Telegram Web Link
🚨 የሊቨርፑሉ ባለቤት ፌንዌይ ስፖርትስ ግሩፕ የባለብዙ እግር ኳስ ክለብ ኦፕሬሽን ባለቤት ለመሆን ምኞት ስላላቸው የላሊጋውን ሄታፌን የመግዛት እድልን እያጣሩ ነው።

[ The Telegraph ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
12
📝 DEAL DONE: ሊቨርፑል ፍሎሪያን ቪትዝን ከባየር ሌቨርኩሰን ማስፈረማቸውን አረጋግጠዋል።

[ Transfer News Live ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
6🏆6🔥3
የቦሩሲያ ዶርትሙንድ ተቀያሪ ተጫዋቾች በሙቀት ምክንያት የክለቦችን የአለም ዋንጫ ጨዋታቸውን ከመልበሻ ክፍል እየተመለከቱ ነው።

ጨዋታው እየተካሄደ ባለበት በሲንሲናቲ ኦሃዮ በአሁኑ ጊዜ 87 ዲግሪ ፋርሃናይት (30.5 ዲግሪ ሴልሺየስ) ነው።

[ ESPN FC ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
7
🚨 ጃሬል ኩዋንሳህ ወደ ባየር ሌቨርኩሰን ተጠናቋል።

[ Plettigoal ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🚨 ፓሪስ ሴን ዠርሜይን የቦርንማውዙን ተከላካይ ኢሊያ ዛባርኒ ለማስፈረም ሁለተኛ የ£55 ሚሊዮን ፓውንድ ጥያቄ አቅርበዋል።

የተጠየቀው ዋጋ £70 ሚሊዮን ዩሮ ነው።

[ Sky Sports ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
📝 DEAL DONE: ኑኖ ኢስፔሪቶ ሳንቶ በኖቲንግሃም ፎረስት የሚያቆየውን አዲስ የሶስት አመት ውል ፈርሟል።

[ Transfer News Live ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
👍32
🚨 ፌነርባቼ ለጆን ዱራን ለ2025/26 የውድድር ዘመን 16 ሚሊየን ዩሮ የውሰት ጥያቄ አቅርበዋል።

ክፍያው ሙሉ አመታዊ ደሞዙን ያጠቃልላል።

ተጫዋቹ በቅርቡ ውሳኔውን ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል።

[ sercanhamzaolu ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
7
🚨 ማርክ 7ሂ የክሪስታል ፓላስ ኮንትራቱን የመጨረሻ አመት በማጠናቀቅ በሚቀጥለው ክረምት በነፃ ዝውውር ለመልቀቅ ሙሉ በሙሉ ተዘጋጅቷል።

ክሪስታል ፓላስ አሁን ገንዘብ ማግኘት ይፈልጋሉ።

[ Guardian ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
5
🚨 የሪያል ማድሪዱ ሳንቲያጎ በርናባዎ አሁን በቀን ወደ 1 ሚሊዮን ዶላር ገቢ እያስገኘ ነው። 🏟️💰

በዓመት $354 ሚሊዮን ዩሮ ገቢ እያስገኘ ሲሆን፣ ስታዲየሙ በጨዋታ ቀናት፣ ፕሪሚየም መቀመጫዎች፣ ጉብኝቶች እና እግር ኳሳዊ ባልሆኑ ዝግጅቶች እየተጠቀመ ነው።

[ Marca ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
8
🚨 ብራይተን የሊቨርፑሉን አማካይ ሃርቪ ኤሊዮትን ለማስፈረም £40 ሚሊዮን ፓውንድ በማዘጋጀት ላይ ናቸው።

[ standardsport ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
6
🚨 ክሪስታል ፓላስ የ£60 ሚሊዮን ፓውንድ ማፍረሻው የሚከፈል ከሆነ ለኤቤሬቺ ኤዜ ክፍያውን ተከፋፍሎ ለመቀበል ክፍት ናቸው።

[ GraemeBailey ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
1👍1
🚨 ፖል ፖግባ ከሞናኮ ጋር በሁለት አመት ኮንትራት ስምምነት ላይ ደርሷል።

[ Santi_J_FM ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
7👍1🥰1
📝 𝗗𝗘𝗔𝗟 𝗗𝗢𝗡𝗘: ናት ፊሊፕስ ከሊቨርፑል ለዌስትብሮም ባልታወቀ ክፍያ ፈርሟል።

የ 3 ዓመት ውል ፈርሟል

[ WBA ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
10
📝 𝗗𝗘𝗔𝗟 𝗗𝗢𝗡𝗘: ኢንተር ኒኮላ ዛሌቭስኪን ከሮማ በ €6 ሚሊዮን ዩሮ አስፈርመዋል።

ባለፈው የውድድር ዘመን በውሰት ካሳለፈ በኋላ የመግዛት ምርጫቸውን ተጠቅመዋል።

[ Transfer News Live ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
6
🚨 ማንቸስተር ዩናይትድ ለብራያን ምብዌሞ ያቀረበው ሁለተኛ ጥያቄ ለብሬንትፎርድተጨማሪ ገንዘብ ዋስትና ይሰጣል። 🤑

በፍጥነት ክለቡን እንዲቀላቀል ይፈልጋሉ :: 🔜

[ TelegraphDucker ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
9🤣2
🚨 𝗕𝗥𝗘𝗔𝗞𝗜𝗡𝗚: ቼልሲዎች ጄሚ ጊተንስን ከቦርሺያ ዶርትመንድ ለማስፈረም ተዘጋጅተዋል።

ክለቦቹ በአሜሪካ ውይይት እያደረጉ ሲሆን ስምምነትም እየተቃረበ ነው።

የ 7 ዓመት ውል ።

[ David_Ornstein ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
4🤣1
🚨 BREAKING: ቪክቶር ዮኬሬስ ለስፖርቲንጉ ፕሬዝደንት ቫራንዳስ ክለቡን መልቀቅ እንደሚፈልግ እና በድጋሚ የመጫወት ፍላጎት እንደሌለው አሳውቋል።

[ Fabrizio Romano ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🔥51
📝 𝗗𝗘𝗔𝗟 𝗗𝗢𝗡𝗘: አርቢ ላይፕዚግ ኦሌ ወርነርን በ2027 ዋና አሰልጣኝ አድርጎ ሾሟል።

[ RBLeipzig_EN ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
8
🚨 𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: ባርሴሎና ነሐሴ 10 ወደ ካምፕ ኑ እንደሚመለሱ አረጋግጠዋል።

[ Transfer News Live ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
4
አርሰናል የብሬንትፎርዱን አማካይ ክርስቲያን ኖርጋርድን የማስፈረም ፍላጎት አሳይቷል። 🔀

የ31 አመቱ ዴንማርካዊ ኢንተርናሽናል በቶማስ ፓርቲ ኮንትራት የሚያልቅበት ወቅት ክለቡ ከሚመለከቷቸው በርካታ የመሃል ሜዳ አማራጮች አንዱ ነው። ⏱️

ፓርቴይ በአርሰናል አዲስ የኮንትራት ውል ቀርቦለት ነበር ነገርግን ምንም አይነት ስምምነት ላይ አልተደረሰም አሁን ያለው ውል በአምስት ቀናት ውስጥ ያበቃል 👀

[ Sky Sports ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
3🔥1
2025/07/14 09:19:37
Back to Top
HTML Embed Code: