Notice to all MPH program applicants: regular and weekend in all fields of study
This is to let you know that applicants for the MPH program who fulfilled the required documents will have an exam on Saturday, November 9, 2024, at 9:00 AM.
Please remember to bring your identity card to the examination room.
Venue: SPHMMC Academic Building

የኮሌጃችን ባልደረባ ዶር ሲሳይ ይፍሩ በዛሬው ቀን በጤናው ዘርፍ ላበረከተቱት ጉልህ አስተዋጽኦ ሜዳሊያ እና የምሥክር ወረቀት አግኝተዋል: :
ዶር ሲሳይ ይህን ሽልማት የተቀበሉት በአርባ ምንጭ እየተካሄደ ባለው ዓመታዊ የጤና ጉባዔ መርሐግብር ነው: : በሕይወት ዘመን የላቀ የሙያ አገልግሎት ዘርፍ ሜዳሊያ እና ምሥክር ወረቀት ከጤና ሚኒስተርዋ ከክብርት ዶር መቅደስ ዳበባ እጅ ተቀብለዋል: :
የዶር ሲሳይ ይፍሩ በሽልማት ሥነ ሥርዓት ላይ የተነበበው የላቀ ሥራቸውን የሚገልጸው ታሪካቸው በአጭሩ እንዲህ ቀርቧል: :
__
ዶ/ር ሲሳይ ይፍሩ
በተባባሪ ፕሮፌሰር ማእረግ የሕጻናት ሐኪም ስፔሻሊስት
በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ Earlychildhood Development አስተባባሪ
ዶ/ር ሲሳይ ይፍሩ በጎንደር ከተማ ተወለዱ፡፡
በአሁኑ ወቅት በተባባሪ ፕሮፌሰር ማእረግ የሕጻናት ሐኪም ስፔሻሊስትበመሆን እያገለገሉ ይገኛሉ፡
ትምህርት
የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ጎንደር ከተማ በሚገኘው የጻዲቁ ዮሀንስ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ተከታተሉ፡፡የመለስተኛ ችና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በእድገት ፈለግ እና በፋሲለደስ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አጠናቀዋል፡፡
የህክምና ትምህርታቸውን በጎንደር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የተከታተሉ ሲሆን በሕጻናት ሕክምና ስፔሻሊቲ ዲግሪያቸውን በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ወስደዋል፡፡
የስራ አለም
ዶ/ር ሲሳይ የመጀመሪያ የህክምና ዲግሪያቸውን እንዳጠናቀቁ በዳባት ፡ በጸዳ እና በጎንደር ጤና ጣቢያዎች አገልግለዋል፡፡ በኃላም በሰሜን ጎንደር የጤና ጽሕፈት ቤት የጤና ፕሮግራሞች አስተባባሪ፡ እንዲሁም የሰሜን ጎንደር የቀይ መስቀል ምክትል ሊቀመንበር ሆነው ሰርተዋል፡፡ ከአዲስ አበባ የኒቨርስቲ የስፔሻሊቲ ትምህርታቸውን እንዳጠናቀቁ እ.ኤ.አ ከ2003 ጀምሮ በጎንደር ዪኒቨርስቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተቀላቀሉ፡፡ በረዳት ፕሮፌሰር ማእረግ ስራቸውን የጀመሩት ዶር ሲሳይ በመቀጠልም ከጥቂት ዓመታት በኃላ በዚሁ ዪኒቨርስቲ የህክምና ትምህርት ቤት ሀላፊ ሆኑ፡፡ በዚህ ዩኒቨርስቲ በተለያየ ከፍተኛ የኃላፊነት ቦታዎች የሰሩት ደክተሩ በጤና ሰይንስ ኮሌጅ ዲንነት እና በኃላም የጎንደር ዩኒቨርስቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ እና የጎንደር ስፔሻላይዝድ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው በዩኒቨርሰቲው ትልቁን የስራ ኀላፊነት ተቀብለው ተወጥተዋል፡፡
በዚሁ የኒቨርስቲ የ Kala-azar Tria ጥናት Principal investigator and project manager ho
ሆነው ሰርተዋል፡፡
የዶር ሲሳይ ጉልህ ስራዎች
በኮቪድ ወቅትም ከፍተኛ የቴክኒክ አማካሪ በመሆን በጤና ሚኒስቴር አገልግለዋል፡፡ ካለፉት ሁለት ዐመታት ወዲህ ደግሞ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ በተባባሪ ማእረግ ፕረፌሰር የህጻናት ህክምና ስፔሻሊስት ሃኪም ሆነው በመስራት ላይ ይገኛሉ፡፡
ውጤታማ ስራቸው በርካታ ነው፡፡ለአብነትም እርሰቸው በኃላፊነት ይመሩት የነበረውን እና በተመላላሽሕክምና አገልግሎት ይሰጡ የነበረውንየጠዳ እና የጎንደር ጤና ጣቢያዎች የተኝቶ ሕክምና አገልግሎት አስጀምረዋል፡፡በተለይ በጎንደር ጤና ጣቢያ የ24 ሰዓት የማዋለድ አገልግሎት እንዲጀመር ሰርተዋል፡፡ የህክምና ባለሙያዎችን በማሰልጠን ረገድም ሐኪሞችን፡ የተቀላጠፈ የጤና መኮንኖችን ( Accelerated Health Officer training) ይጠቃሳሉ፡፡
ዶር ሲሳይ ይፍሩ በሕክምናና ጤና ሣይንስ ኮሌጅ የቅድመና ድህረ ምረቃ መማር ማስተማርና አገልግሎቱን በማጠናከር ሰርተዋል፡፡ በጎንደር ዩኒቨርስቲ ቆይታቸው ለማስረጃም የሚከተሉትን መጥቀስ ይቻላል፡፡በ6 ዓመታት ውስጥ 47 የሚያህሉ የድህረምረቃ ፕሮግራሞችን(በ6 የ PHD ፕሮግራም ጨምሮ) እንዲከፈት አድርገዋል፡፡ በቅደመ ምረቃም በቁጥር 9 የሚደርሱ ፕሮግራሞች እንዲከፈቱ አድርገዋል፡፡ በኮሌጁ ብቻ ይሰጡ የነበሩ አገልግሎቶችን ወደ ማህበረሰቡ በማውረድ ዜጎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ አድርገዋል፡፡ ለማስረጃም የዐይን ሕክምና፡ የፌስቱላ ሕክምና እና MDR TB በሕክምናን መጠቀስ ይቻላል፡፡
ዶር ሲሳይይፍሩ በጎንደር ዩኒቨርስቲ የMDR- TB ሕክምናን ለመጀመሪያ ጊዜ እንዲጀመር አድርገዋል፡፡የፌስቱላ ህክምና ማዕከል አገር አካላትን በማነጋገር በኮሌጁ እንዲከፈት አድርገዋል፡፡በተጨማሪም በአንድ ዩኒት ብቻ አገልግሎቱ ተወስኖ የነበረው የዓይን ሕክምና አገልግሎቱን ወደ ከፍተኛ የዓይን ሕክምና ማእከል ( Teritiary eye care/ Eye care Hospital) እንዲሸጋገር ሚናቸው የጎላ ነው፡፡
በጎንደር ዩኒቨርስቲ የኤች ኤይ ቪ እና ተዛማጅ የጤና ችግሮች ማሰልጠኛ ማዕከል HIV/AIDS-n-Service Training Center) እንዲቀሚእንዲቋቋም አድርገዋል፡፡ይህ ማዕከል በአሁኑ ወቅት በዐመት 2 ሺህ ሰልጣኞችን የማሰልጠን አቅሙን አጎልብቷል፡፡
ዶር ይፍሩ በጎንደር ዩኒቨርስቲ በኃላፊነት በሰሩባቸው ጊዜያት የአዲሱ የሪፈራል ሆስፒታልን ግንባታ ማስጀመር አንዱ ጉልህ ስራቸው ነበር፡፡ ከስራ ባልደረቦቻቸው እና ከከተማው እውቅ ሰዎች ጋር በመሆን ለዚህ ሆስፒታል ግንባታ ገንዘብ በማባሰብ እና በማፈላለግ ግምቱ 300 መቶ ሚሊዮን ብር አስገኝተዋል፡፡ ሌሎች ዶር ይፍሩ የጎንደር ዮኒቨርስቲ ጤና ሳይንስና ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል አገልግሎቱን ለማዘመንና ለማሻሻል Skills Lab Development/ ማዕከል እንዲከፈት ፡ የመድኃት መረጃ ማእከል እንዲቋቋም ሰርተዋል፡፡
ዶር ሲሳይ ይፍሩ በሌላም በኩል የወለቃ ጤና ጣቢያ የእናቶች ማቆያን እንዲገነባ ለማድረግ በመፈላለግ ሚናቸው ትልቅ ነበር፡፡ በኃላም አለም አቀፍ ድጋፍ አግኝተው ግምቱ 600 ሺህ ብር የሚያወጣ ህንጻ አሰርተዋል፡፡
ምርምር
በሀገራችን በአይነቱ ለየት ያለ የካላዛር (Leishmaniasis) ከፍተኛ የምርምር ማእከል እንዲቋቋምና እንዲመሰረት((Gondar Leishamaniasis and Treatment and Research Center) አድርገዋል፡፡ በተጨማሪም የካላዘር ህክምና መመሪያ አዘጋጅተዋል፡፡
ከ30 በላይ የምርምር ሰረዎቻቸው በሀገር እና በዓለም አቀፍ ጆርናሎች ላይ ታትሞላቸዋል፡፡
ልዩ ልዩ
ኮሌጁ ከአለም አቀፍ አቻ የትምህርት ተቋማት ጋር እንዲፈጥር የተጨበጡ ስራዎችን ሰርተዋል፡፡
ዩኒቨርስቲውን ስትራቴጂክ እቅድ በማዘጋጀትና በመቅረጽ የዶር ሲሳይ አስተዋጽኦም አለበት፡፡
እወቅና.
በካላዛር ሕክምና እና በጎንደር ዩኒቨርስቲ እንዲጀመር ስላደረጉ በአለም አቀፍ የካላዛር ምርምር ማህበር (DNDI) ተሸላሚ ሆነዋል፡፡
አዲሱ የጎንደር ሆስፒታል እንዲገነባ ከሀገር ውስጥና ውጪ ገንዘብ በማሰባሰባቸው ከኮሌጁ እውቅና አግኝተዋል፡፡
P2P የተባለ ዋና መስሪያ ቤቱ አሜሪካን የሆነ ድርጅት በህክምና አገልግሎት በምርምርና በመማር ማስተማር በሀገር ደረጃ ላበረከቱት ከፍተኛ አስተዋጽኦ 2008 ዓ.ም የታደጊ ኮከብ የክብር ሸልማት (Young Rising star award, September 26,2015) በአሜሪካን ሀገር ተገኝተው የዕውቅና ሽልማት አግኝተዋል፡፡

Award from Forum of African First Ladies/spouses Against Cervical, Breast & Prostate cancer የተባለ ድርጅት ዶ/ር ሲሳይ ይፍሩ ላሳዩት ከፍተኛ አስተዋጽኦና በአፍሪካ አህጉር ካንሰርን ለማስቆም ላደረጉት ተግባር የየክብር ሽላማት ሰጥቷዋቸዋል፡፡(25th July ,2016).
በሀገራችን ከህክምናው ስልጠና በተጨማሪ የሚድዋይፎችና የፊዚዮቴራፒ ትምህርት ፕሮግራሞችን እስከ ፒኤችዲ ደረጃ ድረስ በማድረስ ላበረከትኩት አስተዋፅኦ በማህበራቸው አመታዊ ጉባኤ እውቅና ተበርክቶላቸዋል፡፡

የኮሌጃችን ባልደረባ ፕሮፌሰር ኃይለ ሚካኤል ደሳለኝ በዛሬው ቀን በጤናው ዘርፍ ላበረከተቱት ጉልህ አስተዋጽኦ ሜዳሊያ እና የምሥክር ወረቀት አግኝተዋል: :
ፕሮፌሰር ኃይለ ሚካኤል ይህን ሽልማት በተወካያቸው በኩል የተቀበሉት በአርባ ምንጭ እየተካሄደ ባለው ዓመታዊ የጤና ጉባዔ መርሐግብር ነው: : በሙያ መስክ የላቀ ልዮ ሥራና አገልግሎት ዘርፍ ሜዳሊያ እና ምሥክር ወረቀት ከጤና ሚኒስተርዋ ከክብርት ዶር መቅደስ ዳበባ ተበርክቶላቸዋል: :
የ ፕሮፌሰር ኃይለ ሚካኤል በሽልማት ሥነ ሥርዓት ላይ የተነበበው የላቀ ሥራቸውን የሚገልጸው ታሪካቸው በአጭሩ እንዲህ ቀርቧል: :
_
ፕሮፌሰር ኃይለ ሚካኤል ደሳለኝ
የ GASTROENTEROLOGIST/HEPATOLOGIST ሕክምና ሰብ ስፔሻሊስት
በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ
ፕሮፌሰር ኃይለ ሚካኤል ደሳለኝ በደሴ ከተማ ተወለዱ፡፡
በአሁኑ ወቅት በሙሉ ፕሮፌሰር ማእረግ የGASTROENTEROLOGIST/HEPATOLOGIST ሕክምና ሰብ ስፔሻሊስት በመሆን በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ እያገለገሉ ይገኛሉ፡
ትምህርት
የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን በአዲስ አበባ በሚገኙ በተለያዩ የአንደኛና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተከታትለዋል፡፡ በጅማ ዩኒቨርስቲ ጤና ሰይንስ ኮሌጅ የህክምና ትምህርት ቤት የሕክምና ትምህርታቸውን አጠናቀዋል፡፡ በመቀጠልም ከዚሁ ዩኒቨርስቲ በውስጥ ደዌ ሕክምና የስፔሻሊቲ ዲግሪያቸውን አግኝተዋል፡፡ የሠብ ስፔሻሊቲ ትምህርታቸውን ደግሞ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ Gastroenterology/ Hepatology ተምረዋል፡፡
የፒ.ኤ.ች.ዲ ትምህርታቸውን በትሮፒካል እና ተላላፊ በሽታዎች ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የተከታተሉ ሲሆን የፖስት ዶክተሪያል ትምህርታቸውን ደግሞ በኖርዌይ ቬስትፎልድ ሆስፒታል አጠናቀዋል፡፡
የስራ አለም
ፕሮፌሰር ኃይለ ሚካኤል ከጅማ ዩኒቨርስቲ ትምህርታቸውን እንዳጠናቀቁ እኤ.አ ከጥር 1/2004 ጅምሮ በአየር ኃይል ሆስፒታል ለስራቸውን ጀመሩ፡፡ በመቀጠልም ቅዱስ ጳወሎስ ሆስፒታልን እኤእ 2006 ሲቀላቀሉ የውስጥ ደዌ ሕክምና ስፔሻሊስት ሆነው ነበር፡፡ በኃላም የመጀመሪያወ የኮሌጁ የትምህርት ክፍሉ ኃላፊ እና የትምህርት ክፍሉ መስራች ሆነው በGastroenterology/ Hepatology ሙያቸው ሰርተዋል፡፡ በዚህ ወቅት የትምህርት ክፍሉን በአፍሪካ ደረጃ የዓለም ኢንዶስኮፒ ድርጅት እና European Society of Gastrointestinal Endoscopy እውቅና አግኝቶ በአፍሪካ የመጀመሪያው የስልጠና ማእከል እንዲሆን በማድረግ ይታወቃሉ፡፡
በሀገራችን በተለይ በልዩ ልዩ ችግር ፈቺ ጥናቶች ተሳትፈዋል እንዲሁም በመሪነት ሰርተዋል፡፡
በሰብ ሰሀራ አፍሪካ ደረጃ Gastroenterology ዙሪያ ትኩረቱን ባደረገው የበይነ መረብ የትምህርት መድረክ ዋና ዳየሬክተርሆነው እየሰሩ ይገኛሉ፡፡ በ Esophageal cancer in Ethiopia አለም አቀፍ ጥናት አስተባባሪ ሆነው ሰርተዋል፡፡ በዚህ የካንሰር በሽታ የሚሰቃዩ ወገኖች በሽታው በተከሰተበት አካባቢ የምርምርምር ስራዎችን በመሪነት በመምራት ላይ ይገኛሉ፡፡
በሂፒታይተስ ሲ ፡ በጉበት ካንሠር እና በተዛማጅ አለም አቀፍ ችግር ፈቺ ተግባራዊ ጥናቶች ላይ በመሪነት ተሳትፈዋል፡፡ የነዚህ ጥናቶች ውጤትም በዐለም አቀፍ ጆርናሎች ላይ ወጥቷል፡፡
በዐለም አቀፍ የጥናት እና ሙያዊ ጉባዔዎች ላይም ጥናታዊ ጽሁፍ በማቅረብም ይታወቃሉ፡፡በጠቅላላው በ28 የጥናትና ምርምር ጉባዔዎችም ላይ ስራዎቻቸውን አቅርበዋል፡፡
እኤአ 2015 በ1300 በኮሌጁ ብቻ በሚገኙ ሕሙማን የተጀመረው የሂፕታይተስ ቢ ሕክምና እኤአ 2021 በኦሮሚያ፡ በጅጅጋ እና በአፋር አገልግሎቱን አስፋፍቶ በአሁኑ ወቅት ከ7ሺኅ በላይ ህሙማን አገልግሎቱን በየጤና ጣቢያዎች የሚያገኙበት ሁኔታ ተፈጥሯል፡፡ ሕሙማኑ ነጻ መድሃኒት ፡የላቦራቶሪ ምርመራ፡ የህክምን አገልግሎት ያገኛሉ፡፡ ይህ በሆስፒታል ብቻ ይካሄድ የነበረው አገልግሎት ከመስከረም 2017 ጀምሮ አገልግሎቱ በጤና ጣቢያ ደረጃ ለመስጠት ተችሏል፡፡ በአሁኑ ወቀት ከላይ በተጠቀሱት አካባቢዎች የሚገኙ ሆስፒታሎች የቫይራል ሎድ ምርመራ የሚሰጡበት የላቦራቶሪ ተመቻችቶላቸዋል፡፡ ይህን ፕሮፌሰሩ በራሳቸው አነሳሽነት በተገኘ የኖርዌይ ድጋፍ አሁን አሁን ብዙ ህሙማንን ተጠቃሚ እያደረገ መጥቷል፡፡
ሽልማት
ፕሮፌሰር ኃይለሚካኤል እ.ኤ.አ Global Hepatitis Elimination champion in 2022, by the Collation for Global Hepatities Elimination (CGHE) በኂፕታይተስ ህክምና ላደረጉት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እውቅና ሰጥቷዋቸዋል፡፡
ፕሮፌሰር ኃይለ ሚካኤል በቄጥር 8 የሚደርሱ ጋይድ ላይን አዘጋጅተዋል፡፡ እነዚህ ጋይድላየኖች በሀገር አቀፍ ደረጃ እና ለዓለም አቀፍ ደረጃ የተዘጋጁ ናቸው፡፡ የዓለም የጤና ድርጅት የሄፓታይተስ ቢ መመሪያ አዘጋጅ ዓባል (WHO 2024 Hepatitis B Guideline, Guide Development Group) በመሆን ከአፍሪካ ተመርጠው ሠርተዋል:: በተጨማሪም ፕሮፌሰሩ በተለያዩ ሙያዊ ደርጅቶች በአባልነት እና በመሪነት አገልግለዋል፡፡
ሳይንሳዊ የጥናት ስረዎች
በዓለም አቀፍና ጆርናሎች 101 ሙያዊ ሳይንሳዊ የጥናት ስረዎቻቸው ታትሞላቸዋል፡፡

Announcement -Adult Cardiology Fellowship program
The department of internal medicine, SPHMMC, kindly invites all qualified and competent applicants to apply for fellowship program in adult cardiology for the academic year 2024/2025.
Admission requirements:
1. The candidate must have a doctor of medicine degree from a recognized medical school.
2. Completed residency program in internal medicine from a recognized medical school.
3. Served at least for two years after specializing in internal medicine
4. Must complete the screening process for admission to be undertaken by the department of internal medicine including entrance examination.
5. Registered and licensed to practice internal medicine in Ethiopia by the relevant authorities.
6. Should have adequate physical and mental health to deliver both his/her academic and clinical service responsibilities.
7. Must pass Graduate Admission Test (GAT) administered by MOE
Applicants should write a brief letter of intent describing their interest in the fellowship, expectations and impact on their career after joining the program.
Applicants should submit the following documents.
Application letter
Recent CV with intent letter
Copy of credentials including degrees, student copy
Two letters of recommendation in a sealed envelope
Letter of sponsorship from sponsoring institution
Interested applicants can apply in person to the SPHMMC registrar's office or SPHMMC Department of Internal Medicine or use the e-mail address [email protected] to send a scanned copy of all the relevant documents mentioned above. Subject of your email should be “Adult Cardiology Fellowship application”
Available spots- 3
Application deadline: November 30, 2024
NB: The entrance exam and interview of the short-listed candidates will be conducted at first week of December 2024.
Class will begin January 01, 2025

Announcement for enrollment to Pediatric Hematology & Oncology program for the year 2025 G.C
The department of pediatrics and child health kindly invites all qualifying candidate to apply for Pediatric Hematology & Oncology fellowship program for the year 2025 G.C.
Two fellowship positions are available for this academic year and the final date for application is November 30, 2024 G.C.
Admission requirements
• The candidate must complete the screening process for admission which will be conducted by Saint Paul hospital millennium medical college.
• The candidate should be graduate from a recognized medical school with Doctor of Medicine and specialty in pediatrics and child health.
• The candidate should provide a recent work experience in government institute at least for the past two years.
• The candidate should be able to submit a sponsorship letter from government institute.
• The candidate should be registered and licensed to practice pediatric and child health by the relevant authority in Ethiopia.
• The candidate should provide recent GAT test result upon request.
• The candidate should have adequate mental and physical health.
All interested applicants can apply to the office of pediatrics and child health department or to the office of registrar from the date of announcement until November 30, 2024 G.C.
Applicants should write a letter of intent with no more than 500 words describing why they are interested to join this fellowship program and should avail the following documents as well:
o Application letter
o Recent CV
o Recommendation letter (at least two)
o Copy of credentials (degree and grade report)
o Sponsorship letter
Application can be submitted either in person to the above-mentioned offices or electronically attached to the following mail addresses: [email protected]
For more information
Dr Mamude Dinkiye: 0911405178 or [email protected]
Dr Million Dechasa: 0912717255 or [email protected]

The College Welcomes New Students on Their Medical Journey
We are delighted to welcome our new medical students, who successfully passed the rigorous entrance exam and interview process this year.
To mark the beginning of their journey, the College organized a welcoming program for the students and their parents. As part of the program, they were given a tour of the campus, including the dormitories and dining facilities. The college community also hosted a cocktail reception in their honor.

SPHMMC Hosts Event to Raise Breast Cancer Awareness and Enhance Care
In I observance of Breast Cancer Awareness Month, St. Paul’s Hospital Millennium Medical College (SPHMMC) hosted a significant event aimed at raising awareness about breast cancer and improving patient care. The event featured including a community walk and an expert-led panel discussion.
The walk, which took participants from SPHMMC to Embilta, was attended by hospital staff, patient support groups, breast cancer survivors, members of the multidisciplinary team (MDT), community service representatives, and invited guests from the Ministry of Health. Participants proudly wore t-shirts emblazoned with the event’s motto, symbolizing solidarity in the fight against breast cancer.
Following the walk, a panel discussion was held, where healthcare experts presented key topics, including the patterns of breast cancer observed at SPHMMC, the impact of the MDT, available resources in the hospital’s breast and endocrine surgery units, and patient support initiatives. The discussion also featured patient testimonials, highlighting the personal experiences of those affected by breast cancer.
During a subsequent Q&A session, patients raised concerns about challenges they face, including frequent stockouts of oncology medications and disruptions in services. These issues were addressed by representatives from both SPHMMC and the Ministry of Health, underscoring the hospital’s commitment to improving service delivery.
The event also highlighted the importance of maintaining breast cancer awareness and screening efforts beyond October, with a focus on integrating these practices into routine care as part of the national health guidelines.
SPHMMC’s continued dedication to breast cancer care and awareness serves as a model for other institutions to follow.