ታዳጊዎቻችን በሰፊ ጎል ልዩነት አሸንፈዋል
ቅዱስ ጊዮርጊስ (17) 10 -1 ቢኤንቢ (17)
⚽️ፋሲል 7’
⚽️አንዋር 8’
⚽️እንየው 9’57’ፍ 75’
⚽️አሚር 21’22’66’ 84’
⚽️ፍራኦል 89’
💛❤አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ💛❤
ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
ቅዱስ ጊዮርጊስ (17) 10 -1 ቢኤንቢ (17)
⚽️ፋሲል 7’
⚽️አንዋር 8’
⚽️እንየው 9’57’ፍ 75’
⚽️አሚር 21’22’66’ 84’
⚽️ፍራኦል 89’
💛❤አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ💛❤
ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
🏆11❤5🔥1
የክለባችን አመራሮች አምባገንነት እያየን የተቀበልነው መራር ሀቅ 👇
መቼስ ድሮ እንበለው እንጂ በፊት እኮ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ማለት ብዙዎች እንደ አይናቸው ብሌን የሚሳሱለት፣ጊዮርጊስ መቼ ጨዋታ ኖሮት ብለው ካምቦሎጆ የሚቀጣጠሩበ፣ወዳጅነታቸውን የሚያጠናክሩበት የብዙኃን ክለብ ነበር #ሳንጆርጅ።
ግን ምን ዋጋ አለው ጥቂት ነውረኞችና በታሪክ አጋጣሚ እጃቸው ላይ በወደቀ ስግብግብ አመራሮች ክለቡን የማይወጣው አዘቅት ውስጥ ከተው የማንም መሳቂያና መሳለቂያ አደረጉት። በአሁኑ ሰዓት ቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ አይደለም ለሌሎች ክለቦች አርዓያ ሊሖን ቀርቶ ራሱን ማስተዳደር ወደማይችል ተራ የመንደር ክለብነት እየተቀየረ ነው።
#እውነታው #ይኼው #ነው።
Via Minilik Giorgis
የቅዱስ ጊዮርጊስ ዓመታዊው ጠቅላላ ጉባኤ ይጠራ

💔11❤3
የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር መተዳደሪያ ደንብ ጠንቅቆ የሚያውቀኝ የክለቡ ባለቤት ነኝ። ከማንም የማላንስ ከማንም የማልበልጥ የክለቡ ባለቤት ነኝ። ትላንት ወደ ስታዲየም ከመጡት አሊያም እድሜያቸውን ሁሉ ሳንጅዬን ከደገፉት እኩል የቅዱስ ጊዮርጊስ ባለቤት ነኝ። ክለቡን ከሚመሩት አመራሮች የማላንስ፣ክለቡን ከሚደግፉት ደጋፊዎች የማልበልጥ የቅዱስ ጊዮርጊስ ባለቤት ነኝ።
ክለቡ በትክክለኛ መንገድ ላይ ሲገኝ ድጋፌን ብቻ በመስጠት ከክለቤ ጎን እገኛለሁ። ክለቤ የሚቆረቆሩለትና ቅድሚያ የሚሰጡት አመራሮች እጅ ላይ እንዳለ ሳረጋግጥ የእኔ ድርሻ መደገፍ ብቻ ይሆናል። ክለቤ በሜዳ ላይ ብቃት በአመራር ብቃት በተቋማዊ አሰራር ዘንድ የምፈልገው ቦታ ላይ ሲገኝ የእኔ ድርሻ መደገፍ ብቻ እንደሆነ የማምን የክለቡ ባለቤት ነኝ።
ከዚህ በተቃራኒ ክለቤ አደጋ ላይ እንዳለ ከተረዳሁ ወደ ኋላ አልልም። በይሉኝታ አላጨበጭብም። በስጋት ውስጥ አንገቴን መድፋት ፈፅሞ አይቻለኝም። የክለቡ ባለቤትነት ክለቤን ከመደገፍ በላይ ክለቤን በትክክለኛ መንገድ የማስጓዝ ግዴታ እንዳለብኝ ይነግረኛል። የመረጥኩትን አመራር የመከታተል የመገምገም የመደገፍ የመቋወምና፣ አልቻላችሁም በቃቹ የማለት ሙሉ መብት እንዳለኝ ጠንቅቄ አውቃለሁ።
ባለፉት ዓመታት የፈተና ወቅት ነው ብዬ በበዛ ትዕግስት ዝምታዬ መርጬ ነበር ዘንድሮ ግን ክለቤ አደጋ ላይ እንዳለ ይሰማኛል። ጉዟችን የኋልዮሽ መሆኑ አሳስቦኛል። ይህ እየሆነ እያየሁ ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዝም አልልም። ስለ ሳንጅዬ ከእኔ ከባለቤቱ በላይ የሚያገባው የለም። የክለብ ባለቤትነቴ ክለቤን ከአደጋ የማዳን ኃላፊነት ይሰጠኛል። መስጠት ብቻ ሳይሆን ያስገድደኛል።#በቃ!!
Via Habtamu

❤16🔥3👍1
እድሜ ልኩን በሀሰት ወሬ እያጭበረበረ ክለቡን ባዶ ያስቀረው ዳዊት ተብዬ የቦርድ አመራር የክለቡ ደጋፊዎች ላይ አያውቁንም እያለ ሊሳለቅ ሲሞክር ስናይ እንደነዚህ ዓይነት በታሪክ አጋጣሚ ይህ ታላቅ ክለብ እጃቸው ላይ ገብቶ ካዝናው ባዶ ያደረጉ ጥቅመኛ ሰዎችን ጠራርገን ከክለቡ የምናስወጣበት ሰዓት መድረሱን በግልጽ ያሳየናል
ማን አዋቂ ማን አላዋቂ እንደሆነ ይታያል
ይህን ክለብ ወደህም ሳይሆን በግድህ የምትለቅበት ጊዜ ደርሷል
ሳያከብሩ መከር የለም በደጋፊው ቀልድ የለም
💛❤አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ💛❤
ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
ማን አዋቂ ማን አላዋቂ እንደሆነ ይታያል
ይህን ክለብ ወደህም ሳይሆን በግድህ የምትለቅበት ጊዜ ደርሷል
ሳያከብሩ መከር የለም በደጋፊው ቀልድ የለም
💛❤አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ💛❤
ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
👍14❤5👎2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እየሄድክ
አስጨንቅ የሳንጅዬ ታማኝ ሰራዊት 💪✌️
ክለባችን ወደ ታላቅ ክብሩ ይመለሳል
ቅዱስ ጊዮርጊስ ያለ አንተ ነበረ ከአንተም በኋላ ይኖራል እየሄድክ 🤗
💛❤አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ💛❤
ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
አስጨንቅ የሳንጅዬ ታማኝ ሰራዊት 💪✌️
ክለባችን ወደ ታላቅ ክብሩ ይመለሳል
ቅዱስ ጊዮርጊስ ያለ አንተ ነበረ ከአንተም በኋላ ይኖራል እየሄድክ 🤗
💛❤አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ💛❤
ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
🔥24❤5
አጥፍቶ ጠፊው አመራር በዳዊት ውብሸት አማካኝነት ያለፈውንም የወደፊቱንም በግልፅ ተናግረዋል የሚሸጡትን ሸጠው የሚያከራዩትን አከራይተው በባሱ ሀገር አቋራጭ መስራት እስኪቀራቸው ድረስ በጠባቧ ጭንቅላታቸው ጠባብ እንቅስቃሴዎችን በማድረግ ትንፋሻቸውን ጨርሰው ተዘርረዋል።
አሁን ሳይወዱ በግዳቸው ክለቡን መልቀቃቸው እውን እየሆነ ሲመጣ ራሳቸውን እንደተበዳይ እና "እስኪ እንስጣችሁ እና እንያችሁ" አይነት እንቅስቃሴን ለስማቸው ሲሉ ለመጀመር ዳር ዳር እያሉ ይገኛሉ ። ነገር ግን ማወቅ የሚገባቸውም የሚገባንም ነገር እነሱ የመጨረሻም ምርጫችን አለመሆናቸውን ነው ።
ምን መደረግ አለበት የሚለውን እንደ ባለቤት ሁሉም ባገኘው አጋጣሚ መወያየት እና የመቀራረብ ግዴታ ይኖርበታል
#ምንግዜም_ጊዮርጊስ
Via Mintu

👍14❤2👎1