wst ene mekeber yelebetm new mlew yezi kbre beal alamaw trgumu be chrstian hywet eysusn ayademkewm ayasayewm! Bezich ken tndoch be hatiat miwedkubet amalkt mimelekbet dbk yeseytan sra new egya tekeblen mastenaged yelebnm elalew



እኔ እንድህ ያድርጉ እንደዛ አያድርጉ ብዬ ሃሳብ መስጠት አልችልም ግን የፍቅረኛሞች ቀንን አልቃወምም በዛ ቀን አብሮ ማሳለፍ አይከፍም ማሰለፍ ስላችሁ እግ/ር በማይፈቅድ ሁኔታና ቦታ ተገኙ ማለቴ አይደለም እንደስጦታ መለዋወጥ አብሮ መዝናናትን እደግፍለሁ በሌላ በኩል ደግሞ ቀኑን አመካኝቶ የተለያዩ አላስፈላጊ ነገር ማድረግ ተገቢ አይደለም ሰይጣን በትልቁ የሰውን ልጅ የምያረክስበት ቀንም ነው ብዬ አስባለሁ እና ወንድሞቼና እህቶቼ እኔ ገና ተናሪ ስለሆንኩና ስለ ፍቅር አንዴም አስቤ ባላውቀውም እንካ ካየሁትና ከሰማሁት ተነስቼ ምመክራችሁ ነገር አላፊ በሆኑ ቀናትና ስሜት ብለን ራሳችንን ከማይገባ ቦታ ወድቀን እንዳናገኘው እላለሁ ሁሉንም በአግባቡ ማድረግ መልካም ነው ..


💢💢 @Appeal4purity 💢💢
💢💢 @Appeal4purity 💢💢
The_Reasons_why_christians_should.docx
15.9 KB
👌10 ምክንያቶች Valentine day ላለማክበር

💢💢 @Appeal4purity 💢💢
https://www.youtube.com/watch?v=4gjTpA5IcsM

👆👆 ከላይ ባለው ሊንክ ይግቡና ስለ valentine day ገመና ይወቁ

💢💢 @Appeal4purity 💢💢
💢💢 @Appeal4purity 💢💢
አስደንጋጩ_የቫለንታይን_ገበና[email protected]
21.5 MB
በ Evangelical tv ስለ valentine day የቀረበውን ፕሮግራም በድምፅ ለምትፈልጉ

💢💢 @Appeal4purity 💢💢
record20190212235022.3gpp
5.2 MB
ከአንድ እህታችን የተላከ
ስለ Valentine day አጀማመር እና አላማ

💢💢 @Appeal4purity 💢💢
Purity Tube pinned «https://www.youtube.com/watch?v=4gjTpA5IcsM 👆👆 ከላይ ባለው ሊንክ ይግቡና ስለ valentine day ገመና ይወቁ 💢💢 @Appeal4purity 💢💢 💢💢 @Appeal4purity 💢💢»
በዚህ ሳምንት #ቅድስና_ለእግዚአብሔር በሚል ርዕስ የወጣቶች ጉባኤ ተዘጋጅቷል እንዳያመልጥዎ

#አርብ_እስከ_እሁድ

🗣🎙ተጋባዥ አገልጋዮች 👉 ዶ/ር ስዮም አንቶኒዮስ እና
👉 ሲስተር ሳባ ካሳዬ
#ቦታው ምርጦቹ 7000 ቤተክርስቲያን 👉ቦሌ ከአድማስ ዩኒቨርስቲ አለፍ ብሎ

#Share #Share

💢💢 @Appeal4purity 💢💢
2025/07/10 12:21:40
Back to Top
HTML Embed Code: