Telegram Web Link
🚨 አዲስ፡ ጆሹዋ ዚርክዚ በማንቸስተር ዩናይትድ ቤት እየተሰጠው ባለው የጨዋታ ጊዜ ደስተኛ አይደለም።

ይህንንም ተከትሎ ክለቡን ሊለቅ የሚችልበት እድል ሰፊ መሆኑ ሲገለፅ ዌስትሃም ዩናይትድ በጥር የተጫዋቾች ዝውውር መስኮት ሲከፈት ተጫዋቹን በውሰት ለመውሰድ እየተዘጋጁ ነው።

- PeteHall86

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
18👍8
🇪🇹 የጨዋታ ቀን ! 🇪🇹

በ2026 ሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ ዙር የመጀመርያ ጨዋታ ኢትዮጵያ ታንዛንያን ትገጥማለች።

ጨዋታው ከቀኑ 11:00 በአዛም ኮምፕሌክስ ስታዲየም ይደረጋል።

ድል ለእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹!

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
👍6
🚨 ዴቪድ ራያ ለአርሰናል በድምሩ ከ7 ሰአት በላይ ባደረገው የእግር ኳስ ጨዋታ አንድም ግብ አላስተናገደም።🔥

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
❤‍🔥37🔥1412
ማንቸስተር ሲቲ በፔፕ ጋርዲዮላ ስር በአውሮፓ ውድድሮች

🏟️ 100 ጨዋታዎች
63 አሸነፈ
🤝 19 አቻ
18 ተሸነፈ

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
22👏6
Forwarded from Hulu Gaming
⚡️40 Lucky Winners Every Day! ⚡️

➡️በየቀኑ 40 እድለኞች በሁሉ ጌሚንግ ሽልማት እያገኙ ነው!

💵 እያንዳንዱ 100 ብር ወይም ከዚያ በላይ የዲፖዚት ጋር
🎫 አንድ የራፍል ትኬት ያግኙ!💸

🤑 የማሸነፍ እድልዎ እዚህ ነው 👈

‼️አሁኑኑ ዲፖዚት ያድርጉ እና ሽልማትን ጀምሩ! 🔥

Register here: ⤵️
https://hulugaming.net/

Join our channel:⤵️
https://www.tg-me.com/Hulu_gaming
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1
ሚኬል አርቴታ በአርሰናል አሰልጣኝነቱ ፡-

🏟️ 302 ጨዋታው
179 አሸነፈ
🤝 56 አቻ
67 ተሸነፈ

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
🔥41😁63
ጋብርኤል ማርቲኔሊ በአርሰናል ቤት

🏟 236 ጨዋታዎች
⚽️ 55 ግቦች
🅰 30 አሲስት

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
🔥3713👏1
📊⚽️ አርሰናል ከባለፈው የውድድር ዘመን ጀምሮ በቻምፒየንስ ሊግ ያሳየው ብቃት

🏟 17 ጨዋታዎች
12 አሸነፈ
🤝 2 አቻ
3 ተሸነፉ
⚽️ 39 ግቦችን አስቆጠረ
🚑 9 ክሊንሺት

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍20🔥113❤‍🔥2
🐔ዶሮዋን እያሻገሩ 🚦በአቭያተር እየበረሩ ✈️ በRain Bonus አሪፍ መላ ያግኙ💵💰

Rain Bonus
በየቀኑ እስከ 1️⃣0️⃣0️⃣ ሺ ብር ሚያሸንፉበትን እድል ይዞልዎ መቷል

በአንድ ጨዋታ በመቶ ሺ የሚቆጠር ገንዘብ💲💰 ለማግኘት ፣ አሁን ይቀላቀሉ ያሸንፉ የስኬትን ደስታ ያጣጥሙ !

ገንዘቡ እየዘነበ ነው! ውርርዶ በዘመን ያድርጉ!

✏️ለመመዝገብ 👣👣👇👇
https://tinyurl.com/4uv679yn
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2
🚨 ራፊንሃ ከቡድኑ ጋር ዛሬ ልምምድ የሰራ ሲሆን ለኤክላሲኮው የመድረስ እድሉ ከፍተኛ ነው ።

- diarioas

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
🥰2310
🚨 HERE WE GO

ሀኪም ዚዬች ወደ ዋይዳድ ካዛብላንካ


ሃኪም ዚያች የሞሮኮውን ክለብ ዋይዳድን በአንድ አመት ኮንትራት ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሷል።

🎖 Fabrizio Romano

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
8👍8😢2
ታንዛንያን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰላለፍ


@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
4🔥3
የ 2025 የአፍሪካ እግር ኳስ ማህበር ካፍ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች እጩዎች

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
😁8👍3
ማርከስ ራሽፎርድ በዚህ ሲዝን ለባርሴሎና

🏟️ 12 ጨዋታዎች
⚽️ 5 ጎል
🅰️ 4 አሲስት

9 G/A in 12 games 🤯

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
🔥133
ሃሪ ማጉዌር የ8ኛ ሳምንት የኢንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የሳምንቱ ምርጥ ተጫዋች ተብሏል

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
👍227😁5👀2
በ2026 ሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ ዙር የመጀመርያ ጨዋታ


እረፍት |🇹🇿 ታንዛንያ 1-0 ኢትዮጵያ 🇪🇹
           ⚽️8' አይሻ ምኑንካ

@SSport_Ethiopia @SSport_Ethiopia
😃😄😁😆በ1,000,000 ብር ነፃ ሽልማት ደንበኞቹን እያንበሸበሸ ነው🎉

🤑💰ለ50 ተከታታይ ቀናት ደንበኞችን ተሸላሚ የሚያደርገውን የነፃ ጊፍት ኮድ ሽልማታችንን እነሆ...

🆕ይሄን ዙር ምን ይለየዋል ብትሉ በቀን 2️⃣ ጊዜ መሸለማችን ነው
12፡30 ቢያመልጣቹ እንዳያሳስባቹ ፤ 2፡30 እንገናኛለን

🛒ይሄ ምርጥ እለታዊ ሽልማት እንዳያመልጣችሁ ቴሌግራም ቻናላችንን ተቀላቀሉ👇
https://www.tg-me.com/medabetet

እንደተለመደው በየቀኑ 12:30 እና 2:30 በቴሌግራም ቻናላችን ይጠብቁን
🎁ዕለታዊውን ጊፍት ኮድ ይውሰዱ
🏅ሜዳ ቤት ላይ ይጫወቱ እና ያሸንፉ!
😀 https://medabet.et

#freebet #bigwin #bonus #ጊፍትኮድ #ቦነስ #ሽልማት #medabet #bemedaye
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Button Bot
የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
Forwarded from Button Bot
ዛሬ የሚደረጉትን የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎችን በነፃ  ለመመልከት ከስር start ወይም LIVE ሚለውን ይጫኑ።
2025/10/22 15:24:10
Back to Top
HTML Embed Code: