Telegram Web Link
📝 𝗗𝗘𝗔𝗟 𝗗𝗢𝗡𝗘: ኒኮላስ ኦታሜንዲ እስከ 2026 ድረስ ከቤኔፊካ ጋር ያለውን ኮንትራት አድሷል።

[ Transfer News Live ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
2
🚨 ቶተንሃም ለብራያን ምቡዌሞ ምንም አይነት ጥያቄ እንዳላቀረቡ ተናግረዋል - ይህ አቋም ማንቸስተር ዩናይትድ ዝውውሩን ካላጠናቀቁ ሊቀየር ይችላል።

[ David_Ornstein ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
3
📝 𝗗𝗘𝗔𝗟 𝗗𝗢𝗡𝗘: ኢቫን ፔሪቺች በPSV አይንድሆቨን የሚያቆየውን ኮንትራት እስከ 2027 አራዝሟል።

[ PSV ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🚨 ሊድስ ዩናይትድ ከጁቬንቱስ አማካኝ ዳግላስ ሉዊዝ ጋር የቅድመ ንግግሮችን ከፍተዋል።

[ Calciomercato ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🚨 ሰንደርላንድ ሀቢብ ዳያራን ከ RC ስትራስቦሮ በ€35.5 ሚሊዮን ዩሮ ለማስፈረም ተስማምተዋል።

[ Fabrizio Romano ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🚨 ማንቸስተር ዩናይትዶች ብራያን ምቡዌሞን ለማስፈረም ሙሉ እምነት አላቸው። ክለቡን የመቀላቀል ፍላጎቱ በጣም ግልፅ ነው።

[ Fabrizio Romano ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
5
🚨 ፌነርባቼ ከአል ናስር ጋር ስምምነት ላይ በመድረስ ጆን ዱራንን በውሰት ማግኘት ችለዋል። ከደሞዙ €10 ሚሊዮን ዩሮ ይከፍላሉ። 👀

[ Santi_J_FM ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
2🤣1
🚨 OFFICIAL: ኤሲ ሚላን ጆአዎ ፌሊክስ በውሰት ወደ ቼልሲ መመለሱን አረጋግጠዋል።

[ Transfer News Live ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🚨 ፖል ፖግባ የሞናኮ የህክምና ምርመራውን አልፏል።

[ Sky Sports ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
👍5
🚨 ብራያን ምቡዌሞ በማንቸስተር ዩናይትድ የሚያደርገው የህክምና ምርመራ ለሚቀጥለው ሳምንት በጊዜያዊነት ቀጠሮ ተይዟል።

ዩናይትድ እና ብሬንትፎርድ በመጨረሻው የዝውውር ሂሳብ ላይ አሁንም እየተደራደሩ ነው።

[ talkSPORT ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
3
🚨 OFFICIAL: ኤሲ ሚላን ካይል ዎከር የውሰት ዘመኑ ተጠናቆ ወደ ማን ሲቲ መመለሱን አረጋግጧል።

[ Transfer News Live ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
2
📝 𝗗𝗘𝗔𝗟 𝗗𝗢𝗡𝗘: FC ኮፐንሃገን ዩሶፋ ሞኩኮኮን ከቦርሺያ ዶርትመንድ በ5 አመት ውል አስፈርሟል።

€5 + €2 ሚሊዮን ዩሮ ተጨማሪ።

[ FCKobenhavn ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
2
🚨 ሊቨርፑሎች አስደናቂው የክረምቱ ወጪያቸው በቀጠለበት ወቅት ማርክ ጉሂን ለማስፈረም ተቃርበዋል።

[ Mirror ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
2
🚨 ፊሊፕ ኮስቲክ በፌነርባህቼ በውሰት ካሳለፈ በኋላ ከጁቬንቱስ ሊለቅ ነው።

አትላንታ ከሮማ እና ቦሎኛ ቀድመው ለማስፈረም ቀዳሚ ናቸው።

[ Football Italia ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
1👍1
📝 𝗗𝗘𝗔𝗟 𝗗𝗢𝗡𝗘: ሞናኮ ፖል ፖግባን በነፃ ዝውውር አስፈርመዋል። ☑️

[ Sky Sports ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🔥41
🚨 ኤሲ ሚላን ለሳሙኤል ሪቺን ከቶሪኖ ጋር €25 ሚሊዮን ዩሮ ስምምነት ላይ ደርሰዋል።

የ5 አመት ኮንትራት ይፈርማል።

[ MatteMoretto ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
4
🚨 ዳረን ፍሌቸር የማንቸስተር ዩናይትድ U18s ዋና አሰልጣኝ ለመሆን ንግግር ላይ ነው።

ጥያቄው በጄሰን ዊልኮክስ እና ኒክ ኮክስ ቀርቦለታል - ይቀበላል ተብሎ ይጠበቃል።

[ Welllauriewhitwell ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
4
🚨 𝗕𝗥𝗘𝗔𝗞𝗜𝗡𝗚: ቼልሲዎች ጄሚ ጊተንስን ለማስፈረም ከቦሩሲያ ዶርትሙንድ ጋር በመርህ ደረጃ ከስምምነት ላይ ደርሰዋል።

[ FabriceHawkins ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
2👍1
🚨 ቼልሲዎች ጆአዎ ፔድሮን ለማስፈረም ከብራይተን ጋር እየተነጋገሩ ነው።

ክፍያው ከ £50 ሚሊዮን ፓውንድ በላይ ሊሆን ይችላል።

ለቡድኑ ጥልቀት ሁለገብ አጥቂ ይፈልጋሉ።

[ JacobSteinberg ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
6👍4
🚨 ኢንተር ሚላን የፊት አጥቂውን አንጅ ዮአን ቦኒን ለማስፈረም ከፓርማ ጋር ስምምነት ላይ ደርሰዋል።

€23 ሚሊዮን ዩሮ ክፍያ

[ Di Marzio ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
3
2025/07/13 16:54:17
Back to Top
HTML Embed Code: