🏴 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ8ተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ! 🏴
⏱እረፍት'
ዌስትሃም 0 - 1 ብሬንትፎርድ
⚽እጎርቲያጊ
🏟️ ለንደን ስታዲየም
@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
⏱እረፍት'
ዌስትሃም 0 - 1 ብሬንትፎርድ
⚽እጎርቲያጊ
🏟️ ለንደን ስታዲየም
@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
❤4
🏴 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ8ተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ! 🏴
⏱49'
ዌስትሃም 0 - 1 ብሬንትፎርድ
⚽እጎርቲያጊ
🏟️ ለንደን ስታዲየም
@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
⏱49'
ዌስትሃም 0 - 1 ብሬንትፎርድ
⚽እጎርቲያጊ
🏟️ ለንደን ስታዲየም
@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
❤2
🚨🗣️ጁሊያን አልቫሬዝ፡ "አርሰናል ኳስ መያዝ ይወዳሉ፣እንዲሁም በቆሙ ኳሶች ላይ ያላቸው ጥንካሬ እማይካድ ነው ነገር ግን እንደአጠቃላይ እኛ የተሻልን ጥሩ ቡድን ነን።"
@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
🔥15👏4😁4❤2
🏴 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ8ተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ! 🏴
⏱63'
ዌስትሃም 0 - 1 ብሬንትፎርድ
⚽እጎርቲያጊ
🏟️ ለንደን ስታዲየም
@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
⏱63'
ዌስትሃም 0 - 1 ብሬንትፎርድ
⚽እጎርቲያጊ
🏟️ ለንደን ስታዲየም
@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
❤2
🚨🗣️ ጁሊያን አልቫሬዝ፡ " ከአርሰናል ጋር ስለሚያደርጉት ጨዋታ ሲጠየቅ:- እንኳን አርሰናልን ማንኛውንም ቡድን ማሸነፍ እንችላለን።"
@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
😁14❤13🔥3👏2
🏴 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ8ተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ! 🏴
⏱72'
ዌስትሃም 0 - 1 ብሬንትፎርድ
⚽እጎርቲያጊ
🏟️ ለንደን ስታዲየም
@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
⏱72'
ዌስትሃም 0 - 1 ብሬንትፎርድ
⚽እጎርቲያጊ
🏟️ ለንደን ስታዲየም
@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
❤4
🚨🗣️ 𝗡𝗘𝗪: ክሎፕ: "ማንም በሊቨርፑል ቤት የዲዮጎ ጆታ ሞትን እንደ ሰበብ አይጠቀምም።ነገር ግን በየእለቱ ያለው ሁኔታ ይህ ነው።እሱም በሚሄድባቸው ክፍሎች በየቀኑ ይሄዳሉ።የሱን አለመኖር ለመቋቋም የማይቻል ነው።"
@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
😢4👍2❤1
🏴 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ8ተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ! 🏴
⏱81'
ዌስትሃም 0 - 1 ብሬንትፎርድ
⚽እጎርቲያጊ
🏟️ ለንደን ስታዲየም
@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
⏱81'
ዌስትሃም 0 - 1 ብሬንትፎርድ
⚽እጎርቲያጊ
🏟️ ለንደን ስታዲየም
@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
Forwarded from Button Bot
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው 🙏
475ሺ ተከታይ የነበረው የቴሌግራም ቻናላችን በኮፒ ራይት ተዘግቶብን በአጭር ጊዜ በአዲሱ የሙሌ ስፖርት ቻናል ከ400ሺ በላይ ተከታዮችን አፍርተናል ይህን ቻናል እንድትቀላቀሉ በአክብሮት እንጠይቃለን Join በማለት ይቀላቀሉ 👇
ወደ ዋናው ቻናላችን ተቀላቀሉ 👇👇
https://www.tg-me.com/+7X50JYSEMG1lNTNk
475ሺ ተከታይ የነበረው የቴሌግራም ቻናላችን በኮፒ ራይት ተዘግቶብን በአጭር ጊዜ በአዲሱ የሙሌ ስፖርት ቻናል ከ400ሺ በላይ ተከታዮችን አፍርተናል ይህን ቻናል እንድትቀላቀሉ በአክብሮት እንጠይቃለን Join በማለት ይቀላቀሉ 👇
ወደ ዋናው ቻናላችን ተቀላቀሉ 👇👇
https://www.tg-me.com/+7X50JYSEMG1lNTNk
የስፔኑ ክለብ አትሌቲኮ ማድሪድ በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ አርሰናልን ለመግጠም ወደ ለንደን እንዳቀና ይታወሳል ። ለዛም ከጨዋታው በፊት በአርሰናሉ ኤምሬትስ ስታዲየም ላይ ልምምዳቸውን ያከናወኑ ሲሆን ነገር ግን ከልምምዱ በኋላ የአትሌቲኮ ማድሪድ ተጫዋቾች ወደ መልበሻ ክፍል በማምራት ገላቸውን ሊታጠቡ ቢሄዱም እነሱ የሚፈልጉት የሙቅ ውሃ በስታዲየሙ ላይ ባለመሟላቱ ለአውሮፓ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በበቂ ሁኔታ እየተስተናገዱ እንዳልሆነ በመግለፅ አቤቱታ አቅርበዋል ።
- Marca
@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
- Marca
@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
😁11🔥2😇2❤1
🏴8ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ !🏴
🕔ተጠናቀቀ
ዌስትሃም 0-2 ብሬንትፎርድ
⚽ቲያጎ 43'
⚽ጄንሰን 90+4'
@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
🕔ተጠናቀቀ
ዌስትሃም 0-2 ብሬንትፎርድ
⚽ቲያጎ 43'
⚽ጄንሰን 90+4'
@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
❤5