💥 ግንቦት 15 ኀሙስ ጨረቃ ሙሉ ኾና በምሽት ደምቃ በምታበራበት ዕለት 28ኛው መጽሐፌ [37 አልፋ 73] ታትሞ ተጠናቀቀ። አልፋ እግዚአብሔር ምስጋና ይግባው።
👉 የተፈጠራችኹበትን ዓላማና በአምላክ የተሰጣችኹን ተልእኮ የተረዳችኹ ጥበብን የተጠማችኹ ጠቢባን ሆይ ከቅዳሜ ዠምሮ መጽሐፉ ይከፋፈላል። የምትፈልጉት የጥበብ ይለፍ ቃሉ (Password) በመጽሐፉ ውስጥ በሚገባ አለ። ከፍታችኹ በአልፋ ሥራ መደነቅና መጠቀም ግን የእናንተ ሥራ ነው።
መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ

👍29❤9
ዛሬ ግንቦት 15 ሙሉ ጨረቃ ናት የጨረቃ አድናቂዎች በያላችሁበት ሀገር አብራችሁ ፎቶ እየተነሣችሁ ወይም ሙሉ ጨረቃን እያነሣችሁ ፎቷችሁን በቴሌግራሜ ላይ ማጋራት ይቻላል። እኔም 37 አልፋ 73 መጽሐፌ በሙሉ ጨረቃ ዕለት ታትሞ በመፈጸሙ ምሽቴን ከአለሁበት ሀገር ከደማቋ ጨረቃ ጋር አድርጌያለሁ https://www.tg-me.com/+xN518gdGKvswNzE0
Telegram
መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ (Dr Rodas)
You’ve been invited to join this group on Telegram.
❤32👍15
ታላቅ የምሥራች ለመጻሕፍት ወዳጆች የመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ 28ኛው መጽሐፍ
[37 አልፋ 73] ለንባብ በቃ።
👉 በ4 ታላላቅ ምዕራፍ በ476 ገጾች የተዘጋጀው ይህ አስደናቂ መጽሐፍ ከያዛቸው ታላላቅ ጥበቦች ውስጥ፦
👉 የአልፋ እና ዖሜጋ የስመ አምላክ ቀመር በዝርዝር
👉 የመላእክት ዓለምና ስሞቻቸው ሰማያዊ ቀመር
👉 መጽሐፈ ሔኖክን ጨምሮ የኢትዮጵያ ሊቃውንት የጻፏቸው ሳይንሳዊ ቀመሮች
👉 ከዕፀ ጥበብ እስከ ዕፀ ሕይወት (Tree of life)
👉 ለመላእክት ከተሰጠው ረቂቅ የብርሃን ዕውቀት እስከ መጽሐፈ ራዝኤል
👉 በፒሪዮዲክ ቴብል፣ በDNA፣ በ20ው አሚኖ አሲዶች ውስጥ የተደበቀው ቀመር
👉 በፓይ፣ በፋይ፣ በፊቢኦናቺ ውስጥ ያሉትን ጨምሮ ከጽርሐ አርያም እስከ የአጽናፈ ዓለም ሥሪት እስከ ንዑስ አተም ድረስ ተተንትኖበታል።
[ይህንን መጽሐፍ ማንበብ ከመጥበብ ወደ መጠበብ ያሸጋግራል፤ ወዳጄ ሆይ ከዚህ ዓለም ከመለየቶ በፊት ይህንን ዕውቀት ይቋደሱ በርግጠኛነት ይጠቀሙበታል]
👉 መጽሐፉ በሀሁ የመጻሕፍት መደብር ወይም በተለያዩ የመጻሕፍት መሸጫዎች ይገኛል። መጽሐፉን ለሚፈልጉ 0911006705 ወይም 0924408461 መደወል ይቻላል። ከኢትዮጵያ ውጪ ላሉ ደግሞ በቅርብ ቀን በአማዞን ላይ ይገኛል።

👍94❤61
37 አልፋ 73 ከማለቁ በፊት በእጃችሁ የገባ የመጻሕፍት ወዳጆች መጽሐፉን ይዛችሁ ፎቷችሁን አጋሩኝ። ሌሎችም እንዲያነቡ ከጨለማ አለማወቅ ወደ ብርሃን እንዲወጡ ምከሯው። በእጅጉ እወዳችኋለሁ።
❤63👍19
[37 አልፋ 73] መጽሐፍ የተወሰደ
"ሰው ከአንገቱ በላይ ያለው አንጎሉን የያዘው መክብበ ሕዋሳት የተባለ የናላ ቅሉ ከአራቱ ባሕርያት ውስጥ የሚመራው፣ አእምሮ ጠባይዕ የሚሣለው በእሳት ባሕርይ ነው፡፡
👉 እሳት ካሉት ጠባይዓቱ ውስጥ አንደኛው ብርሃንን መስጠት እንደኾነ በአንጎሉ ውስጥ ባሉ እልፍ አእላፋት ኒውሮኖች ፍጭትም የዕውቀት ብርሃን ይወጣል፡፡
👉 እንደ ሊቃውንት ሐሳብ አጽናፈ ዓለም እንደ መስታየት በሰው ላይ ተንጸባርቆ የሚታይ ነውና ከአንገታችን በላይ ያለው የራስ ቅላችን በእሳት ባሕርይ ከመመራቱ ጋር ከላይ በአርያም ያሉትን ሰባቱን የእሳት ሰማያት በመወከል በላዩ ላይ ሰባት ሕዋሳት አሉት፡፡ እነዚኽም፡-
(የሀሁ_መጻሕፍት_መደብርና በመጻሕፍት መደብር በውጪ ላሉ በአማዞን በቅርቡ
አድራሻ ቁ.1 አራት ኪሎ አብርሆት ጎን
2 ሜክሲኮ ደብረወርቅ ሕንጻ
ስ.ቁ 0911006705/0924408461 ያገኙታል
የነፍሶትን ክብርና ብርሃን ይዩበት። መልካም ንባብ።

❤70👍30🥰5👏1
ከ37 አልፋ 73 ፈጥናችሁ እያነበባችኹ ላላችኹ ታላቅ ክብር አለኝ። ለውጡን በቅርቡ ትረዳላችኹ። ላላነበቡት ለቅምሻ
❤34👍7