የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ህክምና ኮሌጅ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ
ኮሌጁ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 312 ተማሪዎች ዛሬ በሸራተን አዲሰ አስመረቀ።
ኮሌጁ ለ12ኛ ጊዜ 195 ወንድ እና 117 ሴት በድምሩ 312 ተማሪዎችን ነው ያስመረቀው።
ተመራቂ ተማሪዎቹ በህክምና ቅድመ ምርቃ፣ በ17 የስፔሻሊቲ፣ በ10 ሰብ ስፔሻሊቲ እና በስድስት የማስተርስ ፕሮግራሞች ትምህርታቸውን የተከታተሉ ናቸው።
በምረቃ ሥነሥርዐቱ ላይ የተገኙት የጤና ሚኒስትርዋ ዶክተር መቅደስ ዳባ ባደረጉት ንግግር ተመራቂዎች በሰለጠኑበት የሙያ ዘርፍ ህብረተሰቡን በማገልገል የድርሻቸውን እንዲወጡ አሳስበዋል።

ወላጆች ምን ይላሉ?
በዛሬው በሁለተኛ ደረጃ በእጅግከፍተኛ ማዕረግ የተመረቀችው የዶር ሐሴት ወላጆች ስለ ልጃቸው እንዲህይላሉ::
ልጃችን ሐሴት ከልጅነቷ ጀምሮ ጎበዝ ተሸላሚ ተማሪ ነች::ከዚህም በተጨማሪም ቤተሰቦቿን የምትወድ እ
ና የምትታዘዝ ልጅ ናት::
ሐሴት እዚህ እንድትደርስ እንዲሁም ምትፈልገውን ትምህርት እንድትማር ከእግዚአብሔር በታች እንደ ወላጅ በቻልነው አቅም አግዘናታል:: ለወላጆች ማለት የምንፈልገው ልጆቻቸዉ የሚፈልጉትን አና ዝንባሌያቸው የሆነዉን ነገር እንዲያሳድጉ ያበረታቷቸው:: ልጆቻቸው ህክምና እየተማሩ ያሉ ወላጆች ደግሞ ትምህርቱ ፈታኝ በመሆኑ ልጆቻቸውን በቻሉት አቅም እንዲከታተሏቸው እንዲሁም የማያቋርጥ የስነ ልቦና ድጋፍ አንዲያደርጉ እንመክራለን::
በመጨረሻም ለሁሉም ተመራቂዎች እንኳን ደስ አላችሁ ፤በቀረው ጊዜያችሁ መልካም ነገሮች እንዲያጋጥማችሁ እንመኛለን::

Dr. Hony, the gold medalist, has completed her medical education with great distinction. Her parents commented as follows:
What kind of child was she?
-Honey has always been a curious, determined, and hardworking child. One peculiar thing we remember from her childhood was her compassion and her sociability with those around her.
What challenges did she face in medical school, and how did you help her?
-Medical school was demanding both academically and emotionally. The heavy workload, long hours, and high expectations were challenging. At times, she felt overwhelmed and exhausted. We supported her by encouraging her, and reminding her of her strength.
What advice do you have for other
parents whose kids are in med school?
-Be patient and supportive. Medical school is tough, and your child will go through stressful periods. Encourage them, check in on them, pray for them and remind them that they are capable.

መንትዮቹ ተመርቀዋል!
Congratulations to today's graduates, Dr. Hymanot and Dr. Rediett, the dynamic Twins! Wishing you both the very best as you embark on this exciting new chapter.
#Graduation_2025_SPHMMC

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የ2017 ዓም የተማሪዎች ምረቃ በዓል
https://youtu.be/5uKxk2zt9r8?si=yG8wYRYdSYcEjZ2hየኮሌጃችን ባልደረባ ፕሮፌሰር ማህተመ በቀለ ከኢቢኤስጋር በትልቁ አንጀት ካንሰር ሕክምና ዙሪያ ውይይት አድርገዋል፡፡ ይህንን ጠቃሚ ውይይት እነሆ! ማስፈንጠሪያው
YouTube
ጤናዎ በቤትዎ-የትልቁ አንጀት ካንሰር #etv #EBC #ebcdotstream #health #ጤናዎበቤትዎ
ጤናዎ በቤትዎ-የትልቁ አንጀት ካንሰር
#etv #EBC #ebcdotstream #health #ጤናዎበቤትዎ

Reflecting on World Pediatric Surgery Day!
We celebrated the incredible pediatric surgeons who dedicate their skills, compassion, and expertise to improving the lives of children around the world. Your hard work brings hope, healing, and brighter futures to countless families.
A heartfelt thank you to all the pediatric surgeons who make a lasting difference every day. Your contributions are truly invaluable!

እወቅና!
ዶር አብዱ አደም በሙያቸው የካንሰር ሕክምና ስፔሻሊስት ናቸው፡፡በዚህ ዓመት ኮሌጁ ተማሪዎቹን ባስመረቀበት ወቅት በከፍተኛ የስራ አፈጻጸማቸው ልዩ አውቅና ተሰጥቷቸዋል፡፡ ይህን በከፍተኛው የኮሌጁ ቦርድ የተፈቀደውን እውቅና ያገኙት ዶር አብዱ ፡ የስራ አፈጻጸማቸው እጅግ ከፍተኛ በመሆኑ ነው፡፡
ኮሌጁ ለዶር አብዱ በኮሌጁ ለመጀመሪያ ጊዜ የካንሰር ሕክምናን በማደራጀት፡ ወረቀት አልባ የኤሌትሮኒክ የሕክምና መረጃ ኣያያዝ(EMR) በማስጀመር፡፡ የሕክምና አገልግሎት ጥራት ማሻሻያ ክፍል ሃለፊ በመሆን በሰሩበት ወቅትም የላቀ አስተዋጽኦ በማበርከታቸው እና በተለይ አዲሱ የካንሰር ሕክምና ማእከል ሕንጻ በዲዛይንና በግንባታ ወቅት ቅርብ ክትትል በማድረግ ጉልህ ስራዎችን ሰርተዋል፡፡
በአገራችን የመጀመሪያ የሆነውን Adult Hematology and Medical Oncology Fellowship እንዲጀመርና በስርዓተ ትምህርት ቀረጻም ወቅት ሁነኛ አስተዋጽኦ አበርክተዋል፡፡ አሁንም የስልጠናው አስተባባሪ በመሆን እያገለገሉ ይገኛሉ፡፡
የኮሌጁ ቦርድም ዶር አብዱ ላደረጉት መጠነ ሰፊ አስተዋጽኦ በላቀ የስራ አገልግሎት ልዩ ሽልማት ተሸላሚ አድርጓቸዋል፡፡ ይህን ሽልማታቸውን ከጤና ሚኒስትርዋ ከክብርት ዶር መቅደስ ዳባ እጅ ተቀብለዋል፡፡ እንኳን ደስ ያልዎ ዶር አብዱ!
Dr. Abdu Adem, our Clinical Oncologist, has received the prestigious Excellence Award for his outstanding achievements and performance within the college. His accomplishments are numerous, and he was honored with this special award by H.E. Dr. Mekedes Daba, the Minister of Health.
#Recogination_SPHMMC #Recogination_Clinical Oncologist #sphmmc