Telegram Web Link
ይነበብ 👇

በነገራችን ላይ ክለቡ ያዘጋጀውን ስብሰባ ስንተች "ለምን እናንተን ጠሯችሁ" ተብሎ አይደለም ስብሰባው ልክ አይደለም ስንል በስብሰባው ላይ የተገኛችሁት ሰዎች ከቦርዱ ጋር እየተሞዳሞዳችሁ ነው እያልንም አይደለም እኛ እየተቸን ያለነው አሰራሩን ነው ከዛ ደሞ አሰራሩን የዘረጉትን ሰዎች ነው ።

እኔ በግሌ በቦታው ከተገኙት ውስጥ አብዛኞቹን አውቃቸዋለሁ በስብሰባ ወቅትም ለጊዮርጊስ የሚጠቅሙ ሀሳቦችን እና ጥያቄዎችን እንደሚጠይቁም አውቃለሁ ነገር ግን እናንተ በቦታው ስለተገኛችሁ አሰራሩን ወይም ስብሰባው የተዘጋጀበትን መንገድ መተቸት አይቻልም ማለት አይደለም በእኔ እምነት አካሄዱ 100% የደካማ አመራር ስራ ነው በዚህ ጉዳይ በሀሳብ መሞገት የሚፈልግ መሞገት ይችላል ነገር ግን "በቦታው ተገኝቻለሁ እና መድረኩ ለምን ይተቻል" ማለት ልክ አይደለም።

በቦታው ከተገኙ ደጋፊዎች እንደሰማሁት የሁሉም ጥያቄ "ሁሉንም ደጋፊ ያካተተ ውይይት ይደረግ" የሚል እንደሆነ ነው ስብሰባው አልቆ ከሰዐታት በኋላ ክለቡ በገፁ ላይ ባወጣው ፅሁፍ ግን ውይይቱ በዚሁ መንገድ እንደሚቀጥል ፍንጭ ሰቷል 20 እና 30 ሰው እየሰበሰቡ መቼም አዳርሰው ይጨርሱታል ማለት ሞኝነት ነው ።

እናም የስብሰባው አካሄድ በዚሁ ከቀጠለ ገና ብዙ መከፋፈሎችን እና አላስፈላጊ ጊዜ መግዛቶችን ከመፍጠር የዘለለ ምንም ጥቅም የለውም ።

የምንተቸው የምንቃወመው በሀላፊነት ቦታ ላይ ተቀምጦ ሀላፊነቱን መወጣት ያልቻለውን አመራር ብቻ ነው ።

Mintu St George

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ጠቅላላ ጉባኤ ይጠራ

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
ይገምቱ ይሸለሙ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 20ኛ ሳምንት መርሐግብር፣ መቻል ከቅዱስ ጊዮርጊስ መጋቢት 28 ቀን 2016 ዓ.ም. 10፡00 ሰዓት ላይ በድሬዳዋ ዓለም አቀፍ ስታዲየም ይጫወታል፡፡

የጨዋታ ግምትዎን በፀሐይ ባንክ የቴሌግራም ገፅ ብቻ ያድርሱን 👉 https://www.tg-me.com/tsehaybanksc

በቅድሚያ በትክክል ለምትገምቱ ሦስት መላሾች የ300፣ የ200 እና የ100 ብር ሽልማት በፀሐይ ባንክ የአሸናፊዎች አካውንታችሁ ገቢ ይደረግላችኋል፡፡ የሰጣችሁትን ግምት ማስተካከል (Edit) ማድረግ አይቻልም፡፡ ከአንድ ጊዜ በላይ ግምት መስጠትም አይፈቀድም፡፡ 

ግምትዎን ለመስጠት የፀሐይ ባንክ የቴሌግራም ገፅን ይቀላቀሉ 👉 https://www.tg-me.com/tsehaybanksc

ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!
✌️ ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

🟡 ዛሬ የጨዋታ ቀን ነው 🔴
🔴 ዛሬ የድል ቀን ነው 🟡

🔸Match Day✌️
🔸Victory Day🏆
🔸St George Day❤️

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር _ሊግ _20ኛ  ሳምንት  ጨዋታ
#Ethiopia_ premier_  League

መቻል  🆚  ቅዱስ ጊዮርጊስ 

📆 ዛሬ ቅዳሜ  መጋቢት 28/2016
🕗 በ 10:00 ሰዓት
🏟  በድሬደዋ ኢንተርናሽናል  ስታዲየም

ድል ለታላቁ ክለባችን ✌️

88 ዓመታት የድል ጉዞ!     ምንግዜም ጊዮርጊስ!

🏆✌️ ታላቁ ቅዱስ ጊዮርጊስ  ✌️🏆

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በእዉነቱ ባጣም ያሳፍራል 😔

ከዚህ በፊት የአባልነት መታወቂያ ቶሎ አይደርስም መታወቂያ ማግኘት አልተቻለም እያላችሁ የነበራችሁ ደጋፊዎች ሁሉ አሁን በፅህፈት ቤታችን በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ የአባልነት መታወቂያዎች ተሰርተዉ አልቀዉ ባለቤታቸውን እየተጠባበቁ ይገኛሉ።

ስለዚህ የአባልነት መታወቂያችሁን ያልወሰዳችሁ ደጋፊዎች በሙሉ ሀላፊነት ተሰምቷችሁ ተገቢዉን ክፍያ ፈፀማችሁ መታወቂያችሁን ከፅህፈት ቤት እንድትወስዱ እናሳስባለን።

ይሄን ትንሹን ሀላፊነታችንን በአግባቡ እንወጣ🙏

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
✌️ ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

ኦሮ አጎሮ ቪ ✌️ሳንጃው ✌️

መልካም የእረፍት ቀን

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
የክለባችን የልብ ደጋፊ በሆነው አርቲስት ሙሉቀን መለሰ ህልፈት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን ለቤተሰቦቹ፣ ወዳጅ ዘመዶቹ፣ የሙያ ባልደረቦቹና ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን እንመኛለን።

ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
የእስልምና እምነት ተከታይ ለሆናችሁ ለሳንጅዬ ቤተሰቦች እንዲሁም የእምነቱ ተከታይ ለሆናችሁ ኢትዮጵያውያን በሙሉ "እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አል-ፊጥር ረመዳን በዓል፥ በሰላም እና በጤና አደረሰን/አደረሳችሁ"

ኢድ ሙባረክ ✌️❤️✌️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
☪️ ኢድ ሙባረክ ☪️
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በስላም አደረሳቹ ፣ አደረስን።

በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር ፣ የአብሮነት እና የመተሳሰብ ይሆንልን ዘንድ ከልብ እንመኛለን!

❤️💛ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ❤️💛

መልካም በዓል 🕌*

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
👉የጨዋታ ቀን
# Match  day

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር _ሊግ _21ኛ  ሳምንት  ጨዋታ
#Ethiopia_ premier_  League

ባህርዳር ከተማ  🆚 ቅዱስ ጊዮርጊስ 

📆  አርብ  ሚያዝያ 4/2016
🕗 ከምሽቱ 1:00 ስዓት
🏟  በድሬደዋ ኢንተርናሽናል  ስታዲየም

💛❤️ድል -ለታላቁ ቅዱስ ጊዮርጊስ 💛❤️
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር _ሊግ _21ኛ  ሳምንት  ጨዋታ ውጤት
#Ethiopia_ premier_  League

ባህርዳር ከተማ  1 - 1 ቅዱስ ጊዮርጊስ 
⚽️ቸርነት ጉግሳ 30'      ⚽️አማኑኤል ኤርቦ 95'
በተለያዩ የማህበራዊ ድረ ገጽ እና መገናኛ ዘዴዎች የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ስራ አመራር ቦርድ ላይ ያለውን ተቃውሞ በመግለፅ የራሱን ኃሳብ፣ አመለካከት እና ጥቆማ በአደባባይ በመግለፅ የሚታወቀው ወንድማችን ያሬድ መላኩ (Yaya Melaku) በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሏል፡፡
ያሬድ መላኩ በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን (ማዕከላዊ) እስረኞች ማቆያ ውስጥ በእስር ላይ ይገኛል፡፡

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ ✌️❤️✌️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
በዚህ እስር ላይ የክለባችን አመራሮች እጃችሁ ካለበት ከደጋፊው ጋር ያላችሁን ግንኙነት ሙሉ ለሙሉ ችግር ውስጥ ነው የምትከቱት ማንም ደጋፊ የፈለገውን ሀሳብ የማቅረብ የመቃወም የመደገፍ መፍት አለው እኛ ልዩነትን በዚህ ልክ እንዲቀጥል አንፈቅድም

አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ በወሬ ሳይሆን በተግባር ይሁን

ክሱ ምንም ይሁን ምንም ያያ የታሰረው በክለባችን ጉዳይ ከሆነ ዝም አንልም በዚህ የእስር ጉዳይ የትኛውም የቅዱስ ጊዮርጊስ አመራር እጃችሁ ካለበት ፀባችሁ ከደጋፊው ጋር ነው

ያያ ወንድማችን በሀሳብ ልዩነት እንለያይ ይሆናል እስርን ግን ለአንተም ሆነ ለማንም አንመኝም በቶሎ ከቤተሰብህ ጋር እንደምትቀላቀል ተስፋ እናደርጋለን

መላው የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊ አንድነትህን ጠብቀህ ከለብህን አድን

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ ✌️❤️✌️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
በራይድ ወደ እስር ቤት የሄደው ምስኪን ታሳሪ

ማክሰኞ ዕለት ያሬድ መላኩ (ያያ) ሀገር አማን ብሎ ልጁን ከትምህር ቤት አውጥቶ ወደ ቤቱ እየሄደ ነበረ። ሁለት ሰዎች «ለጥያቄ እንፈልግሃለን» ብለውት ከመንገድ አስቆሙት። ያሬድም ያለማንገራገር እሺታውን ገልፆ ራይድ ጠርቶ ወደ አዲስ አባባ ፖሊስ ኮሚሽን ከአሳሪዎቹ ጋር ሄደ። የተጓዘበትን የራይድ ክፍያም ከፍሎ ወደ እስር ቤት ገባ።

ያሬድ ከተያዘ 48 ሰዓታት ቢያልፉትም እስከ አሁን ፍርድ ቤት አልቀረበም። በእነዚህ ቀናት ቤተሰቦቹንም ለማግኘት አልተፈቀደለትም። በቀን ውስጥ ሁለት ጊዜ ምግብ ይገባለታል። ነገር ግን እሱ ስለማይቀበል ይድረሰው አይድረሰው አይታወቅም።

ያሬድ በ48 ሰዓት የመከሰስ መብቱን ተነፍጓል። በቤተሰብና ወዳጆቹ የመጠየቅ መብቱ ተነፍጓል። ቤተሰቦቹ በምን ወንጀል ተጠርጥሮ እንደተያዘ የማወቅ መብታቸው ተነፍገዋል።

ያሬድ መላኩ ከሁሉም ተግባቢ ፣ የተቸገረ የሚረዳ ፣ በሀይማኖቱ ጠንካራ ሰው አክባሪ መልካም ዜጋ መሆኑን መመስከር እችላለሁ። ፖሊስ የያሬድን ህገ መንግስታዊ መብት እንዲያከብር እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ዜጋ እጠይቃለሁ።

Via Ermias Ashine

አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ያያ በሰላምህ ለቤትህ ያብቃህ🙏

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ ✌️❤️✌️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
የቅርብ ጓደኛ Dawit Fesiha በገፁ ስለ ያያ ወቅታዊ ሀኔታ እንደፃፈው 👇

የያሬድ መላኩ እስር ከምን ጋር ይገናኛል?

ያያ መላኩ ወንድማችን ነው፡፡ ቤተሰብ ነን፡፡ ውሎ እና አዳራችንን እንተዋወቃለን፡፡ የምንበላ የምንጠጣውን ቀርቶ የምናስበውን እንተዋወቃለን፡፡ ከዚህ እውነታ በመነሳት አንድ አንድ ጉዳዮችን እናንሳ፡፡

ያያ ከታሰረ 3 ቀናቶችን ተቆጥሯል፡፡ የተያዘበት መንገድ እና አሁን እስሩ ላይ እየሆነ ያለው ሁኔታ ተመጋጋቢ አይደለም፡፡ ሲታሰር አጀብ አልነበረም፡፡ ከስራ ወጥቶ ትንሿ ልጁን ይዞ ወደ ቤት ለመሄድ በመንገድ ላይ ነበር፡፡ በዚህ ሁኔታ ላይ ሁለት ሲቪል ፖሊሶች መጥው እንደሚፈለግ ነገሩት፡፡ ልጁን ቤት ማድረስ እንዳለበት ነገራቸው፡፡ በዚህ ሁኔታ ውስጥ ራይድ ጠራ፡፡ ልጁን ጨምረው ሁለቱ ፖሊሶች ራይድ ውስጥ ገቡ፡፡ ልጁን ቤት አደረሰና ያያ በያዘው ራይድ ወደ ማዕከላዊ ተጓዙ፡፡ ማዕከላዊ ሲደርሱ ያያ የራይድ ከፍሎ ወረደ፡፡ ከፖሊሶቹ ጋር አብረው ወደ ማዕከላዊ ገቡ፡፡ በዚህም የራይድ ከፍሎ የታሰረ ቀዳሚው ሰው ሳይሆንም አይቀር!

ማዕከላዊ ከገባ በኋላ ግን ሌላ ታሪክ ተፈጠረ፡፡ ያለ ፓትሮል፣ ያለ ግርግር እና ራሱ የራይድ ከፍሎ የታሰረው እስረኛ እስከ እዚህ ሰዓት ድረስ ፍርድ ቤት አልቀረበም፡፡ ከቤተሰብ፣ ከወዳጅ እንዲሁም ከጠበቃ ጋር እንዲገናኝ አልተፈቀደለትም፡፡ የታሰረው ለብቻው በጨለማ ቤት ውስጥ ነው፡፡ ስለ እስሩም ሆነ አሁን ስላለበት ሁኔታ ብንጠይቅም ጠለቅ ብሎ መልስ የሚሰጠን አካል የለም፡፡

ለመሆኑ እስሩ ፖለቲካዊ ይሆናል?

በፍጹም! ያያ ከማንኛውም ፖለቲካ ነክ እንቅስቃሴ ጋር ትስስር የለውም፡፡ ተሳታፊም ሆነ ሃሳብ ሰጪ አይደለም፡፡ ድጋፍም ሆነ ተቃውሞ ሲያሰማ ተሰምቶ አያውቅም፡፡ ለዚህም ምስክሮቹ እኛ የቅርብ ወዳጆቹ ነን፡፡ ያያ በፖለቲካ ነክ ነገር ከታሰረ መታሰር ያለበት "ስለምን በሀገሪቲ ፖለቲካ እንቅስቃሴ ላይ አትሳተፍም?" ተብሎ ከሆነ ብቻ ነው፡፡

እስሩ ከማህበራዊ እንቅስቃሴ ጋር ይገናኝ ይሆን?

ያሬድ መላኩ በማህበራዊ ህይወቱ የሚቀናበት ሰው ነው፡፡ ጸብ እና ግጭት ውስጥ አይገባም፡፡ ከትልቅ ከትንሹ ጋር በትህትና ተሳስሮ የሚኖር ሰው ነው፡፡ ጸብ ቢገጥመው እንኳ ጸቡን የሚያልፍበት ጥበብ የሚያስቀና ነው፡፡ ሁሉን እንደ ጸባዩና ባህሪው አሳስቆ መኖር ተክኖበታል፡፡

ከግል ሥራው ጋር የተገናኘ ነገር ይኖር ይሆን?

በፍጹም! ከግል ስራው የተገኛኘ አንዳችም ክፍተት የለም፡፡ ከያያ ጋር ከሚሰራው ልጅ ጋር በዚህ ጉይ አውርተናል፡፡ ምንም የተፈጠረ አዲስ ነገር የለም፡፡ ለእስር በተዳረገበት ቀን እንኳ የዋለው ስራ ቦታው ላይ ነው፡፡ በዚያ ቀንም ሆነ ከዚያ ቀናት አስቀድሞ በሥራው ላይ የተፈጠረ እና ለእስር የሚዳርግ አንዳችም አዲስ ነገር የለም፡፡

ከቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ጋር በተገኘስ ይኖር ይሆን?

ያለፉትን ረጅም ወራት አንስቶ ሰፊ ጊዜውን የሚሰጠው ለዚህ ጉዳይ ነው፡፡ "ክለቡ ለውጥ ያስፈልገዋል!" ብሎ በአደባባይ ያወራል፡፡ ከበርካታ ደጋፊዎች ጋር ይገናኛል፡፡ በሳምንት ቀላል ለማይባሉ ቀናቶች እስከ ለሊት 7 ወይም 8 ሰዓት ድረስ የቪዲዮ ስብሰባዎችን ያደርጋል፡፡ በአካል ከተለያዩ ደጋፊዎች ጋር ይገናኛል፡፡ ቀኑን ሙሉ ስልኩ አያርፍም፡፡ በርካታ ደጋፊዎች ይደውሉለታል፡፡ ለሚደውሉለት ሁሉ መልስ ይሳጣል፡፡ ከደጋፊዎች ጋር በሃሳብ ለመግባባት ይጥራል፡፡ ከስራው፣ ከቤተሰቡ እና ከግል ህይወቱ በላይ ሙሉ ጊዜውን የሰጠው ለክለቡ ነው፡፡

በፌስቡክ እና በሜሴንጀር ከደጋፊዎች ጋር ይጻጻፋል፡፡ በሀሳብ ከሚመስሉት ጋር ይመካከራል፡፡ በሀሳብ ከሚለያዩት ጋር ይከራከራል፡፡ ተቀራርበን እንስራ ይላል፡፡ ክለባችን የእኔም ሆነ የእናንተ ሀሳብ ያስፈልገዋል ይላል፡፡

በዚህ ሁሉ እንቅስቃሴዎች ውስጥ ብዙ ነገሮች ይገጥሙት ነበር፡፡ ከእነዚህ ውስጥ ዋናው ማስፈራሪያዎች ናቸው፡፡ ከተለያዩ ማንነታቸው ከማይታወቁ ሰዎች ስልክ ይደወል እና ይዛትበታል፡፡ ዘለፋ እና ስድቡ ቀላል የማይባል ነው፡፡ በክለቡ ዙሪያ የሚያደርገውን እንቅስቃሴ እንዲያቆም የሚያስፈራሩት ሰዎች ቀላል አልነበሩም፡፡ ይህ ሲደርስበት እኛም ወዳጆቹ ሰምተናል፡፡ አብረን በሆንበት ወቅት ተደውሎ ሲዛትበት ስልኩን ስፒከር ላይ አድርገን ሰምተናል፡፡

ዛሬ ወንድማችን በማዕከላዊ በእስር ላይ ይገኛል፡፡ በአንድ ጠባብ ክፍል ውስጥ ከተዘጋበት ቀናት እየተቆጠሩ ይገኛል፡፡ እስከዚህ ሰዓት ድረስ ስለ እስሩም ሆነ ስላለበት ሁኔታ ምላሽ የሚሰጠን አካል አላገኘንም፡፡

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ ✌️❤️✌️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ
የቅርብ ጓደኛ Dawit Fesiha በገፁ ስለ ያያ ወቅታዊ ሀኔታ እንደፃፈው 👇 የያሬድ መላኩ እስር ከምን ጋር ይገናኛል? ያያ መላኩ ወንድማችን ነው፡፡ ቤተሰብ ነን፡፡ ውሎ እና አዳራችንን እንተዋወቃለን፡፡ የምንበላ የምንጠጣውን ቀርቶ የምናስበውን እንተዋወቃለን፡፡ ከዚህ እውነታ በመነሳት አንድ አንድ ጉዳዮችን እናንሳ፡፡ ያያ ከታሰረ 3 ቀናቶችን ተቆጥሯል፡፡ የተያዘበት መንገድ እና አሁን እስሩ ላይ…
የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊ ሆኖ የጊዮርጊስ ጠላት የለም በማልያው ስር የተሰበሰበ ሁሉም ደጋፊ ለክለቡ ፍቅር አለው ይሄ የማይካድ ሀቅ ነው

ያያ የምትወደውን ክለብ ከገባበት ችግር ለማውጣት እንደ አንድ የሳንጃው አባል ደጋፊ የምታደርገውን ጥረት ሁሉ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ከፍታ ነውና ሀሳብህን ደጋፍህን ተቃውሞህን በነፃነት በድጋሚ የምትገልፅበት ቀን ቅርብ ነው

ፈጣሪ በሰላም ከቤተሰቦችህ ጋር ያገናኝህ

ያሬድ መላኩ በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን (ማዕከላዊ) እስረኞች ማቆያ ውስጥ በእስር ላይ ይገኛል፡፡

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ ✌️❤️✌️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
እናስታውሳችሁ ይህ ክለብ ባለቤቱ ደጋፊው ነው ። የሳንጃው ደጋፊን በብልጣብልጥነት ለማሞኘት በተንኮል አትነካካው እሳት ነው ይፋጃል 💪

🔸"መተዳደርያ ደንባችንን የጣሰ አመራር በኛ ዘንድ ተቀባይነት የለውም"

🔸"መተዳደርያ ደንባችን ለኛ ለጊዮርጊሳውያን ህገ መንግስታችን ነው"።

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ ✌️❤️✌️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
✌️ ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

🟡 ዛሬ የጨዋታ ቀን ነው 🔴
🔴 ዛሬ የድል ቀን ነው 🟡

🔸Match Day✌️
🔸Victory Day🏆
🔸St George Day❤️

ወላይታ ዲቻ 🆚 ቅዱስ ጊዮርጊስ 

📆  ቅዳሜ ሚያዝያ 12/2016
🕗 ከ ምሽቱ 1:00 ሰዓት
🏟  በድሬደዋ ኢንተርናሽናል  ስታዲየም

ድል ለታላቁ ክለባችን ✌️

88 ዓመታት የድል ጉዞ!     ምንግዜም ጊዮርጊስ!

🏆✌️ ታላቁ ቅዱስ ጊዮርጊስ  ✌️🏆

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
✌️ ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

#Challenge_St_George_Revolution
👉"በክብር እንደመረጥናቹ"
"በክብር ለደጋፊው አስረክቡ"

🟡 የድል ቀን 🔴

ድል ለታላቁ ክለባችን ✌️

88 ዓመታት የድል ጉዞ!     ምንግዜም ጊዮርጊስ!

🏆✌️ ታላቁ ቅዱስ ጊዮርጊስ  ✌️🏆

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
✌️ ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

በቃችሁ

ደጋፊው ይጠይቃል መፍቱንም ያስከብራል

አመራሩን በተቃወምክ ቁጥር ስም እየሰጡህ ሊያሸማቁህ የሚፈልጉ ራሳቸው የሚሸማቀቁበት ጊዜው ደርሷል ከዚህ በኋላ የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊ ስለ ታላቁ ክለቡ ፊትለፊት ይጠይቃል መፍቱንም ያስከብራል እውነት ያሸንፋል ✌️❤️💪

#Challenge_St_George_Revolution
👉"በክብር እንደመረጥናቹ"
"በክብር ለደጋፊው አስረክቡ"

🟡 የድል ቀን 🔴

ድል ለታላቁ ክለባችን ✌️

88 ዓመታት የድል ጉዞ!     ምንግዜም ጊዮርጊስ!

🏆✌️ ታላቁ ቅዱስ ጊዮርጊስ  ✌️🏆

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️
2024/05/15 03:00:49
Back to Top
HTML Embed Code: