Telegram Web Link
الهم صل وسلم على نبينا محمد 🍃 ❤️‍🩹
1
ሙጀመዑ ተቅዋ መስጂድ

ከፍተኛ ተወዳጅነትን ያተረፈው ፕሮግራም

ነሀሴ 03 /2017  አ.ል ሶስተኛው ዙር የኢዕቲካፍ   ፕሮግራማችን የሚቀጥል መሆኑን እያበሰርን ዝርዝር መርሐ ግብሩ ምን እንደ ሚመስል ከእለቱ ቀደም ብለን እዚሁ የምናሳውቅ መሆኑን በአክብሮት ለመግለፅ እንወዳለን። 🙏🙏 ጀዛኩምሏሁ ኸይረን!!
1
Marouf Temam
Video
الهم صل وسلم على نبينا محمد 🍃 ❤️‍🩹
Forwarded from Mesder
🔴 History will write that Egypt had the Nile River and Gaza died of thirst. History will write that Saudi Arabia and the Emirates had oceans of oil while Gaza had no fuel for hospitals or ambulances. History will write that Muslims had more than 50 million soldiers but did not send a single soldier to Gaza and did not stop the genocide. History will write that billions were spent on dance parties while there was neither bread nor water in Gaza. History will record that Turkey used the name of Islam a lot, but did not stop the massacres in Gaza. History will record that the Islamic nation blamed the rulers, but did not stop drinking Pepsi and Coca-Cola or boycott the enemy's products. History will record that the West took to the streets against the genocide, while Muslims and their scholars sat at home, discussing and revisiting the issue of the woman who went to hell because of a cat. They did not discuss the death of thousands in Gaza. History will not have mercy on all of you, rulers and ruled, after the destruction of Gaza and its people. On the Day of Judgment, everyone will be held accountable, and only there will it be known who won.

❜ Share, because silence is betrayal.
🤺 Don't stop sharing, because the world is waking up.❛
💔8
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱሁ

ወድ የሰባት ቤተሰቦች ከብዙ መጠፋፋት በኋላ በልዩ ፕሮግራም መተናል ...

Sirat Al- Musteqim 
The high-Schoool path

በሚል ርዕስ ያዘጋጀነው ፕሮግራም ተማሪዎች በት/ት ጉዟቸው ላይ የሚያጋጥማቸውን መሰናክሎች የሚረቱበት እንዲሁም እራስን የተሻለ ቦታ ማግኛ መንገድም ነው::

ስለዚህ በዚህ ጉዞ ላይ ጠንካራ መሆን ከፈለጉ ታች ባለው  ሊንክ ይመዝገቡ ።

https://forms.gle/JwSkMNjdLkA4PYqw8

ፈጥነው ይመዝገቡ
3
الهم صل وسلم على نبينا محمد 🍃 ❤️‍🩹
🥰3😢2
#Day_2

The 10 characteristics of muslim

እነሆ Sirat Al- musteqim ከጀመርን ሁለተኛ ቀናችን ይዘናል

@sebat_institute
6
الهم صل وسلم على نبينا محمد 🍃 ❤️‍🩹
3
2 ደቂቃ በመውሰድ ለቀለም ኢትዮጵያ ድምጽ ይስጡ!

ቀለም ኢትዮጵያዎች ነን!!ላለፉት 22 ዓመታት የትምህርት ጥራትን ለማሻሻል በትጋት እየሰራን ነው፤ ዛሬም ይህን ጉዞ በበለጠ ብርቱ ስሜት ቀጥለናል።
በዚህ ረገድ የሰራናቸውን ስራዎች አስመልክቶ በ ተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዘላቂ የልማት ግቦች ውስጥ በትምህርት ዘርፍ (SDG-4) ሽልማት ውድድር ላይ ጠንካራ ተወዳዳሪ በመሆን ከኢትዮጲያ ብቸኛ እጩ መሆናችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው፡፡ ይህን ሽልማት ለማሸነፍ ግን የመጨረሻውና ወሳኙ የህዝብ ድምፅ በመሆኑ የእናንተን ድምጽ እንፈልጋለን!

👉 ድምፅዎን ለመስጠት 1 ደቂቃ ብቻ በቂ ሲሆን እነዚህን ቀላል እርምጃዎች ይከተሉ፡-
1️) የድምፅ መስጫ ሊንኩን ይክፈቱ
https://unga-conference.org/pioneers-in-sdgs-awards-nominees/
2️) ቁጥር 48 – EQUIP Project - Ethiopia የሚለውን ይፈልጉ
3️) ክቡ ላይ በመጫን ይምረጡ
4️) በመጨረሻም ወደ ታች ስክሮል አድርገው Vote የሚለውን ይንኩ ና ፕሪሰስ አድርጎ እስከሚጨርስ ትንሽ ሰከንዶች ይጠብቁ,
ሌሎች ድምፅ እንዲሰጡ ከላይ ያለውን መልዕክትና ሊንክ የቻሉትን ያክል ያጋሩ
ألهم صل وسلم على نبينا محمد 🍃 ❤️‍🩹
Photo from Mesder
👍1
الهم صل وسلم على نبينا محمد 🍃 ❤️‍🩹
2025/10/24 17:47:18
Back to Top
HTML Embed Code: