bio-pilot-exam-qesemacademy.pdf
2.2 MB
Pilot Exam

🔻Subject :- Biology

🏪Year :- 2015

@Qesemacademy ✈️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
phy-pilot-exam-qesemacademy.pdf
1.3 MB
Pilot Exam

🔻Subject :- Physics

🏪Year :- 2015

@Qesemacademy ✈️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
math-pilot-exam-qesemacademy.pdf
1.3 MB
Pilot Exam

🔻Subject :- Mathematics

🏪Year :- 2015

@Qesemacademy ✈️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
21👍5
Forwarded from Remedial HUB
📣Remedial #placement እንድታሰካክሉ ሲል ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቁአል

ሬሚዲያል የማይቀበሉ ዩኒቨርስቲ


1. Addis Ababa university
2. ASTU
3. jimma university
4. hawassa university
5. kotebe university
6. civil service university
7. AASTU

@Remedial_Hub ✔️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
25🥰2😭2👍1
Forwarded from ቀሰም University
ቀሰም_University_Patrick_J_Hurley_A_concise_introduction_to_logicBookZZ.pdf
6.6 MB
📔 Hurley  - A concise introduction To logic

💡 11th edition

📚 እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆኑ ኖቶች እና ጥያቄዎች ያሉት የ Logic and Critical Thinking አጋዥ መፅሀፍ ሲሆን የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ውጤት እንዲሰቅሉ የሚረዳ መፅሀፍ ነው።

እዚህ ላይ ያሉትን የሁሉንም ጥያቄዎች መልስ የያዘ PDF ነገ እናጋራቿለን::


@Qesem_University ✔️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
26👍1
Forwarded from ቀሰም University
📣 እስካሁን ለ2018 ፍሬሽማን ተማሪዎቻቸው ጥሪ ያደረጉ ዩኒቨርሲቲዎች ዝርዝር!

1. ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 6 እና 7
2. ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 17 እና 18
3. ሀረማያ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 17 እና 18
4. መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ : ጥቅምት 17 እና 18
5. ደባርቅ ዩኒቨርስቲ:  ጥቅምት 17 እና 18
6. ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ: ጥቅምት 11 እና 12
7. ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ: ጥቅምት 17 እና 18
8. ጅጅጋ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 13 እና 14
9. ራያ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 11 እና 12
10. ደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ : ጥቅምት 14 እና 15
11. መቅደላ አምባ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት  17 እና 18
12. አሶሳ ዩኒቨርስቲ:  ጥቅምት 12 እና 13
13. ቦንጋ ዩኒቨርስቲ:  ጥቅምት 14 እና 15
14. ዲላ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 17 እና 18
15. ኮተቤ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 17 እና 18
16. ወልዲያ ዩኒቨርስቲ:  ጥቅምት 17 እና 18
17. እንጅባራ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 13 እና 14
18. ደብረታቦር ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት  17 እና 18
19. ደብረብርሀን ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት  17 እና 18
20. አርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ጥቅምት  13 እና 14
21. መቐለ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 15 እና 16
22. ድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 15 እና 16
23. ቀብሪደሀር ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 13 እና 16
24. ባህርዳር ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 17 እና 18
25. ሚዛን ቲፒ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 17 እና 18
26. አክሱም ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 17 እና 18
27. ጅማ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 13 እና 14
28. ዋቻሞ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 20 እና 21
29. ቡሌሆራ ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 17 እና 18
30. አዲግራት ዩኒቨርስቲ: ጥቅምት 17 እና 18


@Qesem_University
44💯4
Forwarded from Remedial HUB
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👨‍🏫 ይህን ቪዲዮ ሁሉም የ 2018 የRemedial  ተማሪ ይመልከተው❗️

📌 ለመመዝገብ👇
@RemedialHubBot
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍86🥰3
📚 ውጤት መቶ ግቢ ከገባን በሁኋላ

2014 የፀደይ ወቅት መገባደጃ ላይ ይመስለኛል ፣ ዶርም አንድ ላይ ተሰብስብን ስለ Entrance ውጤታችን እያወራን ነው። የግቢ የመጀመሪያ ዓመት ሁለተኛው ሴሚስቴር ላይ ስለነበርን ፣ በ ተመደምንበት Department ነበር ዶርም የተሰጠን ። የ Pre engineering Department ተማሪዎች ነን ፣ ስለዚህ የነበረን የ entrance ውጤት ሊራራቅ እንደሚችል መገመት ይቻላል ፣ ምክንያቱም software የሚገባውም Mechanical ወይ Chemical Engineering የሚገባውም በአንድ የትምህርት ክፍል ስለሚመደብ።

ዶርም ውስጥ ካለነው 5 ልጆች ሶስቱ 600 ቤት ያመጡ ሲሆን እኔ ሌላ ልጅ 500 በማምጣት እና የኔ ትንሹ ነጥብ ሆኖ እንከተላለን። ስለ ውጤት ሲያወሩ በጣም ነው የምናደደው ፣ በተለይ 600 ቤት ያመጡት ልጆች ያስገርሙኛል ፣ ምክንያቱም ጥናት የጀመሩት Entrance ከመፈተናችን ከ 1 ወር በፊት ነበር። 630 ያመጣው ልጅ ፈተና ከመጀመሩ አንድ ወር ከ ሁለት ሳምንት በፊት እንደነበረ ነግሮኛል ።


8 ወር ሙሉ ታገልህ ያላመጣኸውን ውጤት ሌላ ሰው በአንድ ወር ልፋት ሲያመጣው ምን ያክል ሊያናድድ እንደሚችል ማሰብ ቀላል ነው። ምናልባት የነሱ አይምሮ ፈጣን ነው ፣ ወይ ደግሞ እኔ በመጨረሻው ወር ላይ የሰራሁት ብዙ ስህተት ነበር።

አጋጣሚዎችን ወይ ፈጣሪን ለመውቀስ ፈለኩኝ እንጂ ፣ የመጨረሻውን ወር እንዴት እንዳሳለፍኩ ስመዝነው በእርግጥም ስህተት ሰርቻለው። ሰው እንዶሚን እየበላ ከወላጆቹ ተነጥሎ ምሽግ ሰርቶ በሚያነብበት ሰዓት ፣ እኔ በህልም ዓለም ዩኒቨርስቲ ስገባ ፣ የምፈልገውን ህይወት ሳልም ሃብታም ስሆን ነበር የማልመው። አይምሮ ደግሞ እንዲህ አይነት ሃሳቦች ውስጥ መሆኑ ሰርጉ ነው ፣ መልፋት ስለማይፈልግ መጋፈጥ ካለበት ሃለፊነት መራቅ ተዝናኖት ይሰጠዋል።

እራስን በፍቃድ ሊደብር ወደሚችለው ግን ሽልማት ወዳለው አለም ውስጥ አለማስገባት በሗላ ላይ ሊደብር የሚችል በዛላይ ሽልማት የሌለው አለም ውስጥ ይከታል። ሰው በፍቃዱ ራሱን ፈተኖ ጥሩ ነገር ማግኘት እየቻለ ፣ ሃላፊነቱን ካልተወጣ ያለ ፍቃዱ ያልተገባውን ህይወት እንዲጋፈጥ ይገደዳል። ለወደፊቱ ሰላማችን አሁን መታገል ይኖርብናል ፣ በየ Campus መንገድ ላይ ቀና ብለን ለመራመድ ፣ አሁን ዝቅ ብለን ማንበብ ግዴታችን ነበር።

@Qesemacademy ✈️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
69💯23👍9🥰3❤‍🔥1🤩1
Forwarded from Hulu Academy
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️

ታላቅ የምስራች
በዚህ ዓመት 2018 Entrance ዉጤት ለመጣላችሁ እና ከ Remedial ወደ ፍሬሽማን ላለፋችሁ ተማሪዎች በሙሉ!


🆕በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የብዙ ተማሪዎችን ህልም እዉን ያደረገዉ  የስኬት መናገሻ የሆነዉ Hulu Academy፣
ዘንድሮም እንደተለመደዉ የእርሶንም ህልም እዉን ለማድረግ የዩኒቨርሲቲ ህይወቶን  በደማቅ ስኬት ለማጎናፀፍ ዝግጅቱን አጠናቆ ምዝገባ መጀመሩን ስናበስሮት በታላቅ ደስታ ነው !


ትምህርቱን የምናቀርብበት መንገዶች :-
🎓 ሁሉንም Chapter ሳቢና ማራኪ በሆነ  ፣በተዋቀረ፣በግልፅ አማርኛ እና እንግሊዝኛ እና በግልፅ ኦሮምኛ እና እንግሊዝኛ  የ ትምህርት ሚኒስተር Module መሰረት ባደረገ  :-
Quality Video Lectures
Diverse Digital Full & Short notes in
                 😞Pdf          😞 flexible learning.
                 😞Photos , Last 4+ year Exam with Ans
                 😞Documents 
                 😞PPTS
Amharic +English Full & Short Notes
Afaan Oromoo +English Full & Short Notes
Webinars
Live sessions
Summary notes
Class discussion
Experience sharing
Mentorship
Weekly ChapterWize exam practices
COC preparation
Weakly online exams
Regular Online Quizzes
Full Revision Hub
Summary & Concise Notes:
Mid and final exam Answer explanation ,Videos  አቅርበንላችኋል

ሁሉ Academy ለምን Special ሆነ ?
➡️ ትምህርቶቹን የምናቀርብበት እና የምንገልፅበት መንገድ  በሁሉም ተማሪዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ማትረፉ ፥  ግንባር ቀደም እና ወደር የለሽ  የስኬት በር መሆኑ ነዉ ።


➡️ሁሉ Academy የሚሰጣቸዉ ኮርስ  ምን ምን ናቸዉ  ?
  ➡️በአጠቃላይ በሁሉም የ ኢትዮጵያዊ University እና College የሚሰጡትን ኮርሶች (Subject ) ገራሚ እና ማራኪ በሆነ መልኩ  እንሰጣለን ።

ከዘንድሮ  በፊት የነበረን ስኬቶች በጥቂቱ
        @HuluAcademyTutorial

ለመመዝገብ: @HuluAcademybot

📌 ሁሉንም ኮርሶች Chapter 1 Free ቻናላችን ላይ post ስላደረግን እስክትመዘገቡ መከታተል ትችላላችሁ !

📏📏📏📏📏📏📏📏📏📏📏📏📏
➡️ZERO TO  4️⃣.0️⃣0️⃣
➡️ZERO TO  🅰
📏📏📏📏📏📏📏📏📏📏📏📏📏
➡️ ዋናው ቻናላችን ተቀላቀሉ 👇
✈️@HuluAcademy👍
✈️@HuluAcademy👍
✈️@HuluAcademy👍

1️⃣0️⃣0️⃣☢️ Your Success is guaranteed with @HuluAcademy
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
11👍1🙏1
Forwarded from ቀሰም University
በካምፓስ ህይወታችሁ ውጤታማ ለመሆን ማወቅ ያለባችሁ ነገሮች

1,ወላጅ አምጡ የሚላችሁ የለም!ለእራሳችሁ ሀላፊነት ያለባችሁ እራሳችሁ ብቻ ናችሁ

2,Spoon Feeding የሆነ የትምህርት አሰጣጥ ቀርቷል።ይሄ ማለት አስተማሪ ትምህርቱ ላይ ጠለቅ ብሎ አይገባም።እናንተ ናችሁ በጥልቀት ገብታችሁ ነገሮችን ለመረዳት የምትሞክሩት!

3,በራሳችሁ ጥረት በደንብ አንበቡ።በተለይ ነገ አነበዋለሁ እያሉ ዛሬ አለማንበብ ብዙ ትምህርቶች እንዲደራረቡ ያደርጋል።

4,ከቻላችሁና ጊዜ ካላችሁ የተለያዩ የኦናላይን ኮርሶችንና ትምህርቶችን ተማሩ!

5,ቅድሚያ ለትምህርታችሁ ስጡ፤ስትዝናኑም በልክ ይሁን! Over መዝናናት ምን እያመጣ እንደሆነ እያየን ነው።

በተለይ በ2018 የምትገቡ ተማሪዎች በሁሉም ነገር ላይ Serious መሆን አለባችሁ።ሴቶች ርጋታ ይኖራችሁ።በጣም አትፍጠኑ ተረጋጉ።አንተም ደግሞ Active መሆን አለብህ።ራስህን እንደምትወደው ሁሉ ሌሎችንም መውደድ መማር አለብህ።መጽሐፎችን ማንበብ፤በየቀኑ ራስን ማሻሻል፤ጊዜ ሊስጠው የማይገባ ነገር ነው።

ሌላው የረሳሁት ጓደኛ ስትመርጡ በጣም ተጠንቀቁ።የአሁን ጓደኞች ራሳቸው ልባችሁን ከሰበሯችሁ በኃላ ሌሎችም እንዲሰብሯችሁ አሳልፈው የሚሰጡ ናቸው።ሁሉም ሰው አይታመንም።ሁሉም ሰው ደግሞ የማይታመን አይደለም።ነገሮች የሆነ ጊዜ ላይ ተለዋዋጭ ናቸው።እና በቻላችሁት አቅም ጥንቃቄ አድርጉ።

@Qesem_University ✔️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3316🙏8
የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚዘጋጅበት ካሪክለም ይፋ ሆኗል

የፈተና ዝግጅቱ:
1. ከ9ኛ ክፍል በነባሩ እና በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ተመሳሳይ ይዘቶች፣

2. ከ10 - 12ኛ ከፍል ሙሉ በሙሉ በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት መሰረት የሚዘጋጅ ይሆናል።


@Qesemacademy ✈️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰157🙈2🫡1
2025/10/21 01:52:04
Back to Top
HTML Embed Code: