Congratulations to my sis who I’m a big fan of https://www.tg-me.com/TSEDIIII ♦️ LOVE ♦️
እንኳን ለዓለም መድሀኒት እየሱስ ክርስቶስ ልደት በዐል አደረሰን:: እንዲሁም ቅዱስ ላሊበላ በዚሁ ቀን ተወለደ:: ቤዛ ኩሉ ከጥቂት ሰዓታት ቡሀላ ይከናወናል:: ይህን ምስል ከቦታው ላሊበላ ቤተማሪያም በዚሁ ሰዓት በድጋሚ ላካፍል በቃሁ:: ምን ያህል እድለኛነት እንደሚሰማኝ ቃላት አይገልፁልኝም:: ለምትወዱ ሁሉ እመኝላቹሀለው:: ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር ትይሁን:: እንኳን አደረሰን::
አንድነት ፖርክ:: I want to say thank you for all the peoples who made this amazing massive project happen in our capital. Also thank you @hyattregencyaddis for the hospitality that made me feel like home♦️