Telegram Web Link
የሊቨርፑል አሰላለፍ !

04:00 | ፍራንክፈርት ከ ሊቨርፑል


@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
7😁2
የቼልሲ አሰላለፍ !

04:00 | ቼልሲ ከ አያክስ

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
11😁2🔥1
የሙኒክ አሰላለፍ !

04:00 | ባየር ሙኒክ ከ ክለብ ብሩጅ

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
8🔥7
የቶተንሃም አሰላለፍ

04:00 | ሞናኮ ከ ቶተንሀም

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
👍2😁1
🚨 𝗝𝗨𝗦𝗧 𝗜𝗡: ሪያል ማድሪድ በሞይስ ካይሴዶ ላይ ፍላጎት አላቸው። ሪያል ማድሪድ ለዝውውሩ €115m ቢያቀርብም ቼልሲዎች ጥያቄውን ወዲያውኑ ውድቅ አድርገዋል።

ቼልሲዎች ስለ ሪያል ማድሪድም ሆነ ስለ ሌሎች ክለቦች እንዳይጨነቅ ለተጫዋቹ ለየት ያለ ሽልማት ለማዘጋጀት አቅደዋል።

- JacobsBen

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
30👍1
ቪክቶር ኦሲምሄን በአውሮፓ ውድድሮች ለጋላታሳራይ ባደረጋቸው ያለፉት 7 ጨዋታዎች 9 ጎሎችን አስቆጥሯል። 🤩

⚽️⚽️ vs Tottenham
⚽️ vs AZ Alkmaar
⚽️ vs Dynamo Kyiv
⚽️ vs Ajax
⚽️ vs AZ Alkmaar
⚽️ vs Liverpool
⚽️⚽️ vs Bodø/Glimt

Fantastic return.

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
🔥188👍8
🇪🇺 የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ 3ተኛ ዙር ጨዋታዎች

                🕙 ተጠናቀቀ'

➜ አትሌቲክ ቢልባዎ 3-1 ካራባግ

➜ ጋላታሰራይ 3-1 ቦዶ ግሊምት

@SSport_Ethiopia
@SSport_Ethiopia
10
🇪🇺 የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ 3ተኛ ዙር ጨዋታዎች ! 🇪🇺

🕔ተጀመሩ

አትላንታ 0-0 ስላቪያ ፕራሃ

ባየር ሙኒክ 0-0 ክለብ ብሩጅ

ቼልሲ 0-0 አያክስ

ፍራንክፈርት 0-0 ሊቨርፑል

ሞናኮ 0-0 ቶተንሀም

ሪያል ማድሪድ 0-0 ጁቬንቱስ

ስፖርቲንግ 0-0 ማርሴ

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
8
🇪🇺 የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ 3ተኛ ዙር ጨዋታዎች ! 🇪🇺

           🕔 እረፍት '

➜ ቼልሲ 4-1 አያክስ
⚽️ ጉሄ 18'     ⚽️ ዌጎርስት  33'(p)
⚽️ ካሴይዶ 27'
⚽️ ኤንዞ 45' (p)
⚽️ ኤስቴቫዎ 45+5' (p)

➜ ፍራንክፈርት 1-3 ሊቨርፑል
⚽️ ክሪስቴንሰን 26' ⚽️ ኤኬቴኬ 35'
                           ⚽️ ቫንዳይክ 38'
                           ⚽️ ኮናቴ 44'

➜ ባየር ሙኒክ 3-0 ክለብ ብሩጅ
⚽️  ካርል 5'
⚽️  ኬን 14'
⚽️  ዲያዝ 34'

➜ ሞናኮ 0-0 ቶተንሀም
➜ ሪያል ማድሪድ 0-0 ጁቬንቱስ
➜ አትላንታ 0-0 ስላቪያ ፕራሃ
➜ ስፖርቲንግ 0-1 ማርሴ

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
14
ሃሪ ኬን በዚህ ሲዝን ለክለቡ እና ለሀገሩ ያለው ስታስቲክስ

👕 13 ጨዋታዎች
⚽️ 23 ግቦች
🎯 3 አሲስት
✔️ 27 የጎል ተሳትፎ

🤯

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
17🔥12
ሁጎ ኢኬቴኬ በሊቨርፑል ቤት ፦

12 ጨዋታ
⚽️ 6 ጎል
🅰️ 1 አሲስት


@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
🔥44👍9
ሁጎ ኢኬቴኬ በክለብ እግርኳስ ህይወቱ 50ኛ ጎሉን አስቆጥሯል

▪️ Vejle — 3
▪️ Reims — 11
▪️ Paris Saint-Germain — 4
▪️ Eintracht Frankfurt — 26
▪️ Liverpool — 6

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
18🔥10
RESPECT FRANKFURT 🙌

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
30👏14
🇪🇺 የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ 3ተኛ ዙር ጨዋታዎች ! 🇪🇺

           🕔 ሁለተኛ አጋማሽ ተጀመረ '

➜ ቼልሲ 4-1 አያክስ
⚽️ ጉሄ 18'     ⚽️ ዌጎርስት  33'(p)
⚽️ ካሴይዶ 27'
⚽️ ኤንዞ 45' (p)
⚽️ ኤስቴቫዎ 45+5' (p)

➜ ፍራንክፈርት 1-3 ሊቨርፑል
⚽️ ክሪስቴንሰን 26' ⚽️ ኤኬቴኬ 35'
                           ⚽️ ቫንዳይክ 38'
                           ⚽️ ኮናቴ 44'

➜ ባየር ሙኒክ 3-0 ክለብ ብሩጅ
⚽️  ካርል 5'
⚽️  ኬን 14'
⚽️  ዲያዝ 34'

➜ ሞናኮ 0-0 ቶተንሀም
➜ ሪያል ማድሪድ 0-0 ጁቬንቱስ
➜ አትላንታ 0-0 ስላቪያ ፕራሃ
➜ ስፖርቲንግ 0-1 ማርሴ

@SSport_Ethiopia
@SSport_Ethiopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
4
ፍሎሪያን ዊርትዝ በሊቨርፑል ቤት ከ 10 ጨዋታዎች በኃላ ዛሬ  2 አሲስት አድርጓል

001 - Bournemouth
002 - Newcastle
003 - Arsenal
004 - Burnley
005 - Everton
006 - Atletico Madrid
007 - Crystal Palace
008 - Galatasaray
009 - Chelsea
0010 - Man Utd
🅰️🅰 0211 - Eintracht Frankfurt

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
20😢9👍5🔥4👏2😁2
🇪🇺 የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ 3ተኛ ዙር ጨዋታዎች ! 🇪🇺

           🕔 ተጠናቀቀ'

➜ ቼልሲ 5-1 አያክስ
⚽️ ጉሄ 18'      ⚽️ ዌጎርስት  33'(p)
⚽️ ካሴይዶ 27'
⚽️ ኤንዞ 45' (p)
⚽️ ኤስቴቫዎ 45+5' (p)
⚽️ ጆርጅ 48'

➜ ፍራንክፈርት 1-5 ሊቨርፑል
⚽️ ክሪስቴንሰን 26' ⚽️ ኤኬቴኬ 35'
                             ⚽️ ቫንዳይክ 38'
                             ⚽️ ኮናቴ 44'
                             ⚽️ ጋክፖ 66'
                             ⚽️ ሶቦዝላይ 70'

➜ ባየር ሙኒክ 4-0 ክለብ ብሩጅ
⚽️ ካርል 5'
⚽️ ኬን 14'
⚽️ ዲያዝ 34'
⚽️ ጃክሰን 79'

➜ ሪያል ማድሪድ 1-0 ጁቬንቱስ
⚽️ ቤሊንግሃም 58'

➜ ስፖርቲንግ 2-1 ማርሴ
⚽️ ካታሞ 69'    ⚽️ ፓኪሳዮ 14'
⚽️ ሳንቶስ 86'

➜ ሞናኮ 0-0 ቶተንሀም
➜ አትላንታ 0-0 ስላቪያ ፕራሃ


@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
5
ሊቨርፑል ከ 4 ተከታታይ ሽንፈት በኃላ ወደ ድል ተመልሷል

◉  vs. ክሪስታል ፓላስ
◉  vs. ጋላታሳራይ
◉  vs. ቼልሲ  
◉  vs. ማን ዩናይትድ  
◉  vs. ፍራንክፈርት  

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
🏆15😁9
ፍሎሪያን ዊርትዝ በዛሬው ጨዋታ

• 100% long ball accuracy, 2/2
• 89% pass accuracy
• 7 recoveries
• 4 chances created
• 2 big chances created
• 2 assists

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
🔥422😁1
ከ 3ተኛዉ ዙር ጨዋታዎች በኃላ የኢሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ ይህን ይመስላል ።

1⃣ PSG - 9 pts
2⃣ ባየር ሙኒክ - 9 pts
3⃣ ኢንተር ሚላን - 9 pts
4⃣ አርሰናል - 9 pts
5⃣ ሪያል ማድሪድ - 9 pts
6⃣ ዶርትሙንድ - 7 pts
7⃣ ማንቸስተር ሲቲ - 7 pts
8⃣ ኒውካስል - 6 pts

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
16
2025/10/23 04:40:45
Back to Top
HTML Embed Code: