Telegram Web Link
የማልያ ሽያጭ

ስፖርት ማህበራችን ከአሁን ቀደም ነጩንና ቢጫውን  ማሊያ በሁሉም ሳይዝ አሳትሞ ለአባላትና ደጋፊዎች ለሽያጭ ማቅረቡ አይዘነጋም ።
ስለሆነም እንደ አዲስ ታትሞ በሁሉም ሳይዝ ስለመጣ ዛሬ ከአሁኑ ሰዓት ጀምሮ በቅሎ ቤት በሚገኘው ፅ/ቤታችን በመምጣት መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

የአንዱ ዋጋ 1000 (አንድ ሺ ብር ብቻ)

Via Saint George S.A

💛አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ💛

ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
🔥135👍4
EYOBA DEL ALE GENA sanjaw
<unknown>
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

ድል አለ ገና

የደስታ ብዛት-አቅላችንን ያላሳተን
የችግር መዓት-ከመራመድ ያልጎተተን
ማዕበል ወጀቡ- ተደራርበው ቢበረቱ
ብርቱ ክንዳችን- የፅናት ነው መሠረቱ

አለ አለ መልካሙ ቀን
ደስታ ደራርቦ የሚያሞቀን
ከባድ ቢመስልም እጅግ ገዝፎ
እናየዋለን ይሔም ቀን አልፎ

ገና ድል አለ ገና
ገና ደስታ አለ ገና
ገና

ቅር አለኝ ብዬ መቼ ልለቀው
ይበልጥብኛል በዓለም ከማውቀው
ሠጥቶኛል ደስታ የማይለካ
ቱግ ይላል ደሜ ሳንጃው ሲነካ

💛አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ💛

ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
15👎1🔥1
https://www.tg-me.com/ethiopianlea/25767

የታዳጊ ቡድናችንን ፍሬ ሄኖክ ይኃንስ የአመቱ ወጣት ተጫወች ምርጫ ላይ ተመርጧል በሊንኩ እየገባን እንምረጠው

💛አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ💛

ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
13🏆1
👉ጉዞ አዳማ
ክለባችን ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ላለበት ጨዋታ የፍቅር ለጊዮርጊስ ዋትሳፕ (Whatsapp)ግሩፕ ይህንን ጨዋታ ደጋፊዎች ሄደው እንዲመለከቱ ሦስት ባስ ያዘጋጁ እንደሆነ ይታወቃል ፡፡

የተዘጋጁት ባሶች የሚነሱበት መነሻ ቦታ፡- ፅህፈት ቤት
መነሻ ሰዓት፡- ከጠዋቱ 1፡00 ሰዓት
መመለሻ :- ጨዋታው እንዳለቀ እዛው አዳማ ዩንቨርስቲ እስታዲየም በር ላይ

ማሳሰቢያ ፡- የተመዘገባቹ ደጋፊዎች ባሱ እንዳያመልጣቹ በሰዓቱ በቦታ እንድትገኙ በአክብሮት እናሳስባለን ፡፡

Via saint George s.a

💛አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ💛

ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
15
አልይ አልይ
ቅዱስ ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

❤️አልይ አልይ ኦሆሆሆ❤️

የዘመን መስታወት
የታሪክ ውብ ስራ
የማሸነፍ ትርጉም
የክብር ባንዲራ
የኢትዮጵያ ጌጥ ነው
ሳንጅዬን አደራ

💛አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ💛

ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
4🔥4
የአራዶቹ ምርጫ
ቅዱስ ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ
✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

❤️ሳንጅዬ ቀይና ቢጫ❤️

ጠፍተዋል ሲሉን በዝተናል
ፈዘዋል ሲሉን ደምቀናል
ከወጥመዳቸው ተርፈናል
ሳንጅዬን ብቻ ይዘናል ✌️❤️✌️

ለሚመረምር በእውነታ ስሜት
ለአራዳ ትውልድ አይሰራም ሀሜት✌️

ሳንጅዬ ቀይና ቢጫ
የሸገር አራዶች ምርጫ

"በ #ቅዱስ_ጊዮርጊስ_የኢትዮጵያ_አርማ የቴሌግራም ቻናል"

💛አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ💛

ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
14🔥1
ከ17ዓመት በታች ጨዋታ
የጨዋታው ውጤት

ቅዱስ ጊዮርጊስ (17) 19- 0 ሆሊ ቪዥን (17)
⚽️ትንሳአኤ 2’66
⚽️በረከት 14’
⚽️እንየው 35’ 38’ 41 ‘60’ 61 ‘78 ‘80 ‘85 ‘86 ‘88’
⚽️ዳግማዊ 50
⚽️አቡዱ 52
⚽️ፋሲል 74
⚽️ብሩክ 76
⚽️አሚር 81
⚽️ቃልአብ 82

💛❤️ጀግኖች -ታዳጊዎቻችን 💛❤️

💛አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ💛

ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
🔥166
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር _ሊግ  _35ኛ  ሳምንት  ጨዋታ ውጤት              
   
ኢትዮጵያ ቡና 2 - 0  ቅዱስ ጊዮርጊስ
⚽️ዲቫይን ዋቹኩዋ28’   
⚽️አማኑኤል አድማሱ 66'                  
 
💛አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ💛

ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
😡172🤣1
በዚህ አምባገነን አመራር የተነሳ ከሜዳ የራቀው ደጋፊያችን እንደዚህ ሆኖ ማየት ያሳዝናል

ይሄን እያየን ሁሉም ሰላም ነው በሉን ዝምታችን ይበቃል

የዛሬው ውጤት ደግሞ በፍጹም ተቀባይነት የለውም

💛አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ💛

ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
😭212🤣1
መላው የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች ክለቡን የምንወድ ከሆነ ዝምታችን ይበቃል እኛ የማንም ጠላት አይደለንም ክለቡ እለት እለት እየጠፋ እያየን ዝምታ አያስፈልግም

የስልጣን ጊዜው ያለፈበት አምባገነን አመራር ክለቡን ሙሉለሙሉ ሊያጠፋ ቆርጦ ተነስቷል ይህ አመራር ጭፍን አስተሳሰቡን እስካልተለወጠ ድረስ መቼም ለውጥ አይመጣም

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከእናንተ እጅ የሚላቀቅበት ወቅት ቅርብ ነው

💛አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ💛

ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
13🔥3
ማንነቱን የማይረሳ ሲገፋ የማይወድቅ ቪ በልብ ብሎ በያለበት ይሄን አርማ ✌️ ከፍ ክብሩን የሚያደርግ

የአባቶቹን አደራ የሚጠብቅ ጨዋ ደጋፊ ✌️

ወደ ክብራችን በአንድነት የምንመለስበት ወቅት ቅርብ ነው ✌️

💛አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ💛

ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
39
ታዳጊ ፈረሰኞቹ በአሸናፊነት ቀጥለዋል

ከ17 ዓመት በታች ጨዋታ ውጤት

ቅዱስ ጊዮርጊስ(17) 3 - 2 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ(17)
⚽️ብሩክ  23’27'
⚽️ቃልአብ 85'

💛አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ💛

ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
🔥168👍1😍1
የጨዋታ ውጤት

ቅዱስ ጊዮርጊስ 1 - 1 መቻል
⚽️ፍፁም' አስቻለው ⚽️

ልጆቻችን በብዙ ፈተናዎች የሚችሉትን ሁሉ እያደረጉ ይገኛሉ ለዚህ ትልቅ ክብር አለን ለሁሉም ምስጋናችን ይድረስ ሆኖም ከክለባችን ባህል አንፃር በተከታታይ ነጥብ መጣላችን ያለንበት የደረጃ ሁኔታ እኛን ስለማይመጥን ልንቀበለው አንችልም የዚህ ሁሉ ውጤት ማጣት ተጠያቂነት ያለው ግን ሙሉለሙሉ ቦርዱ ጋር እንደሆነ ግልፅ ነው

መጪው የቅዱስ ጊዮርጊስ ጉዞ እጅጉን አስፈሪ ነው ምንም ዓይነት እንቅስቃሴ በአመራሩ በኩል አይታይም ሁሉም ነገር ችላ ተብሏል የቅዱስ ጊዮርጊስ ህልውና ሳይሆን የግል ጉዳያቸው ላይ ተጠምደዋል መጪው ጊዜ ካሁኑ ስር ነቀል ለውጥ ካልመጣ ያስፈራል

ክቡር ፕሬዝዳንት ጋሽ አብነት ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወቅታዊ እና ዘለቄታዊ መፍትሔዎች ለመላው ደጋፊ ማብራሪያ ቢሰጡ መልካም ነው

የቅዱስ ጊዮርጊስ ዓመታዊው ጠቅላላ ጉባኤ ይጠራ

💛አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ💛

ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
24💔4
ስብሰባ ለመጥራት የሚፈራ ቦርድ
.
ያለዉን ችግር ለደጋፊዉ ለመግለፅ የሚፈራ ቦርድ
.
ደጋፊዉን እንደ ጠላት ጦር የሚፈራ ቦርድ
.
እንደ ኢራን እና እስራኤል የሚጠላላ እና የሚፈራረጅ ደጋፊ

.
አሁን እንኳን ጊዮርጊስ ችግር ላይ ነዉ ብሎ የማያምን ደጋፊ
.
ከችግር ፈጣሪዉ አካል መፍትሔ ፈላጊ ደጋፊ
.
ጀግና ተጫዋቾች እና ኮችንግ ስታፍ

Via Minase

ደጋፊው በግልጽ ይናገራል ጥያቄዎችን መልሱ

የቅዱስ ጊዮርጊስ ዓመታዊው ጠቅላላ ጉባኤ ይጠራ

💛አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ💛

ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
👍10🔥2
አሳፋሪው አመት!!

.
- ቅዱስ ጊዮርጊስ በታሪኩ በአንድ የውድድር ዘመን ዘንድሮ በተሸነፈው ልክ ተሸንፎ አያውቅም

.
-ቅዱስ ጊዮርጊስ በታሪኩ ዋንጫ ባጣበት አመት በዚህን ያህል ርቀት ከሻምፒዮኑ ክለብ ርቆ አያውቅም

.
- ውድ ፈረሰኞች መራር ቢሆንም የምንውጣት ሀቅ ናት. . .

.
-ተስፋ ወጣት እያሉ ራስን ማታለል ለቅዱስ ጊዮርጊስ አይጠቅመውም እንደውም ሽንፈትን ውድቀትን ማለማመጃ እንዳይሆን መጠንቀቅ ይኖርብናል. . .ለ9 አስርተ አመታት የቀረበ አንጋፋ ክለብ ስለ ተስፋ ካወራ መሆን ያለበት በኢንተርናሽናል ውድድሮች ላይ ስለሚኖረው ከፍታ እንጂ ለቁጥር አታካች ጊዜ ሻምፒዮን ስለሆነበት የሀገር ውስጥ ውድድር አይደለም!

.
-ወድቀናል . . .አዎ ወድቀናል!. . .መነሳት እንችላለን . . .በሚገባ! . . .እንዴት እንነሳ? ጦርነቱ እዚህ ይጀምራል. . .ግን በዚህ መንገድ አይሆንም እንደ ባቢሎናውያን ሆነን ቅዱስ ጊዮርጊስን መገንባት ፈፅሞ አንችልም!

Via ዴቭ ቅዱስ ጊዮርጊስ

ደጋፊው በግልጽ ይናገራል ጥያቄዎችን መልሱ

የቅዱስ ጊዮርጊስ ዓመታዊው ጠቅላላ ጉባኤ ይጠራ

💛አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ💛

ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
30🔥2😭2
2025/07/12 02:36:22
Back to Top
HTML Embed Code: