This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፍቅር ሳይኖረው ሀገር
ሀገሬ አንቺን ሳፈቅር
ለፍቅር ቦታከሌለሽ ከበር እግዜርን መለስሽ::
ባለሀገርነት ይህ ነው
IIIው ሀገሩ እግዚአብሔር ነው
እግዜር ሀገሩ ፍቅር III ፍቅር ግን የለው ሀገር
ፍቅር ሳይኖረው ሀገር
ሀገሬ አንቺን ሳፈቅር
የፈጠረኝ እንዳለው
IIIው አታደርጊኝ ምነው
የፍቅር ቃል አያልፍ ዘንድ አለም ያልፋል
ከአንቺ በፊት ነበር ስሜ IIIው ነህ ይላል
ፍቅር ሳይኖረው ሀገር
ሀገሬ አንቺን ሳፈቅር
ለፍቅር ቦታከሌለሽ ከበር እግዜርን መለስሽ::
ሀገሬ አንቺን ሳፈቅር
ለፍቅር ቦታከሌለሽ ከበር እግዜርን መለስሽ::
ባለሀገርነት ይህ ነው
IIIው ሀገሩ እግዚአብሔር ነው
እግዜር ሀገሩ ፍቅር III ፍቅር ግን የለው ሀገር
ፍቅር ሳይኖረው ሀገር
ሀገሬ አንቺን ሳፈቅር
የፈጠረኝ እንዳለው
IIIው አታደርጊኝ ምነው
የፍቅር ቃል አያልፍ ዘንድ አለም ያልፋል
ከአንቺ በፊት ነበር ስሜ IIIው ነህ ይላል
ፍቅር ሳይኖረው ሀገር
ሀገሬ አንቺን ሳፈቅር
ለፍቅር ቦታከሌለሽ ከበር እግዜርን መለስሽ::
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ROPHNAN ♾ SIDIST-VI ሮፍናን.
.
.
.
Special thanks to Hyatt Regency Addis Ababa.
.
.
.
Special thanks to Hyatt Regency Addis Ababa.