Telegram Web Link
🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 የ 8ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ

                         ⌚️|| 84'

            ሊቨርፑል 1-1 ማን ዩናይትድ
          #ጋክፖ 79'     #ምቤሞ 1'

🏟️ || አንፊልድ

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
7🎉1
ማጓየርርርርርርርርርርርርር ነቀነቀውውውውውውውውው
10
ማንቸስተር ዩናይትድ መሪ ሆኑ በድጋሚሚሚሚሚሚሚሚሚ
🥰183
ቫንዳይክ ተናደደ በጣም
😁16
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የ 8ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ

                         ⌚️|| 90+2'

            ሊቨርፑል 1-2 ማን ዩናይትድ
       #ጋክፖ 79'  #ምቤሞ 1'
#ማጓየር 84'

🏟️ || አንፊልድ

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
19👍3🔥2
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የ 8ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታ

                         ተጠናቀቀ

            ሊቨርፑል 1-2 ማን ዩናይትድ
       #ጋክፖ 79'  #ምቤሞ 1'
                               #ማጓየር 84'

🏟️ || አንፊልድ

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
26🔥10👏5😢5
አርኔ ስሎት 4ኛ ተከታታይ ሽንፈታቸውን አስተናግደዋል !

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
😁62😢152
የ ሊቨርፑልን ሞራል የገደለ ተጫዋች !

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
💯64😁4114🔥6
ሊቨርፑል ባለፉት 4 ተከታታይ ጨዋታዎች ተሸንፏል

◉  vs. ክሪስታል ፓላስ
◉  vs. ጋላታሳራይ
◉  vs. ቼልሲ  
◉  vs. ማን ዩናይትድ  

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
32😁21👏3
መረሳት የሌለበት ተጫዋች! 👏

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
111👏36😁2
ዩናይትድ ይሄንን ድል በ አንፊልድ ለመቅመስ 9 አመት ጠብቀዋል ብል ማን ያምነኛል ?

ቀያይ ሰይጣናቱ IS BACK !

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
71😁127👍3
ማንቸስተር ዩናይትድ በዚህ ሲዝን በፕሪሚየር ሊጉ

▪️8 ጨዋታዎች
4 አሸነፈ
3 ተሸነፈ
🤝 1 አቻ
➜ 13ነጥቦችን ሰበሰበ

▪️1 ክሊንሺት
▪️11 ጎል አስቆጠረ
▪️12 ጎል ተቆጠረበት

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
38😁23
አሞሪም ሁለተኛ ተከታታይ ድላቸውን ለመጀመሪያ ጊዜ ማሳካት ችለዋል !

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
🤩42👏16😁98
የ ሊቨርፑል እና ዩናይትድ የዛሬውን ጨዋታ ጨምሮ ያለፉት 10 ጨዋታዎች ውጤት :-

0-0
0-0
1-3 Win ሊቨርፑል
0-2 Win ሊቨርፑል
0-0
0-4 win ሊቨርፑል
0-7 Win ሊቨርፑል
0-0
2-2
2-1 win ማንቸስተር ዩናይትድ

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
17🔥10😁2
ጨዋታው እንዴት ነበር ቤተሰብ 🔥

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
42😁3😢3🍾3🔥2🎉1
4 ተከታታይ ሽንፈት ለአርኔ ስሎት!

አሳዛኝ ነው

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
18😁16😢5
ጎል ማግባት ባይችልም አበረታች እንቅስቃሴ አሳይተል 130 ሚሊዮን ፓውንድ የወጣበት ጭራቁ አጥቂ አሌክሳንደር ኢዛክ!🙌

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
😁88🔥114
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ TOP 10 የደረጃ ሰንጠረዥ

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
🔥256
ቫንዳይክ:

"ብዙ እድል ፈጥረን ነበር ማሸነፍ ነበረብን!"

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
😁415💯1💔1
2025/10/19 18:25:38
Back to Top
HTML Embed Code: