🧤ምርጥ ነገር በሰራን ቁጥር በራሳችን አይን እየገዘፍን እንመጣለን ሰዎች ግን ትልቅ ስኬት ጨብጠን ካላዩን አያምኑብንም። ወሳኙ ነገር ግን በምትሰራው፣ በምትማረው፣ በምትኖረው ኑሮ መደሰትህ ነው፤ ጥረትህ ደስታ የሚፈጥርልህ ከሆነ ሌላው እዳው ገብስ ነው። ወዳጄ ችግሩ ምንም እየጣርክ ካልሆነ ነው።
/💫ነብዩ ሙሀመድﷺ ሲናገሩ፥
«ይችን አለም ከልቡ ባፈቀራት ሰው; አላህ(ሱብሃነሁ ወተአላ) አራት ነገሮችን በልቡ ላይ ያኖርበታል»አሉ።
✾የማይለቀው ስጋት
✾ነፃ ያልሆነ ሕሊና(እረፍት የሌለው ስራ)
✾የማይለቀው ድህነት እና
✾የማይረካበት ተስፋ ናቸው።
አላህ ይጠብቀን!✨
«ይችን አለም ከልቡ ባፈቀራት ሰው; አላህ(ሱብሃነሁ ወተአላ) አራት ነገሮችን በልቡ ላይ ያኖርበታል»አሉ።
✾የማይለቀው ስጋት
✾ነፃ ያልሆነ ሕሊና(እረፍት የሌለው ስራ)
✾የማይለቀው ድህነት እና
✾የማይረካበት ተስፋ ናቸው።
አላህ ይጠብቀን!✨
ከልባችን አጥብቀን የፈለግነውን ነገር እንድናገኝ በዙሪያችን ያሉ ነገሮች ሁሉ ይመሳጠራሉ።
ፓውሎ ኮሊዮ
ስለዚህ ከኛ ሚጠበቀው መፈለግ ብቻ ነው።
ፓውሎ ኮሊዮ
ስለዚህ ከኛ ሚጠበቀው መፈለግ ብቻ ነው።
👉 'Jim Rohn ' የሚባል ታዋቂ ደራሲ ፣ ሞቲቬሽናል ተናጋሪ እና ሚሊየነር እንዲ ይላል ከስራህ በላይ ራስህ ላይ ጠንክረህ ስራ ( Work Harder on Yourself , than you do on your job).
ምክንያቱም አለም ላይ ያለ ማንኛውም ነገር ተለዋዋጭ ነው አሁን ላይ ያለህ ገንዘብ ፣ ዝና ፣ ክብር ፣ ሥልጣን ነገ አብሮህ ላይሆን ይችላል ያኔ ራስህ ላይ እና ራስህ ላይ ከሰራህ ብቻ ነው እንደገና ማንሰራራት የምትችለው።
ራስህ ላይ ጠንክረህ ስራ
ጠንክረህ :- አንብብ ፣ ስፖርት ስራ ፣ መማር ያለብህን ተማር ፣ መጠየቅ ያለብህን ጠይቅ ፤ ጠቢብ ሁን ።

💧ውሀን የሚያግለውና ፍልውሀ (ስቲም) የሚፈጥረው ትንሽዬ የሙቀት መጨመር ነው። አሰልቺ ህይወትህ አጓጊ የሚሆነው የሚያስደስቱህን ነገሮች ማወቅ ስትጀምር ነው።
አስተውል ወዳጄ የሚያስደስቱህን ነገሮች ስታገኝ አላልኩም፤ ማወቅ ስትጀምር ነው ያልኩት። የምትፈልገውን ስታውቅ ህይወት ትርጉም ይኖራታል፤ ዝም ብሎ መሽቶ አይነጋም! ስለዚህ ልብን የሚያሞቅ ደስታ የሚፈጥርልህን ነገር ማወቅ አለብህ፤ እንዴት ካልከኝ የምትወዳቸውን ሰዎችን ለማወቅ የምትጥረውን ያህል ራስህን ጠንቅቀህ ለማወቅ በመሞከር።

#የሚጠሉኝን ሰዎች የምወዳቸው በ3 ምክንያት ነው
1 ) ውድ ግዜአቸውን ሰውተው ስለኔ ሲያስቡ ይውላሉ። ስህተቴን ፍለጋ ይጨነቁልኛል ይጨነቁብኛል እኔ ልጨነቅላቹ 😔😂
2 ) በሄዱበት ስለኔ ስለሚያነሱ እኔን ከማፈመሳቸው በተጨማሪ ሁሌም ስለሚከታተሉኝ የብቸኝነት ስሜት አይሰማኝም 😉
3 ) እኔን በማማት ስለተጠመዱ ወዳጄ እንኳ የማያደርገውን ወንጀሌን በመካፈል ያግዙኛል። ማነው በዚህ ሰዓት ወንጀል ተካፈለኝ ቢባል እሺ የሚል ወዳጅ? እነሱ ግን ስሜን ባነሱ ባሙኝ ቁጥር ወንጀሌን ይካፈሉኛል አመሰግናለው ውዶቼ 😁😁😁
ወንጀሌ በዝቷል የማይወዱኝ ይብዙና ፍትሀዊ ክፍፍል እንካፈል 😉 👍👍👍

🦒ቀጭኔ ልጇን ቆማ ስለምትወልደው ገና ከማህፀኗ አንደወጣ ቀጥታ መሬት ላይ ይፈጠፈጣል፤ ከወለደችውም በኋላ ከመንከባከብ ይልቅ ብዙ ጊዜ እንደ ኳስ እየጠለዘች ታፈርጠዋለች፤ እጣ ፈንታው ስለሆነ እየወደቀ ይነሳል። ይሄን ድብደባ ለብዙ ጊዜ ታደርግና የሚደርስበትን ጫና ተቋቁሞ ቀጥ ብሎ መቆም ሲጀምር ልጇን መምታት ታቆማለች።
ይሄን እውነታ ዛሬ ገና የሚሰማ ሰው "ምን አይነት ጭካኔ ነው ግን?" ሊል ይችላል፤ ግን ህፃኑ ቀጭኔ እንደዚህ ሆኖ ካልጠነከረ ነገ ተልፈስፍሶ ከጠላት ማምለጥ አቅቶት በአውሬዎች ሊበላ እንደሚችል እናት ጠንቅቃ ታውቃለች፤ ስለዚህ በወለደ አንጀቷ ታንገላታዋለች።
ፈጣሪም ዛሬ የሚፈትነን ነገ ለሚመጣ ከባድ ችግር ራሳችንን እንድናዘጋጅ ነው። አንዱን የህይወት ፈተና ባለፍክ ቁጥር አይበገሬ ማንነትህ ጎልቶ ይወጣል፤ ስለዚህ ለምን ይሄ ችግር ገጠመኝ ብለህ እንዳትማረር ወዳጄ!

የሰው ልጅ ሀሳቡን ያክላል ይባላል ይሄ ማለት በተደጋጋሚ በሀሳባችን የሚመላለሰውን እናክላለን ወይ እንሆናለን ማለት ነው።
በየቀኑ በሃሳባችን የሚመላለሰው ምን እንደሆነ መለየት አለብን ሁሌም በሀሳባችን ችግር ፣ ጥላቻ ፣ ፀፀት ፣ ተንኮል ከሆን በሱ ሃሳባችን ልክ እንሆናለን ።
በየቀኑ ደስታን ፣ ምስጋናን ፣ ፍቅርን ፣ ሰላምን ካወራንም ካሰብንም በሱ ልክ እንሆናለን ።
ሀሳብህ ጠልፎ እንዳይጥልህ ተጠንቀቅ❗️
የተባረከ ምሽት ተመኘን 🙏
በየቀኑ በሃሳባችን የሚመላለሰው ምን እንደሆነ መለየት አለብን ሁሌም በሀሳባችን ችግር ፣ ጥላቻ ፣ ፀፀት ፣ ተንኮል ከሆን በሱ ሃሳባችን ልክ እንሆናለን ።
በየቀኑ ደስታን ፣ ምስጋናን ፣ ፍቅርን ፣ ሰላምን ካወራንም ካሰብንም በሱ ልክ እንሆናለን ።
ሀሳብህ ጠልፎ እንዳይጥልህ ተጠንቀቅ❗️
የተባረከ ምሽት ተመኘን 🙏
💥::::::::::ዱንያ ውስጥ::::::::💥
#ዱንያ ውስጥ ሆነን ቤት በቀየርን ቁጥር ከሱ የተሻለን ቤት እንመኛለን ።
#አኺራ ላይ ግን ጀነት ከገባህ ከሷ ውጪ ወደ ዉጪ ነው የምትለው።
( إِنَّ ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَعَمِلُوا۟ ٱلصَّٰلِحَٰتِ كَانَتْ لَهُمْ جَنَّٰتُ ٱلْفِرْدَوْسِ نُزُلًا )
☞እነዚያ ያመኑና መልካም ሥራዎችን የሠሩ
የፊርደውስ ገነቶች ለእነሱ መስፈሪያ ናቸው ፡፡"
( خَٰلِدِينَ فِيهَا لَا يَبْغُونَ عَنْهَا حِوَلًۭا )
☞በእርሷ ውስጥ ዘውታሪዎች ከእርሷ መዛወርን የማይፈልጉ ሲኾኑ (መስፈሪያቸው ነው) ፡፡"
✍[ከህፍ 107 - 108]
☞ አላህ ከጀነት ሰዎች ያድርገን
አሚንንንን🤲🤲 #ሼር

በህይወት ውስጥ ትልቁን ለውጥ የሚፈጥሩት ትናንሽ ነገሮች ናቸው፤ ዝሆን ገጭቶት የሞተ ሰው ታውቃላችሁ? በትንሿ የወባ ትንኝ ግን ተነክሶ የሞተ ነፍ ነው። ታዲያ እንደ ቀላል የምታየው ቸልተኛ ፀባይህ ምን እንደሚያሳጣህ የምታውቀው ዘግይተህ ነው።
በቀን ውስጥ አደርጋለው ያልከውን ሳታደርግ ቀጣዩን ቀን አትጀምር! አለዛ ከነገ ላይ እየሰረክ ነው፤ ስንፍናን ማሸነፍ ቀንህን ከማሳመር ነው የሚጀምረው።
በቀን ውስጥ አደርጋለው ያልከውን ሳታደርግ ቀጣዩን ቀን አትጀምር! አለዛ ከነገ ላይ እየሰረክ ነው፤ ስንፍናን ማሸነፍ ቀንህን ከማሳመር ነው የሚጀምረው።
🧤በዚህ አለም 3 አይነት ሰዎች አሉ
1⃣ ነገሮችን በጥረታቸው የሚያሳኩ
2⃣ ነገሮች ሲሳኩና ሲበላሹ ቆመው የሚመለከቱ
3⃣ ጭራሽ ምን እየሆነ እንዳለ የማያውቁ
ይሄን ፅሁፍ የምናነብ ሁሉ ምርጫችን የቱ እንደሆነ ይታወቃል፤ ግን ታዲያ ምን እያደረግን ነው? °እየጣርን ነው? ወይስ °ቆመን እያየን ነው? ወይስ °ጭራሽ አንቀላፍተናል?
ዳይ ወደ ጥረታችን!
ገራሚ ጁምአ ተመኘንላችሁ🙏

Forwarded from #የቀኑ_3_ሀዲሲች
🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸
🍃🌸🍃🌸 🌸🍃🌸🍃
🌸🍃🌺 🌺 🍃🌸
🍃🌸 @SELAMTV613 🍃 🌹 🌸🍃 ☘🌷
🌸 ┄┅┅✿❀❤️❀✿┅┅┄ 🌸
🍃 ውብ የኢማን 🍃
🌸 ጁሙዐ ተመኘሁ 🌸
🍃 🍃
🌸 ┄┅┅✿❀❤️❀✿┅┅┄ 🌸
🍃 🍃
🌸 🌸
🍃🌸 🌸🍃
🌸 🍃🌺 🌺🍃🌸
🍃🌸🍃🌸 🌸🍃🌸🍃
🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸
🍃🌸🍃🌸 🌸🍃🌸🍃
🌸🍃🌺 🌺 🍃🌸
🍃🌸 @SELAMTV613 🍃 🌹 🌸🍃 ☘🌷
🌸 ┄┅┅✿❀❤️❀✿┅┅┄ 🌸
🍃 ውብ የኢማን 🍃
🌸 ጁሙዐ ተመኘሁ 🌸
🍃 🍃
🌸 ┄┅┅✿❀❤️❀✿┅┅┄ 🌸
🍃 🍃
🌸 🌸
🍃🌸 🌸🍃
🌸 🍃🌺 🌺🍃🌸
🍃🌸🍃🌸 🌸🍃🌸🍃
🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸
🔴 በህይወት ውስጥ አብዛኞቻችን የመቶ ሜትር ሯጮች ነን። ቶሎ ሮጠን ቶሎ ቀድመን ማሸነፍ እንፈልጋለን፤ ሲጀምር የ 100 ሜትር ሯጭ ለአመታት የሚያደርገው ልምምድ አስደንጋጭ ነው፤ ሲቀጥል ደግሞ በህይወት ረጅም ርቀት መጓዝ የሚፈልግ ሁሉ የማራቶን ሯጭ ነው መሆን ያለበት።
የማራቶን ሯጭ ስትሆን ጓደኞችህ አሁን ቀድመውህ ቢሄዱ አይገርምህም! ምክንያቱም ራስህ ላይ ከሰራህ ከኋላ ተነስተህ ማንንም ልትቀድም ትችላለህ። ኤሊ ጥንቸልን የቀደመቻት ፈጣን ሆና አይደለም፤ ግን በሁለት ምክንያት ነው
1⃣ መቀደሟ ተስፋ አላስቆረጣትም
2⃣ ቀስ ብላም ቢሆን እንደምታሸንፍ ታውቃለች
አንተም የጎደለህ ትዕግስት ነው እንጂ የምትፈልግበት መድረስህ አይቀርም። ህልምህ ትልቅ ከሆነ አሁኑኑ ለምን አልተሳካም ብለህ አትዘን፤ ለመጪው ስኬትህ ኤሊ በቂ ምስክር ናት!
የተለየ ጁምዓ ተመኘንላችሁ🙏

__የተፈጠርከው በታላቅነት ለመኖር ነው።_
አውሮፕላን ማብረር ቢከለክሉክህ የራስህን ሰርተህ ከማብረር አይከለክሉህም ፣የባንክ ባለሙያ አድርገው ከመቅጠር አትመጥንም እውቀትም የለህም ቢሉህ የባንክ ባለቤት ከመሆን አይከለክሉህም ሁሌም እንደ ንስር ከፍ ብለክ ብረር።እንደ አንበሳ በንግስት ና ዙፋን በታላቅነት ኑር።
"Be at the top because the bottom is overcrowded"
ሁሌም ዝቅታ ላይ ግርግር ይበዛል ከፍ ስትል እንደ ኮኮብ አንፀባርቀክ እንደ ንስር በኩራት ትበራለክ🛫 ። _ምርጫህ የቱን ነው ዝቅ ብሎ ግርግር ውስጥ መጓዝ ወይስ ከፍ ብሎእንደ ንስር መብርር ❓

☀️ ድምቅ ባለ ፀሀያማ ቀን ወረቀት ዘርግታችሁ ከላዩ ላይ የሚነቃነቅ መስታወት ብታደርጉ ምንም አይፈጠርም፤ ግን መስታወቱን ቀጥ አድርጋችሁ አንድ ቦታ ላይ ቢቆም ወረቀቱ በፀሀይ ጨረር እሳት ፈጥሮ መንደዱ አይቀርም።
የፀሀዩ ጨረር የስኬት ጥማት ነው፣ ወረቀቱ ልፋት ነው፣ መስታወቱ ትኩረት ነው በመጨረሻ እሳቱ ስኬት ነው። ከነዚህ ውስጥ አንዱ ከጎደለ እሳቱ (ስኬቱ) አይኖርም። ብዙዎቻችን የሚጎድለን አንድ ነገር ትኩረት ነው፤ ብዙ ስራ እንሞክራለን ምክንያቱም የትኛው ስራ ወደ አላማችን እንደሚያደርሰን አናውቅም።
ስኬታማ መሆን ፈልገህ ብዙ ነገር ላይ የምትሮጥ ከሆነ እንደሚነቃነቀው መስታወት ስለምትሆን እሳት የሆነ ስኬት አይኖርህም! አንድ ነገር ላይ ብቻ አተኩሮ ስኬታማ ለመሆን የሚያስብ ሰው የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ የሚፈልገውን መጨበጡ አይቀርም።

🧿ዕቅዳችሁ ለመሳካት ከአምስት በላይ የሚያስፈልገው ከሆነ የህይወት አላማ ይባላል፤ ሁላችንም የህይወት አላማ ያስፈልገናል።
❗️አንድ ነገር እንዳትረሱ አሁን ከእናንተ የሚጠበቀው ምን እንደምታሳኩ ማወቅ ብቻ ነው እንጂ እንዴት እንደምታሳኩት አይደለም፤ እንዴት የሚለው ጥያቄ ቀስ ብሎ ጊዜና እውቀታችሁ ሲጨምር ግልፅ የሚሆን ነገር ነው። ከ 20 አመት በኋላ መሪ መሆን የሚፈልግ ሰው እንዴት ነው ግን የምሆነው ብሎ መጨነቁን አቆሞ መሪ የሚሆንበትን ምክንያት ለራሱ እየደጋገመ ቢነግረው መንገዶች ሁሉ ወለል ብለው መከፈታቸው አይቀርም።
ግሩም ጁምአ ተመኘንላችሁ🙏
❗️አንድ ነገር እንዳትረሱ አሁን ከእናንተ የሚጠበቀው ምን እንደምታሳኩ ማወቅ ብቻ ነው እንጂ እንዴት እንደምታሳኩት አይደለም፤ እንዴት የሚለው ጥያቄ ቀስ ብሎ ጊዜና እውቀታችሁ ሲጨምር ግልፅ የሚሆን ነገር ነው። ከ 20 አመት በኋላ መሪ መሆን የሚፈልግ ሰው እንዴት ነው ግን የምሆነው ብሎ መጨነቁን አቆሞ መሪ የሚሆንበትን ምክንያት ለራሱ እየደጋገመ ቢነግረው መንገዶች ሁሉ ወለል ብለው መከፈታቸው አይቀርም።
ግሩም ጁምአ ተመኘንላችሁ🙏
🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸
🍃🌸🍃🌸 🌸🍃🌸🍃
🌸🍃🌺 🌺 🍃🌸
🍃🌸 @SELAMTV613 🍃 🌹 🌸🍃 ☘🌷
🌸 ┄┅┅✿❀❤️❀✿┅┅┄ 🌸
🍃 ውብ የኢማን 🍃
🌸 ጁሙዐ ተመኘሁ 🌸
🍃 🍃
🌸 ┄┅┅✿❀❤️❀✿┅┅┄ 🌸
🍃 🍃
🌸 🌸
🍃🌸 🌸🍃
🌸 🍃🌺 🌺🍃🌸
🍃🌸🍃🌸 🌸🍃🌸🍃
🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸
🍃🌸🍃🌸 🌸🍃🌸🍃
🌸🍃🌺 🌺 🍃🌸
🍃🌸 @SELAMTV613 🍃 🌹 🌸🍃 ☘🌷
🌸 ┄┅┅✿❀❤️❀✿┅┅┄ 🌸
🍃 ውብ የኢማን 🍃
🌸 ጁሙዐ ተመኘሁ 🌸
🍃 🍃
🌸 ┄┅┅✿❀❤️❀✿┅┅┄ 🌸
🍃 🍃
🌸 🌸
🍃🌸 🌸🍃
🌸 🍃🌺 🌺🍃🌸
🍃🌸🍃🌸 🌸🍃🌸🍃
🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸
የቀኑ 3ቱ ሀዲሶች‼️
============
1) «አባት ለልጁ የሚያደርገው ዱዓ ተቀባይነት አለው።»
ረሱል (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም)
2) «ለቤተሰብህ ያደረግክላቸው ሁሉ "ከሰደቃ" ይያዝልሃል።»
ረሱል (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም)
ምንጭ፦📔ሶሒሁል ጃሚዕ (4546)
3) «አባትና እናቱን የሚሳደብ ልጅ "የተረገመ ልጅ ነው።»
ረሱል (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም)
ምንጭ:-📔ሶሒሁል ጃሚዕ (5891)
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄
JOIN ⇒ @adinunnesiha ||
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄
============
1) «አባት ለልጁ የሚያደርገው ዱዓ ተቀባይነት አለው።»
ረሱል (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም)
2) «ለቤተሰብህ ያደረግክላቸው ሁሉ "ከሰደቃ" ይያዝልሃል።»
ረሱል (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም)
ምንጭ፦📔ሶሒሁል ጃሚዕ (4546)
3) «አባትና እናቱን የሚሳደብ ልጅ "የተረገመ ልጅ ነው።»
ረሱል (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም)
ምንጭ:-📔ሶሒሁል ጃሚዕ (5891)
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄
JOIN ⇒ @adinunnesiha ||
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄
የቀኑ 3ቱ ሀዲሶች‼️
============
ክፍል:-1
1) «መልካም ስነምግባር ይኑርህ፣ ዝምታንም አብዛ»።
ረሱል (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም)
ምንጭ፦📔ሶሒህ አል-ጃሚዑ ሶጊር ወዚያደቲህ (748-2)
2) «ሚዛን ላይ ከሁሉም ነገር በላይ ከባዱ "መልካም ስነምግባር" ነው»።
ረሱል (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም)
ምንጭ፦📔 ሶሒሁል ጃሚዕ (134)
3) «ከቁርአን አንዲትን አንቀፅ ያስተማረ "ያቺ አንቀፅ በተቀራች ቁጥር ከአላህ ዘንድ አጅር ያገኛል"።»
ረሱል (ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም)
ምንጭ፦ 📔ሲልሲለቱ ሶሒሀህ (1335)
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄
JOIN ⇒ @SELAMTV613