Telegram Web Link
ለመላው የክርስትና እምነት በሙሉ ተከታዮች እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

መልካም የስቅለት በዓል!


ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ!!

#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ (2017)
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

@RvcClub
@RvcClub
Forwarded from Hawassa University
ማስታወቂያ
*//*
ሚያዚያ 14 ቀን 2017 ዓም

ለቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ምዝገባ https://exam.ethernet.edu.et የሚለውን ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ የሚቻል መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገልፅዋል።

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
ሁሌም ለልህቀት!
🎓 Talent Cloud Scholarship – Now Open!

Safaricom Ethiopia, Amref Health Africa, and the Vodafone Foundation are joining forces to offer a free, one-year online program to help young Ethiopians (ages 18–35) gain practical skills in tech fields like software development, data science, and AI.

Learn at your own pace
Monthly data support included
Mentorship and job placement opportunities

📅 Application deadline 24 April 2025
📌 Click the link below, register and take the short assessment.

https://register.kefeta.et/

Spaces are limited—apply early!

#TalentCloudScholarship #DigitalSkills #SafaricomEthiopia #AmrefHealthAfrica #VodafoneFoundation
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
⬆️⬆️⬆️👆🏻👆🏻👆🏻👆🏻
ቀጠሮአችን እንደተጠበቀ ነው ሚያዝያ 25/2017

የጥበብ ስራዎ በታላቅ መድረክ ያሳዩ

ውድድሩን ተቀላቀሉን 60 ሺ ብር ይሸለሙ

አሁኑኑ ከቻች👇 ያለውን ፎርም በመሙላት የሽልማቱ አካል ሁኑ።

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://forms.gle/6vxQNuVmhtZEkKhDA

መልካም ዕድል

እዉነቱን በኃላፊነትና በሚዛናዊነት እንነግራችኋለን!!

https://www.tg-me.com/HU_JCSA_Group

JC SA!
Forwarded from Sheba Events
የማይቀርበት ቀጠሮ ለጥበብ አፍቃሪያን በሙሉ
ቅዳሜ ሚያዚያ 18 ከቀኑ 10 ስዓት ጀምሮ
"አብርሆት" ወርሃዊ አኮስቲክ የኪነ-ጥበብ ምሽት
በኬራውድ ኢንተርናሽናል ሆቴል ይቀርባል

ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ይገኙ::

የተለየ ታለንት (ተሰጥዖ) ካለዎት እና እዚህ ፕሮግራም ላይ ማቅረብ ከፈለጉ:
   
0920515407
   
0944332527   ይደውሉ::

Join us Via the links below👇👇👇

Telegram: @shebaevebts
Youtube: https://youtu.be/I-q9fzpUKsM
Tiktok: https://vm.tiktok.com/ZMkFfWhEf/
የተወዳጁ የኪነ ጥበብ ምሽት አዘጋጆች ለ10 የRVC ቤተሰቦች ነፃ ትኬት አዘጋጅተዋል ።
መሳተፍ የምትፈልጉ ቤተሰቦች የቀረው  ቦታ ውስን ስለሆነ በውስጥ መስመር አናግሩኝ።

አድራሻ
@ruth827 or 0967881809 ስማችሁን በፅሁፍ መልዕክት አስቀምጡልኝ።
በዚህ ሳምንት በምክንያታዊነት ባለራዕዮች ስብስብ:- በዚህ ወቅት ሃገራችን ላይ ችግር የሆነው የስራ እጥረት ነው ወይስ የብቁ ባለሙያ?

1. ለስራ "ብቁ ነኝ " ስንል ምን ማለታችን ነው? እርስዎስ ተማሪም ሆኑ ሰራተኛ በተሰማራሁበት መስክ "ብቁ ነኝ" ወይም "እሆናለሁ" ብለው ያስባሉ?


2. ተምሮ ተመርቆ ስራ ከሚፈልገው ወጣት ምን ያክሉ ለቅጥር ተፈላጊ የሆነ ዕውቀት እና ክሎት አለው?


3. በሀገራችን ለሚታየው የስራ ፈላጊ እና ክፍት የስራ ባታ አለመመጣጠን ምክንያት ምን ሊሆን ይችላል? (ምን ምን ነገሮች አስተዋጽኦ አርገዋል?)


4. ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ ሰው በስራው ምን ያህል ደስተኛ ነው? ከተማረው ትምህርት፣ ካጠፋው ጊዜ እና ገንዘብ አንፃር ተገቢ ነው ብላቹ ታስባላቹ?

5. በእውኑ ባሁን ወቅት ኢትዮጵያ ውስጥ የጠፋው ስራ ነው ወይስ ብቁ ሰራተኛ?አሁን ላይ ለሚታየው ከፍተኛ የስራ አጥ ቁጥርስ መፍትሄው ምን ይመስሎታል ?

በጉጉት እንጠብቃችኋለን

18 -7-2017 ዓ.ም ምሽት 1:00

📍🗺️ አድራሻችን RVC ቤተመጻሕፍት ።

  የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።


#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
ታላቁ የጎዳና ሩጫ ሜሪጆይ ሀዋሳ

ሚያዝያ 26 (እሁድ) በሚደረገው የሜሪጆይ የጎዳና ሩጫ ይሳተፉ።
አረጋዉያንን እና ህፃናትን ከጎዳና ያንሱ።
በእለቱ በሚደረጉ የተለያዩ ዝግጅቶች ይታደሙ፤ ደም ይለግሱ።
ቲሸርት ለመግዛት፦
Adult size = 300 Birr
Children = 200 Birr

Contacts፦

@higeb  0979005259

@Rumibran  0955464646

@Universe_law


Follow us on social media:

Instagram: @mary_joy_ethiopia_hawassa

LinkedIn: Mary Joy Ethiopia Hawassa

Facebook: Hawassa Mary Joy
ለ 3 ወራት በአፍሪካን እንዲሁም ኢትዮ ጆብስ ቫካንሲ  አማካኝነት በደረጃ  አዘጋጅ እና ስልጠና ሰጪነት በተሠጠው (DAAP Training)የሠለጠናችሁ  የሀዋሣ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ተማሪዎች የሥልጠና ማረጋገጫ ወረቀት(ሰርተፊኬታችሁ በመድረሱ) ነገ ማለትም ረቡዕ (22/08/2017)ከቀኑ 9:00 በ አፍሪካ ህብረት አዳራሽ በአካል በመገኘት መውሠድ እንደምትችሉ ስንገልፅ በደስታ ነው።

ማሣሠቢያ: በዕለቱ ላልተገኘ ተማሪ ሠርተፊኬት ሀላፊነት የማንወስድ መሆኑን እንገልፃለን።
የፕሮግራሙ አደራጅ:የሙያ ማበልፀጊያ ክበብ
#ደረሰ ደረሰ ደረሰ

የ60 ሺ ብሩ አሸናፊ  በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ይፋ የሚሆንበት የጀሲሳ 10ረኛ አመት ክብረ በአል ቀን ሚያዝያ 25 ደረሰ !


ምን ይሄ ብቻ የአውራአምባ ማህበረሰብ መስራች የሆኑት #የክቡር ዶክተር ዙምራ ኑሩ ከነ ባለቤታቸው ስለ #ሰላም ልምድ ሊያካፍሉን በዕለቱ ይገኛሉ።

የጀሲሳን 10ረኛ አመት በአለም አቀፋ የፕሬስ ቀን   ተጋባዝ እንግዳችን የታሪክ ተመራማሪ፣ ጋዜጠኛ እንዲሁም የአሀዱ ሬዲዮ ዋና ስራ አስኪያጅ #አቶ ጥበቡ በለጠ ስለ #ፕረስ እያጫዎቱን እለቱ ይደምቃል !

#ጀሲሳ የኪነጥበብ ስራዎች እና ተሸላሚ የሚያደርጉ አዝናኝ ጨዋታዋችን ይዞ…

#ኑ ከተጋባዥ እንግዶቻችን ልምድ እያገኛችሁ የ60 ሺ ብሩን አሸናፊ በጋራ እንለይ ይላል!

📌ቅዳሜ ሚያዝያ 25

📍በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ

ከጠዋቱ 3 ሰዐት ጀምሮ


#አይቀርም

እዉነቱን በኃላፊነትና በሚዛናዊነት እንነግራችኋለን!!

https://www.tg-me.com/HU_JCSA_Group

HU_JC SA!(2017)
#እነሆ JCSA አስር ዓመት ሞላው

የ10ኛ ዓመት ክብረ በአላችንን በአለም አቀፉ የፕረስ ነጻነት ቀን፤ ሚያዝያ 25 እውቅ ፣አንጋፋ እንዲሁም ታሪካዊ እንግዶች በተጋበዙበት የፊታችን ቅዳሜ በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ በድምቀት እናከብራለን።

ምን ይሄ ብቻ የአውራአምባ  ማህበረሰብ መስራች የሆኑት #የክቡር ዶክተር ዙምራ ኑሩ ከነ ባለቤታቸው ስለ #ሰላም እና ማህበረሰባዊ ለውጥ ልምድ ሊያካፍሉን በዕለቱ ይገኛሉ።

የጀሲሳን 10ኛ አመት በአለም አቀፋ የፕሬስ ቀን  ተጋባዝ እንግዳችን የታሪክ ተመራማሪ፣ ጋዜጠኛ እንዲሁም የአሀዱ ሬዲዮ ዋና ስራ አስኪያጅ #አቶ ጥበቡ በለጠ ስለ #ፕረስ ነፃነት እያጫዎቱን እለቱ ይደምቃል !

የ60 ሺ ብሩ አሸናፊዎችም በእለቱ ይለያሉ።

#ጀሲሳ የኪነጥበብ ስራዎች እና ተሸላሚ የሚያደርጉ አዝናኝ ጨዋታዋችን ይዞ…

#ኑ ከተጋባዥ እንግዶቻችን ልምድ እያገኛችሁ የ60 ሺ ብሩን አሸናፊ በጋራ እንለይ ይላል!

የፕሮግራሙ የፕላቲንየም ደረጃ ስፖንሰር ፤ግሎባል ፒስ ባንክ

📌ቅዳሜ ሚያዝያ 25

📍በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ

ከጠዋቱ 3 ሰዐት ጀምሮ


#አይቀርም

እዉነቱን በኃላፊነትና በሚዛናዊነት እንነግራችኋለን!!

HU_JC SA!(2017)
እነሆ ቅዳሚት የሃሳብ ገበያ... ምርጥ ምርጡን በነፃ ... ከተኖረ ፣ ከተሰማ ፣ ከተነበበ ...በምክንያት የተቀመመ ልዩ የሃሳብ ድግስ....

በዚህ ሳምንት በምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ :-

"መሪነት"

1. በህይወትዎ ውስጥ መሪዎ ማን -- ወይም ምንድን-- ነው? ሰው፣ - እምነት፣ - ተልዕኮ - ወይስ ሕልም - ?

2. ስለ መልካም ተመሪነት ምን ያስባሉ? አያስፈልገንምን?

3. በራስ መተማመን vs. ግልፍተኝነት: "መምራት ትችላለህ/ትችያለሽ" የሚለው ንቅናቄ ገደብ እያለፈ አይመስላችሁም? መልካም ተመሪ እንዳንሆንስ እየዳረገን አይመስላችሁም?

4. ስሜት የአንድ መሪ ታላቅ ጥንካሬ ሊሆን ይችላል? ሁል ጊዜ መሪዎች ምክንያታዊ ሆነው ይቆዩ - ወይስ ስሜትም የእውነተኛ አመራርነት አካል ነው? 

5. አለቃ vs መሪ፣ ቁጡ vs  ትሁት: ምን ዓይነት የአመራር ዘይቤ ነው ዘላቂ ተፅእኖን እሚፈጥር?

🛑 ስለመሪነት እያወራን ደግሞ መለስ ስንል  ቀጣዮቹ የቤታችንን ስራ አፈፃሚዎችን እንተዋወቃለን ። 

👉አደራውን እነማን ይቀበሉ ይሆን? መልሱ ቅዳሜ ይፋ ይደረጋል።

በጉጉት እንጠብቃችኋለን

25 -8-2017 ዓ.ም ምሽት 1:00

📍🗺️ አድራሻችን RVC ቤተመጻሕፍት ።

  የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።


#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
Forwarded from Feven 🦋
📌ማስታወቂያ

መከላከያ ዩንቨርሲቲ  አመራሮች ስለዪንቨረሲታቸውን አጠቃላይ መግለጫ ለመስጠት በሐዋሳ ዪኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ስለሚገኙ ሁሉም ተማሪዎች  ነገ ቅዳሜ 25/08/2017  ከሰዓት 8:00  ተገኝተችሁ  እንድትከታተሉ በጥበቅ እናሳስባለን  ።
ቦታ :አፍሪካ አደራሽ

⚠️ማሳሰቢያ: ጠቃሚ ና አስፈለጊ መረጃወች ሁሉም ስለሚነገሩ ተማሪዎች የመገኘት ግዴታ አለባቸው።
እነሆ ቅዳሚት የሃሳብ ገበያ... ምርጥ ምርጡን በነፃ ... ከተኖረ ፣ ከተሰማ ፣ ከተነበበ ...በምክንያት የተቀመመ ልዩ የሃሳብ ድግስ....

በዚህ ሳምንት በምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ :-

"መሪነት"

1. በህይወትዎ ውስጥ መሪዎ ማን -- ወይም ምንድን-- ነው? ሰው፣ - እምነት፣ - ተልዕኮ - ወይስ ሕልም - ?

2. ስለ መልካም ተመሪነት ምን ያስባሉ? አያስፈልገንምን?

3. በራስ መተማመን vs. ግልፍተኝነት: "መምራት ትችላለህ/ትችያለሽ" የሚለው ንቅናቄ ገደብ እያለፈ አይመስላችሁም? መልካም ተመሪ እንዳንሆንስ እየዳረገን አይመስላችሁም?

4. ስሜት የአንድ መሪ ታላቅ ጥንካሬ ሊሆን ይችላል? ሁል ጊዜ መሪዎች ምክንያታዊ ሆነው ይቆዩ - ወይስ ስሜትም የእውነተኛ አመራርነት አካል ነው? 

5. አለቃ vs መሪ፣ ቁጡ vs  ትሁት: ምን ዓይነት የአመራር ዘይቤ ነው ዘላቂ ተፅእኖን እሚፈጥር?

🛑 ስለመሪነት እያወራን ደግሞ መለስ ስንል  ቀጣዮቹ የቤታችንን ስራ አፈፃሚዎችን እንተዋወቃለን ። 

👉አደራውን እነማን ይቀበሉ ይሆን? መልሱ ቅዳሜ ይፋ ይደረጋል።

በጉጉት እንጠብቃችኋለን

25 -8-2017 ዓ.ም ምሽት 1:00

📍🗺️ አድራሻችን RVC ቤተመጻሕፍት ።

  የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።


#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub
2025/06/30 06:15:13
Back to Top
HTML Embed Code: