Telegram Web Link
It was a dream to perform in a place that has inspired my music in a lot of ways. ከሙዚቃ ሰው ጋሽ ሙላቱ አስታጥቄ ኤሳ የልጅነት ትዝታዬ : ኮይሻ ሴታ : ከኒኒ ሐበሻዊ እስከ ካሙዙ ካሳ ድረስ የሙዚቃን ውበት የተማርኩበት : ሀገሬን ሰፊ አድርጎ ካደመቃት ተሰምቶ ከማያልቅ ባህል ወግ ካለበት ቦታ እኔም ደርሼ እዚ ተገኝቼ ያገኘሁትን በህይወቴ ሙሉ አልረሳውም🙏🙏🙏 ወላይታ ምስጋናዬ ከልብ ነው ለሰጣችሁኝ ፍቅር!!! ፈጣሪ ያክብርልኝ 🙏!!!
2025/07/05 21:35:49
Back to Top
HTML Embed Code: