Telegram Web Link
#17
#17 0:18 🙏
ሰላም ይሁን🙏

በ London ከተማ BBC radio This is Africa ላይ ቃለመጠይቅ ከዚሁ ከሸገር ከቤት ሆኜ ስለ ግል ህይወት : international career ፊርማዬ: እና ስለ አዲሱ አልበም አድርጊያለሁ:: የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ነኝም አሉ... የLondon ከተማ መንገዶች ላይ ደሴ ሲሰማ ምን ያህል ደስ አለኝ? እጅጉን::

በቅርቡ የ video ምስሉን አጋራቹሀለው::

ሰላም ይብዛ ለሁላችን!!!
I’m from a generation with too much talents scattered everywhere 🙏 grateful 🙏
ምስጋናዬ ይድረስ🙏 It was an honor to meet you all. Thank you Ambassador Jacobson and everyone who welcomed me.
VI
2025/07/03 23:01:07
Back to Top
HTML Embed Code: