Telegram Web Link
በመንግስትና በኮሌጁ የዘጠኝ ወራት የስራ አፈፃፀምን አስመልክቶ ውይይት ተካሄደ።
የመንግስት የዘጠኝ ወራት አፈፃፀምን የተመለከተ ሰነድ በኮሌጁ ዋና ፕሮቮስት ዶ/ር ሲሳይ ስርጉ በኩል ገለፃ ተደርጓል።
በዋና ፕሮቮስቱ ገለፃ በተደረገበት ሰነድ ላይ እንደተመለከተው በሀገር ደረጃ የተከናወኑ በዋነኝነት አለምዓቀፍ የኢኮኖሚ : እንዲሁም የማክሮ ኢኮኖሚና ሪፎርም አፈፃፀም ውጤቶችና አዝማሚያዎች ተነስተዋል፡፡ በተጨማሪም የመሰረተ ልማትና የተለያዩ ፕሮጀቶች ት አፈፃፀም ፣ ዘላቂ ልማት ፣ ማህበራዊ አካታችነትና ሁለንተናዊ ሉዓላዊነት ለአይበገሬነት ፣ አስቻይ ሁኔታ ለዘላቂ ልማት ፣ የሰላም ፣ የዲፕሎማሲና ትብብር እንዲሁም በቀጣይ ትኩረት የሚሹ ጉዳዮችም ተዳስሰዋል።
በውይይቱም የኮሌጁ ባለፉት ዘጠኝ ወራት የስራ አፈጻጸም ዙሪያ ሪፖርት ቀርቧል፡፡ ይህ ሪፖርት የቀረበው በልማትና በአስተዳደር ቢዝነስ ምክትል ፕሮቮስት አቶ ጀማል ሺፋ ነው፡፡
በውይይቱ ላይ ከሰራተኞች በመንግስት የ 9 ወራት አፈፃፀምንና በኮሌጁ የ9 ወር አፈጻጸም ዙሪያ ሀሳብና አስተያየቶች እንዲሁም ጥያቄዎች የተነሱ ሲሆን የማጠቃለያ ማብራሪያና ምላሽ ከኮሌጁ ፕሮቮስት እና ምክትል ፕሮቮስቶች ተሰጥቶባቸዋል።
የበጀት ዓመቱ ከማለቁ በፊት ቀሪ የልተጠናቀቁ ተግባራትን ከወዲሁ በትጋትና በላቀ ደረጃ መፈጸም እንደሚገባ በውይይቱ ወቅት ተነስቷል፡፡
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College (SPHMMC) proudly participated in the dissemination workshop on EMOTIVE Implementation research, in collaboration with the Ministry of Health and ACSIS.
As a pioneer site for EMOTIVE implementation in Ethiopia, SPHMMC— with support from Jhpiego—led the way in using objective tools for early diagnosis and bundled care for postpartum hemorrhage (PPH). The implementation research has shown early and increased detection of PPH, leading to improved maternal outcomes and saving lives. Together, we’re advancing evidence-based care to end preventable maternal deaths.
Dental Implant Masterclass Conducted for Oral and Maxillofacial Surgeons
Yesterday, a Dental Implant Masterclass – Hands-on Model Training was successfully conducted for oral and maxillofacial surgeons, in collaboration with the Academy of International Implant Dentistry. The session provided participants with practical experience and in-depth knowledge on Basic implant techniques, fostering skill enhancement and professional development in the field.
በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ የትንሣዔን በዓል ከሕሙማን ጋር እንዲህ አክብረናል: :
የበዓሉን ዝግጅት ስፖንሰር ያደረጉልን በአሜሪካ ኦሪገን ግዛት ነዋሪ የሆነት ደጎቹ ኢትዮጵያዊያን አቶ ተስፋዬ ገልገሎ እና ወሮ ታደለች ቡለቡላ ናቸው: : እናመሠግናለን!
2025/07/05 15:01:43
Back to Top
HTML Embed Code: