♥ በመቀጠልም ከ1245-1268 ዓ.ም ለ23 ዓመት ኢትዮጵያን በመሩት በዐጼ ይኩኖ አምላክ ዘመነ መንግሥት በጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት አሳሳቢነት ታቦታቱ በባሕረ ጥምቀት ሲውሉ ምእመናን በታላቅ ድምቀት እግዚአብሔርን እያመሰገኑ እንዲውሉ መንፈሳዊ ዐዋጅ አሳወጁ በማለት ገልጸዋል፡፡
♥ በመቀጠል ከ1426-1460 ዓ.ም ለ34 ዓመት ኢትዮጵያን በመሩት በታላቁ ንጉሥ በዐጼ ዘርዐ ያዕቆብ ዘመነ መንግሥትም ንጉሡ ከሊቃውንት ጋር በመወያየት የበዐሉን ታሪክ ተከትሎ ታቦታቱ ጥር 10 ከመንበረ ክብራቸው ተነሥተው ወደ ባሕረ ጥምቀት እንዲወርዱና ጥር 11 እንዲመለሱ መወሰኑን ሊቀ ትጉኃን ኀይለ ጊዮርጊስ በመጽሐፋቸው ላይ ይተነትናሉ።
💥 እንደሚታወቀው ታቦተ ጽዮን በሄደችበት ሁሉ በረከትን ትሰጥ እንደነበር የአቢዳራን ቤት በበረከት እንደሞላች፤ የዮርዳኖስን ባህር እንደከፈለች፣ የኢያሪኮን ቅጽር እንዳፈረሰች፣ የፍልስጤማውያን ጣዖት ዳጎንን ቀጥቅጣ እንዳጠፋች ሀገሪቱ ትባረክ ዘንድ ርኲሳን መናፍስት ይርቁ ዘንድ ምድሪቱ በቃል ኪዳኑ ታቦታት ትቀደስ ዘንድ ታቦታቱ በመጡበት መንገድ እንዳይመለሱ ታላቅ ዐዋጅ አሳውጀው በዐዋጁ መሠረት ዛሬ ድረስ በደመቀ መልኩ በዓሉ እየተከበረ ይገኛል ብለው ታሪካዊ ዳራውን ጽፈዋል፡፡
💥 ከባሕር ማዶ ጸሐፍያን ውስጥ ቼሩሊ በዐጼ ዘርዐ ያዕቆብ ዘመን ቁመቱ 14 ወርዱ 8 ክንድ የኾነ ባሕረ ጥምቀት እንደተዘጋጀ ሲጽፍ፤ በ16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ዐጼ ልብነ ድንግል በተገኙበት እጅግ ታላቅ ድንኳን በባሕረ ጥምቀቱ ዙሪያ እንዴት ተተክሎ እንደተከበረ ፍራንቺስኮ አልቫሬዝ ገልጿል፤ በ17ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የነበረውን የበዓለ ጥምቀት አከባበር ደግሞ ፔድሮ ፔየዝ ዘግቦት ነበር።
💥 አሁን ባለንበት ጊዜም ዳዊት በመዝ 44፡16 ላይ “በአባቶችሽ ፋንታ ልጆች ተወለዱልሽ” በማለት እንደተናገረ ከመቼውም በበለጠ እግዚአብሔር የወጣቱን ልብ በረድኤት ጎብኝቶት "አልፋ ወዖ ቤጣ የውጣ ኢየሱስ ክርስቶስ ወልደ እግዚአብሔር ሕያው ወወልደ ማርያም ሥግው" ተብሎ ሕይወት የሆነው የአምላካችን የኢየሱስ ስም ለተጻፈበት ቅዱስ ሥጋውና ክቡር ደሙ ለሚሠዋበት ለቃል ኪዳኑ ታቦታት ክብር አካባቢውን እያስዋበ፣ ታቦታቱ የሚሄዱበትን መንገድ እየጠረገ፤ ታላላቅ ምንጣፎችን ታቦታቱ በሚሄዱበት መንገድ እያነጠፈ ለቃል ኪዳኑ ታቦት እንደ ነቢዩ ዳዊት ከፍተኛ ክብር በመስጠት እግዚአብሔርን እያገለገለ ይገኛል (1ኛ ነገሥት 6፡1-23)፡፡
“የአምላካችሁን የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን ታቦትና ሌዋውያን ካህናት ተሸክመውት ባያችሁ ጊዜ፥ ከሰፈራችሁ ተነስታችሁ ተከተሉት” (ኢያ 3፡3)
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
♥ ከመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ [በድጋሚ ፓስት የተደረገ]
የቴሌግራም ቻናል፦ https://www.tg-me.com/Rodas9
የYoutube Channel:- https://youtube.com/channel/UCFKnpmDyWe3LQ_9Gx3TMnAg

Telegram
መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ (ዶክተር) Dr Rodas Tadese
ትክክለኛው ቻናሌ ይሄ ብቻ ነው። በዚ ብቻ ትምህርተ ሃይማኖትንና የኢትዮጵያ ምስጢራትን ሳይንሳዊ ጉዳዮችን በጥልቀት እንዳስሳለን። ሌሎቹ ቻናሎች የእኔ አይደሉም
❤100👍23👏4
በጥበብ እንድመቅ
እጅግ ድንቅና እርስዎን ወደ ጥበብ ከፍታ የሚያደርሶት በብዙ ምስጢር የተመላው "የግእዝ ቀመረ ፊደል" (Geez Gematria) የኦንላይን ትምህርት
👉 በዶክተር ሮዳስ ታደሰ ሊጀመር ነው።
💥 ትምህርቱ፦ ቅዳሜ ለ1 ሰዓት ተኩል
💥 ሰዓት፦ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር
👉 1 PM EST (NY) Time
👉 10 AM PST (LA) Time
💥 የመጀመሪያው ሴሚስተር የካቲት 22 (March 1) - ግንቦት 23 (May 31)
💥 አስትሮኖሚ (ሥነ ፈለክ፤ ሥነ ከዋክብት)
✍️ በዶክተር ጌትነት ፈለቀ
✍️ እሑድ ሰዓቱ በተመሳሳይ
💥 ለበለጠ መረጃ (ለምዝገባ) በሰሜን አሜሪካ ላሉ፦
(202) 643-3620 ይደውሉ።
በሀገር ውስጥ ላሉ ስልክ፦ 0911827336 ወይም 0925354271
👉 ለምዝገባ፦
🔥 *Considering the high volume of future Students who have expressed interest to take these Online Courses, we are happy to extend some discounts to our future students*
🔥 *For those who are applying from overseas [Europe, America, Canada, etc] ... PLEASE use these links shown below. Each link Registers you to the corresponding course, or courses.*
👉 *1. This Link gives you a $30 Discount for Numerology [Qemere Geez]*
https://buy.stripe.com/4gw2bA32V7Qy4hi001
👉 *2. This Link gives you a $30 Discount is for Astronomy [Sine-Feleg]*
https://buy.stripe.com/bIYdUi5b35Iq8xyeUW
👉 *3. This Link gives a $90 Discount for those who are taking both Courses*
https://buy.stripe.com/00g5nM6f75Iqg003cf
ይጠቀሙ።
👉 በሕይወት ዘመንዎ ከጥበብ ጋር የሚገናኙባት ዕለት ምርጥ ናት። ይመዝገቡ ለጥበብ ወዳጆችም ሼር ያድርጉ።

👍69❤17🥰4
[በጥበብ እንድመቅ]

❤37👍25😁1
Forwarded from Rahel
🍁 👉 ይህንን ሐሳብ እንደማቅረቤ ፤ እኔው እራሴው በቀመረ ግእዝ ትምህርታችን በመሳተፌ በአስተሳሰቤ እና አመለካከቴ ላይ ያየኋቸውን ለውጦች አንድ ፣ ሁለቱን ላካፍላችሁ።
❤24👍8
Forwarded from Rahel
፩ 🍁 መጀመሪያ ስለ "ቀመር" [Gematria] ጥቂት እውቀት ቢኖረኝም ፤ ስለ ግእዝ ቀመር እምብዛም አላውቅም ነበር። እንዲሁም ግእዝ'ም ሆነ ቀመር ፥ በቤተክርስቲያን ለሚያገለግሉ ካህናት እና አብነት ተማሪዎች ተለይቶ የተመደበ የጥበብ ዘርፍ አድርጌ ነበር የምወስደው። 😃
❤23😁3
Forwarded from Rahel
፪ 🍁 አልፋ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን!!! 🙏 ዛሬ ግን ፤ በአንድ ወቅት የኢትዮጵያ ሕዝብ እና ነገስታት የሚግባቡበት ቋንቋ እንደነበር እና የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያንም ግእዝን እስከ ዛሬ በመጠቀም ለመቀጠል ለምን እንደመረጠች ፤ እንደው በተለምዶ ፣ ያለ ምክንያት ፤ እንዳልሆነ ሁሉ ተረድቼያለሁ!!!
👍20❤12
Forwarded from Rahel
፫ 🍁 ግእዝ እራሱ ለቅዱሳን አባቶቻችን ለእነ ሄኖስ እና ሄኖክ ከላይ ከሰማያት የተገለጸላቸው [ የተሰጣቸው ] እንደሆነ እና በግእዝ ፊደላት ውስጥ አምላክ የስነገውን ምስጢር ፥ በቀመር ጥበብ ስንፈትሸው ፥ ተበልቶ እና ተጠጥቶ የማያልቅ ፣ የማይጠገብ የነብስ ማዕድ እንደሆነ ተረድቼያለሁ።
❤14👍12
Forwarded from Rahel
፬ 🍁 በግእዝ ፊደላት እና በቀመሩ ፤ ፈጣሪያችን አልፋ እግዚአብሔር ስለ እራሱ እና ስለ ፈጠራቸው ፍጥረታት አፈጣጠር እና እውነታ የገለፀበት ጥበብ እንደሆነም ተምሪያለሁ።
👍13❤12
Forwarded from Rahel
፭ 🍁 አልፋ እግዚአብሔር ... በግእዝ ፊደላት ቀመር ምስጢር ውስጥ 👉 ከ ዓለም አፈጣጠር ፤ እንዲሁም ከአባታችን አዳም እና እናታችን ሕይዋን ጀምሮ እስከ ምፅአት 👈 ድረስ ያለውን ፤ በቅዱስ አምሳሉ አክብሮ የፈጠረን የሰውን ልጅን ሄደት እና የምንኖርባትን ምድር እስከነ ፍጥረቶቿ በጥበቡ ገልፆታል! ይህንን እውነታ በቀመረ ግእዝ ክፍል አንድ እና ሁለት ትምህርቴ ተረድቼያለሁ!
❤19👍9
Forwarded from Rahel
፮ 🍁 እኔ በበኩሌ ፥ ለብዙ ዓመታት ፥ እስከ University ደረጃ ድረስ በ Science field [Pre-Medicine & Engineering] ብማርም ፤ ስለ ፍጥረት እና አፈጣጠር Science የሚሰጠው መረጃ እና መግለጫ ለራሳቸው ለ Scientists እንኳን አጥጋቢ ካለመሆኑ ብዛት ፤ ከ High School እስከ University በነበርኩበት ጊዜ ውስጥ ብዙ Scientific Theories ሲቀየሩ እና ሲታደሱ አይቻለሁ!
❤14👍14
Forwarded from Rahel
፯ 🍁 ነገር ግን ፤ እንዚህ "መንገዳቸውን ከእግዚአብሔር ጋር ያደረጉ" አባቶቻችን ያወረሱን የግእዝ ቀመር ጥበብ ~ ዓለም በተስማማበት እንኳን ~ ከ 5,000 ዓመታት በላይ ያስቆጠረ ሲሆን ፤ ከነበረው ምንም ሳይጨመርበት ... አሁን ፣ ዛሬ ፣ በዘመናችን ከብዙ የቴክኖሎጂ መራቀቅ በኃላ የደረስንባቸውን ሳይንሳዊ ግኝቶች ፤ ለምሳሌ :- የሰው ተፈጥሮን በተመለከተ ~ DNA [the double helix of the human genome] እንዲሁም ምድራዊ እና ግኦዝ ነገሮችን በተመለከተ ~ The Periodic Table ን ... ከዚህ ሁሉ ሺ ዘመናት በኋላ ፤ በተገቢ መተንተን ይችላል!!!
❤22👍10🔥1
Forwarded from Rahel
፰ 🍁 መጀመሪያ ... ስለ ግእዝ እና ቀመር እውቀቴ ኢምንት በነበረበት ወቅት ... ካለማወቄ ብዛት ... "የግእዝ ቋንቋ ፤ እንደ ሌሎች ጥንታዊ ቋንቋዎች ቢጠፋ ኖሮ ፤ አሁን ብዙሃኑ በሚጠቀምበት ቋንቋ ስለሚተካ ፤ ታሪካዊ ሆኖ ይቀራል እንጂ ፤ በዚህ ዘመን የምንኖር ኢትዮጵያዊያን ለመግባባት ስለማንጠቀምበት ፤ የሚያጎድለው ነገር አይኖርም ¡¡" ብዬ አስብ ነበር። 🤒 😗 🙃 አይይ!!! አለማወቅ¡¡¡
❤22👍4
Forwarded from Rahel
፱ 🍁 አሁን ግን ይህንን የቀመረ ግእዝ ትምህርት ከተካፈልኩ በኃላ ፤ የግእዝ ፊደላት እና ቀመረ ግእዝ ያዘለውን ምሥጢር ስረዳ ፤ የግእዝ ፊደላት እና ቀመረ ግእዝ የተሸከሙትን አምላካዊ ምስጢር እና ያዘሉትን መልክት ስረዳ ... የግእዝ ቋንቋ እና ቀመረ ግእዝ እንኳን ጭርሱን ሊጠፉ ቀርቶ ፤ እንደው በጥቂቱ ፊደላቱ ቢፋለሱ እንኳ ፤ ለባለ ታሪኮቹ ለእኛ ለኢትዮጵያ እና ለኤርትራ ሕዝብ ብቻ ሳይሆን ፤ በዓለም እቅፍ ፥ ለአዳም ዘር በሙሉ ክፉ ኪሳራ እንደሆነ ተረዲቺያለሁ!!!
❤26👍8
Forwarded from Rahel
፲ 🍁 ይህ! ሁላችሁም እንደምታውቁት ፤ በቀመረ ግእዝ ከተማርነው እውነታ በጣም ጥቂቱ ሲሆን ፤ አዲሶቹን ተማሪዎች ለማነቃቃት ብዬ ፤ እናንተንም እንዳላሰላች 😃 የተቀሩትን በቀመረ ግእዝ ያገኘኌቸውን አስገራሚ ግንዛቤዎች እዚህ አላሰፈርኳቸውም።
👉 በአጠቃላይ ግን ፤ እንዲህ ዘርዝሬ የማልዘልቀው እውቀት እና ጥበብ መቅሰም የቻልነው ፥ ደጉ አምላክ በቸርነቱ 🙏 መምህራችንን ዶ/ር ሮዳስን አናሳስቶ 🙏 ሁኔታዎቹን አመችቶ ነውና 🙏 እኛ የታደልናውን ይህንን እድል 💕 አስቀድሜ ለትውልደ ኢትዮጵያ 💕 እንዲሁም ለአዳም ዘር ሁሉ እመኛለሁ! 💕 የፈጠረንን አምላክ ታላቅነት እና እኛን የአዳም ልጆችን እንዲሁም ፍጥረታትን በሙሉ በምን አይነት ፍቅር እና ጥበብ አስተውሎ እንደፈጠረን ብንረዳ ... 💕 በልቦናችን ከሚያድረው የአምላክ ክብር 💕 ፈሪሃ እግዚአብሔር 💕 እንዲሁም ፤ በቅዱስ አምሳሉ ባርኮ ስለፈጠረን የሰው ልጆች የሚኖረን 💕 ሰብአዊ ርህራሄ 💕 የተናሳ ... 💕 ሰላመ እግዚአብሔር በምድሪቷ ላይ ይሰፍናል 💕 ... ብዬ አምናለሁ። 🙏
👉 በዚህ አጋጣሚ ወደዚህ የጥበብ ገበታ ለጋበዙን ፤ ለመምህራችን ለዶ/ር ሮዳስ 🙏 እና እንዲሁም ማዕዱ በእህት -ወንድማዊ ፍቅር [Agape] የሚጣፍጥ ፣ አስደሳች እና የሚያጔጔ ላደረጋችሁት 🙏 የቤተ ግእዝ እህት ፥ ወንድሞቼ ፥ ምስጋናዬን ከልብ አቀርባለሁ!!! 🙏 ስለሁሉም ነገር ፥ ሁሉን ያደረገልን አልፋ እግዚአብሔር ቅዱስ ስሙ በሰማይም ፣ በምድርም እስከ ዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን!!! 🙏 🙏 🙏

❤73👍20
[በጥበብ እንድመቅ]
እጅግ ድንቅና እርስዎን ወደ ጥበብ ከፍታ የሚያደርሶት በብዙ ምስጢር የተመላው "የግእዝ ቀመረ ፊደል" (Geez Gematria) የኦንላይን ትምህርት
👉 በዶክተር ሮዳስ ታደሰ ሊጀመር ነው።
💥 ትምህርቱ፦ ቅዳሜ ለ1 ሰዓት ተኩል
💥 ሰዓት፦ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር
👉 1 PM EST (NY) Time
👉 10 AM PST (LA) Time
💥 የመጀመሪያው ሴሚስተር የካቲት 22 (March 1) - ግንቦት 23 (May 31)
💥 አስትሮኖሚ (ሥነ ፈለክ፤ ሥነ ከዋክብት)
✍️ በዶክተር ጌትነት ፈለቀ
✍️ እሑድ ሰዓቱ በተመሳሳይ
💥 ለበለጠ መረጃ (ለምዝገባ) በሰሜን አሜሪካ ላሉ፦
+12028484781 ወይም
(202) 643-3620 ይደውሉ።
በሀገር ውስጥ ላሉ ስልክ፦ 0911827336 ወይም 0925354271
👉 ለምዝገባ፦
🔥 *Considering the high volume of future Students who have expressed interest to take these Online Courses, we are happy to extend some discounts to our future students*
🔥 *For those who are applying from overseas [Europe, America, Canada, etc] ... PLEASE use these links shown below. Each link Registers you to the corresponding course, or courses.*
👉 *1. This Link gives you a $30 Discount for Numerology [Qemere Geez]*
https://buy.stripe.com/4gw2bA32V7Qy4hi001
👉 *2. This Link gives you a $30 Discount is for Astronomy [Sine-Feleg]*
https://buy.stripe.com/bIYdUi5b35Iq8xyeUW
👉 *3. This Link gives a $90 Discount for those who are taking both Courses*
https://buy.stripe.com/00g5nM6f75Iqg003cf
ይጠቀሙ።
👉 በሕይወት ዘመንዎ ከጥበብ ጋር የሚገናኙባት ዕለት ምርጥ ናት። ይመዝገቡ ለጥበብ ወዳጆችም ሼር ያድርጉ።
እጅግ ድንቅና እርስዎን ወደ ጥበብ ከፍታ የሚያደርሶት በብዙ ምስጢር የተመላው "የግእዝ ቀመረ ፊደል" (Geez Gematria) የኦንላይን ትምህርት
👉 በዶክተር ሮዳስ ታደሰ ሊጀመር ነው።
💥 ትምህርቱ፦ ቅዳሜ ለ1 ሰዓት ተኩል
💥 ሰዓት፦ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር
👉 1 PM EST (NY) Time
👉 10 AM PST (LA) Time
💥 የመጀመሪያው ሴሚስተር የካቲት 22 (March 1) - ግንቦት 23 (May 31)
💥 አስትሮኖሚ (ሥነ ፈለክ፤ ሥነ ከዋክብት)
✍️ በዶክተር ጌትነት ፈለቀ
✍️ እሑድ ሰዓቱ በተመሳሳይ
💥 ለበለጠ መረጃ (ለምዝገባ) በሰሜን አሜሪካ ላሉ፦
+12028484781 ወይም
(202) 643-3620 ይደውሉ።
በሀገር ውስጥ ላሉ ስልክ፦ 0911827336 ወይም 0925354271
👉 ለምዝገባ፦
🔥 *Considering the high volume of future Students who have expressed interest to take these Online Courses, we are happy to extend some discounts to our future students*
🔥 *For those who are applying from overseas [Europe, America, Canada, etc] ... PLEASE use these links shown below. Each link Registers you to the corresponding course, or courses.*
👉 *1. This Link gives you a $30 Discount for Numerology [Qemere Geez]*
https://buy.stripe.com/4gw2bA32V7Qy4hi001
👉 *2. This Link gives you a $30 Discount is for Astronomy [Sine-Feleg]*
https://buy.stripe.com/bIYdUi5b35Iq8xyeUW
👉 *3. This Link gives a $90 Discount for those who are taking both Courses*
https://buy.stripe.com/00g5nM6f75Iqg003cf
ይጠቀሙ።
👉 በሕይወት ዘመንዎ ከጥበብ ጋር የሚገናኙባት ዕለት ምርጥ ናት። ይመዝገቡ ለጥበብ ወዳጆችም ሼር ያድርጉ።
👍57🔥4👏4❤1
"እግዚአብሔር ከጥበብ ጋር ከሚኖር ሰው በቀር የሚወድደው የለምና" (መጽሐፈ ጥበብ 7:28)
👍75❤53