Telegram Web Link
#እባክዎትን_ሼር_በማድረግ_ይተባበሩ!🙏

ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ታዳጊ ልጅ #ሙባረክ_ጀማል ይባላል። አለተ እሮብ ቀን 8/2013 ከሚኖርበት አፋር ክልል #ዱብቲ ከተማ ጠዋት ከቤቱ እንደወጣ አልተመለሰም!

ትንሽ የአእምሮ ችግር እንዳለበትም ወላጅ እናቱ ወ/ሮ ፋጡማ ይማም ያስረዳሉ።

ይህን ልጅ ያየ ወይም ያለበትን አድራሻ የሚያውቅ ካለ በእነዚህ ስልክ ቁጥሮች በመተባበር ቤተሰቡ በተለይ ወላጅ እናቱ ካለችበት ጭንቀት ይታደጋት 🙏

+251953043543/+251913494001 በመደወል ትጠቁሙን ዘንድ ከወዲሁ እያመሰገን በትህትና እንጠይቃለን………!

ወላጅ እናቱ ወ/ሮ ፋጡማ ይማም።

#ወላጅ እናቱ ልጇን እንድታገኝ በማፈላለግ እንተባበር 🙏
⚅ አንድ ሰው አንድ ቀን አሳ ብታበላው ለአንድ ቀን ይጠግባል፡፡
አሳን ማጥመድ በታስተምረው ግን እድሜ ልኩን ይጠግባል፡፡
°
መልካም ሰው ማለት ደግ መስራት የሚችል ብቻ ሰይሆን ፤
ክፉንም መስራት የማይችል ነው፡፡
:¨·.·¨: ❀
·. Telegram 👇Join
✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯
@SELAMTV613
✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯
"ኣቡ ሰኢድ ኢብን ማሊክ ኢብን ሲናን ኣል ኹድርይ
ረዲ ኣላሁ ኣኑሁ እንዳስተላለፉት የኣላህ መልእክተኛ
(ሰዐወ) እንዲህ ሲሉ ተናግረዋል ።
"ከእናንተ በፊት በነበረው ዘመን ኣንድ የዘጠና ዘጠኝ
ሰዎችን ነፍስ ያጠፋ ሰው ነበር።ምድር ላይ ካሉት ሰዎች
ሁሉ ይበልጥ ኣዋቂው ማን እንደሆነ ጠየቀ ።ወደ ኣንድ
መናኛ ኣመላከቱት።ከእርሱ ዘንድ ሄደ ።
ዘጠና ዘጠኝ ነፍስ እንዳጠፋና ተውበት ቢያደርግ
ተቀባይነት ያገኝ እንደሆነ ጠየቀው ።"ኣታገኝም " ኣለው
መናኙ።ገደለውና መቶ ሞላው ።ከዚያም ምድር ላይ ካሉ
ሰዎች ሁሉ ይበልጥ ኣዋቂው ማን እንደሆነ ጠየቀ ።ወደ
ኣንድ ኣዋቂ ሰው ኣመላከቱት ።
ኣንድየመቶ ሰዎችን ህይወት ያጠፋ ሰው ተውበት
ቢያደርግ ተቀባይነት ያገኝ እንደሆነ ጠየቀው። "ኣዎ!
(ተቀባይነት ያገኛል) ፣በእርሱና በተውበቱ መካከል ግርዶ
የሚፈጥረው ማን ነው?! እገሌ ወደተባለው ቦታ ሂድ
።እዚያ ስፍራ ላይ ኣላህን ብቻ የሚያመልኩ ሰዎች
ኣሉ።ከእነርሱ ጋር ኣብረህ ኣላህን ኣምልክ።
ወደ ነበርክበትም ኣገር ኣትመለስ ።የክፋት ስፍራ
ነውና።"አለው ኣሊሙ።ወደ ተጠቆመውም ሀገር ተጓዘ
።መንገድን እንዳጋመሰ ሞት ነጠቀው።የእዝነት (ጀነት)እና
የቅጣት (ኣዛብ) መላእክቶች ተሟዋገቱ።"ቶብቶና ቀልቡን
ወደ ኣላህ ኣዙሮ ነው የመጣው ።"ኣሉ የጀነት መላኢኮች
።"በጎ ተግባር ፈፅሞ ኣያውቅም።"ኣሉ የኣዛብ መላኢኮች
።ኣንድ መላኢካ በሰው ተመስሎ ወደ እነርሱ መጣ
።ብይን ይሰጣቸውም ዘንድ ጋበዙት ።"ሁለቱ መሬቶች
(የመጣበትንና የሚሄድበት) ከሞተበት ስፍራ ያላቸውን
እርቀት ለኩ ።ለቀረበው ወገን ይሆናል።ኣላቸው።ለኩ።መሄ
ድ ወደ ጀመረበት ስፍራ ቀረብ ብሎ ኣገኙት ።የጀነት
መላኢኮች ወሰዱት።"

📚( ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበዉታል)

📍Share አድርጉት
@SELAMTV613
@SELAMTV613
@SELAMTV613
በሀላባ ከተማ ጥምቀት የሚያከብሩ ጥቂት ፅንፈኞች ምዕመናን ላይ ጉዳት
ማድረሳቸው ተገለፀ

ሀሩን መረጃ ጥር 12፥ ዕረቡ 2013 ዓ/ል

በሀላባ ዞን ሀላባ ቁሊቶ ከተማ ጥምቀት የሚያከብሩ ጥቂት ፅንፈኞች
ምዕመናን ላይ ጉዳት ማድረሳቸው ተገለፀ። በከተማው ዋና መስጅድ
በሆነው ኑር መስጅድ በር ላይ በሰላት ላይ ያለውን የመስጅዱን ምዕመን
በሚያውክ መልኩ ሆን ብለው በመቆም በሞንታርቦ ሲረብሹ የነበረ ሲሆን
በዚህ በተፈጠረው አለመግባባትም መስጅዱ ላይ ድንጋይ ከመወርወር
ጀምሮ ምዕመናን እስከመደብደብ የደረሰ አሳፋሪ ተግባር ፈጽመዋል።

በድርጊቱ የተጎዱ ሙስሊሞችና የፀጥታ አካላት ወደ ህክምና ቦታ
የተወሰዱ ሲሆን ረብሻውም በፀጥታ ሀይሉ ሊረጋጋ ችሏል።

ከቅርብ
ጊዜያት ወዲህ በጥምቀት ሰሞን ጥቂት አክራሪ ፅንፈኞች መሠል
የመተናኮስ ተግባር የመፈጸማቸው ጉዳይ እንግዳ እየሆነባቸው እንዳለ
የአካባቢው ሙስሊም ማህበረሰብ የገለፁልን ሲሆን በዚህ መልኩ
እያቀጠቀጡ ያሉት ሀይማኖታዊ ፅንፈኞች በጊዜ ሊገቱ እንደሚገባ
በአመክሮ ገልፀዋል።
© ሀሩን መረጃ
በስራ ላይ ያሉ ንጽሀን ወንድሞቻችን በደቡብ ክልል ልዩ ኃይል በጥይት መመታታቸው ታወቀ።



በዛሬው እለት የደቡብ ክልል ልዩ ኃይል የውስጥ ፍላጎቱን ለማሳካት ፍጹም ሰላማዊ ህዝብ ላይ የጥይት ናዳ እና የአስለቃሽ ጪስ እየቶከሰ ከተማውን አሸብሮ ሱቆችን እና የንግድ ተቋማት በማዘጋት ላይ ይገኛል። በትላንትናው እለት በርካታ ንጽሀን ወንድሞቻችን ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰባቸውና በበላባ ቁሊቶ አጠቃላይ ሆስፒታል ሕክምና እያደረጉ ይገኛል።

የፌደራል መንግስት በመንግስት ሽፋን የፖሊስ መለዮ በመልበስ ህዝባችንን እየገደለ ያለውን የጁንታው ርዝራዥ ወንበዴ ቡድን በአስቸኳይ ያስቁምልን።



ሼር ሼር አድርጉ ህግ ይከበር።

#ሀላባ_ዞን_ቁሊቶ_ከተማ
ለሀለባ ወጣቶቻችን በሙሉ!

ከሀለባ አስተዳደር ጋር እየተነጋገርን እንገኛለን። ዘላቂ መፍትሔም እንደምንፈልግ ተስፋ አድርጋለው።

ወጣቶቻችን ትንኩሳዎችን በማለፍ ሠላማዊነታችሁን ጠብቁ።

@SELAAMTV613
ጆ ባይደን 46ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሆነው ቃለመሃላ ፈጸሙ
ጆሴፍ ሮቢኔት ባይደን ጁኒዬር (ጆ ባይደን)
46ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሆነው ቃለመሃላ ፈጸሙ።
ባይደን ላለፉት 4 ዓመታት ፕሬዝዳንት ሆነው አሜሪካን የመሩትን ዶናልድ
ጆን ትራምፕን በመተካት ነው ፕሬዝዳንት ሆነው ቃለ መሃላ የፈጸሙት።
በቃለ መሃላቸው ለአሜሪካ አንድነት መጠበቅ እንደሚሠሩ ቃል
ገብተዋል።
ለውጥናቸው ስኬት የፖለቲካ አቋማቸውን የማይደግፉ አሜሪካውያን ሁሉ
ከጎናቸው እንዲቆሙ ጥሪ አቅርበዋል።
ባይደን ከአሁን ቀደም በፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ የስልጣን ዘመን 47ኛው
ምክትል ፕሬዝዳንት በመሆን አገልግለዋል።
ላለፉት 36 ዓመታት ዴላዌር ግዛትን በመወከል በሴኔት አባልነት
አገልግለዋል።
አፍሮ አሜሪካዊ እና ኤሽያዊቷ ካማላ ሃሪስም የባይደን ምክትል በመሆን
ቃለመሃላ ፈጽመዋል።
የካሊፎርኒያዋ ሴናተር ካማላ ለዚህ ከፍተኛ ሃገራዊ ኃላፊነት የበቁ
የመጀመሪያዋ ሴት አሜሪካዊ ናቸው።
@SELAMTV613
@SELAMTV613
@SELAMTV613
አንድ ጊዜ ነብዩላህ ሙሳ (አለይሂሰላም) አላህን "ከፍጡራኖችህ የምትረሳው
የለም እንዴ?" ብለው ጠየቁት።
አላህም እንዲህ አዘዛቸው:—
【ያሙሳ አጠገብህ ያለውን ድንጋይ ምታው 】አላቸው።
ሲመቱት ለሁለት ተከፍሎ ከውስጡ ሌላ ድንጋይ አለ።
【አሁንም ምታው።】ሲመቱት ከዛም ድንጋይ ውስጥ ሌላ ድንጋይ።
ለሶስተኛ ጊዜ 【ምታው】 አላቸው።
ያኔ ሲመቱት ከውስጥ አንዲት ነፍሳት ቁጭ ብላ አረንጓዴ እፅዋት ስትመገብ ተመለከቱ።
አላህም የዛችን እንስሳ ድምፅ ለነብዩላህ ሙሳ አለይሂ ሰላም አሰማቸው።
እንዲህ አለች:–
【በዚ ሶስት ጨለማ ውስጥ ለሚረዝቀኝ ጌታ ሁሌም ለማይረሳኝ ጌታ አላህ
ጥራት ይገባው።】 ስትል ሰሟት።
ሱብሀነከ ረቢ።
ዉብ ምሽት ❤️
@SELAMTV613
@SELAMTV613
@SELAMTV613
አቡ ሁረይራት
እኚህ አባት አቡ ሁረይራት አል-አቅሷ(የመስጂደል አቅሷ የድመቶች
አባት) በመባል ይታወቃሉ።

ምንም እንኳን እድሜያቸው ሰባዎቹን ቢሻገርም ምድሬን ለወራሪ አሳልፌ
አልሰጥም በማለት የወራሪው ሰራዊትን በፅናት የታገሉ አባት ነበሩ።

እጅግ
በጣም ደግ ከመሆናቸው የተነሳ ለትልቁም ለትንሹም አዛኝ
ነበሩ።ድመቶችንና በራሪ ወፎችን ሳይቀር ስራዬ ብለው ይመግቡ
ነበር።ለዛም ነበር የድመቶች አባት የሚል ስያሜን የተሰጣቸው።

እናም በትናንትናው እለት እኚህ አባት ወደ ማይቀረው ዘልኣለማዊው
አለም ተሸጋግረዋል።አሏህ ይርሃማቸው!
ቀብራቸውን የጀነት ጨፌ ያድርግላቸው።
በዚህ ምድር ያሉት እነሱ ብቻ እስከሚመስላቸው ድረስ ተስፉ የለህም ተስፉ ቁረጥ ይሉኛል ⇪.....⇡....⇡ ያለው እኮ ከአሏህ ዘንድ ነው። ..............⇡
@SELAAMTV613
@SELAAMTV613
@SELAAMTV613
የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ይላሉ:–
“ዱኒያ አሏህ ዘንድ የትንኝ ክንፍ ያህል ሚዛን ቢኖራት ኑሮ ካፊሪ ( ካሀዲ) ምድር ላይ አንዲት ጠብታ ውሃ ባልጠጣ ነበር።

{አልባኒ ሰሂህ ብሎታል}
🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸
🍃🌸🍃🌸 🌸🍃🌸🍃
🌸🍃🌺 🌺 🍃🌸
🍃🌸 @SELAMTV613 🍃 🌹 🌸🍃 🌷
🌸 ┄┅┅✿❀❤️❀✿┅┅┄ 🌸
🍃 ውብ የኢማን 🍃
🌸 ጁሙዐ ተመኘሁ 🌸
🍃 🍃
🌸 ┄┅┅✿❀❤️❀✿┅┅┄ 🌸
🍃 🍃
🌸 🌸
🍃🌸 🌸🍃
🌸 🍃🌺 🌺🍃🌸
🍃🌸🍃🌸 🌸🍃🌸🍃
🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸🍃🌸
የአላህ መልክተኛ ሰ.ዐ.ወ

ስስታም ሰው ብሎ ማለት ስሜ አጠገቡ ተጠቅሶ በኔ ላይ ሰለዋት የማያወርድ ሰው ነው።

Ergamaan Rabbii S.A.W

Akkana Jedhan Nama bolola (keenna hin beenne ) Jechuun Maqqa Kiyya birratti wamame nama Salawata naratii hin buussnee dha.


Salawata buusaadha
ሰለዋት አውርዱ


🙏اللهم صل على محمد وعلى آله وصحبه أجمعين🙏

የተቸገረ ሰው ካለ ሰላዋት ያውርድ እሱ ትልቅ መፍትሄ ነው።

#ሼር በማረግ ለተቸገረሰው አድርሱ

ቻናላችንም JOIN አርጉ
👇👇👇👇👇👇👇
@SELAAMTV613
@SELAAMTV613
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
የእኔ ትውልድ!
2025/07/03 07:18:04
Back to Top
HTML Embed Code: