Telegram Web Link
🚨 ፓውሎ ፎንሴካ የኤሲ ሚላን ዋና አሰልጣኝ ሆኖ ሊረጋገጥ ነው።

የሁለት አመት ኮንትራት €5 ሚሊዮን ዩሮ ሲሆን፣ የማራዘም አማራጭ አለው።

[ Fabrizio Romano ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🚨 ኒውካስል ፌራን ቶሬስን ለማስፈረም ለባርሴሎና የ20ሚ.ዩሮ ጥያቄ ከቦነስ ጋር አቅርበዋል! 💰🖤

[ JijantesFC ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🚨 ዌስትሃም የዎልቭሱን ተከላካይ ማክስ ኪልማንን ለማስፈረም ፍላጎታቸውን አሳይተዋል።

ጁሊያን ሎፔቴጊ ከኪልማን ጋር በድጋሚ ለመስራት ፍላጎት አለው ።

[ TomCollomosse ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🚨 𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: ቶተንሃም የታንጉይ ንዶምቤሌ ኮንትራት መቋረጡን አረጋግጠዋል።

አሁን ነፃ ወኪል ነው።

[ SpursOfficial ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🚨 ማንቸስተር ዩናይትዶች ለዳን አሽዎርዝ የ£3 ሚሊዮን ፓውንድ ዋጋን አቅርበዋለ የኒውካስልን የ £15 ሚሊዮን ፓውንድ የካሳ ክፍያ በር ላይ የለያ።

[ mcgrathmike ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
📝 𝗗𝗘𝗔𝗟 𝗗𝗢𝗡𝗘: አሌሳንድሮ ኔስታ አዲሱ የኤሲ ሞንዛ ዋና አሰልጣኝ ነው። 🇮🇹👔

[ ACMonza ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🚨 ቤን ጎፍሬይ ተከታታይ የኮንትራት ማራዘም ጥያቄዎችን ውድቅ በማድረግ ክለቡን በነፃ ሊለቅ ይችላል - ኤሲ ሚላን እና ዶርትሙንድ ከወዲሁ ፍላጎት አሳይተዋል።

[ SportsPeteO ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
📝 𝗗𝗘𝗔𝗟 𝗗𝗢𝗡𝗘: አንዴር ሄሬራ ከአትሌቲክ ቢልባኦ ጋር ያለውን ኮንትራት እስከ 2025 አራዝሟል።

[ Athletic_en ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🚨 ጆዜ ሞሪንሆ የፌነርባቼን ቡድን ሲገነባ የሉተን ታውኑን አጥቂ ኤላይጃ አዴባዮን ለማስፈረም 8 ሚሊየን ፓውንድ እያዘጋጀ ነው።

[ SunSport ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🚨 የጁቬንቱስ አዲሱ አለቃ ቲያጎ ሞታ ያኩብ ኪቭዮርን ለማስፈረም ለአርሰናል ጥያቄ ሊያቀርብ ነው።

[ Daily Mirror ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🚨 ማንቸስተር ዩናይትዶች የማቲያስ ደ ሊግትን ሁኔታ በቅርበት እየተከታተሉት ሲሆን በዚህ ክረምት ባየር ሙኒክን ለመልቀቅ ተገቢ ዋጋ ከቀረበለት እንዲለቅ ይፈቀድለታል።

ኤሪክ ቴን ሃግ አሁንም የተከላካዩ አድናቂ ነው።

[ Plettigoal ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
📝 𝗗𝗘𝗔𝗟 𝗗𝗢𝗡𝗘: ፓውሎ ፎንሴካ አዲሱ የኤሲ ሚላን አሰልጣኝ ሆኖ ተሹሟል።

(Source: acmilan)

[ Transfer News Live ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
📝 𝗗𝗘𝗔𝗟 𝗗𝗢𝗡𝗘: አርቢ ላይፕዚግ አሳን ኦውድራጎን በ€10 ሚሊዮን ዩሮ እስከ 2029 ባለው ውል አስፈርመዋል።

[ Transfer News Live ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🚨 OFFICIAL: ዶርትሙንድ ዋና አሰልጣኙ ኤዲን ቴርዚች መሰናበታቸውን አረጋግጠዋል። 👋

[ BVB ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🚨 ሮበርት ዴ ዘርቢ የማርሴይ ዋና አሰልጣኝ ለመሆን ንግግር ላይ ናቸው ከስምምነት ላይ ደርሰዋል።

[ Glongari ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
📝 𝗗𝗘𝗔𝗟 𝗗𝗢𝗡𝗘: ዌስትሃም ሉዊስ ጊልሄርሜን ከፓልሜራስ በ€30 ሚሊዮን ዩሮ አስፈርሟል። ውል እስከ 2029 ፈርሟል :: ⚒️

[ WestHam ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🚨 𝗕𝗥𝗘𝗔𝗞𝗜𝗡𝗚: ጁቬንቱሶች ከማንቸስተር ዩናይትድ ማሰን ግሪንዉድን ለማስፈረም ወደ £40 ሚሊዮን ፓውንድ ሂሳብ አቅርበዋል።

ንግግሮች የላቀ ደረጃ ላይ ናቸው።

[ MailSport ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🚨 ኤድመንድ ታፕሶባ በPSG ከተጠኑ የተከላካይ ኢላማዎች አንዱ ነው! 🇧🇫

የተጫዋቹ ወኪል ከፈረንሳዩ ክለብ ጋር ተገናኝቶ ለዝውውር ግፊት አድርጓል።

[ Santi_J_FM ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
📝 𝗗𝗘𝗔𝗟 𝗗𝗢𝗡𝗘: ኒውካስል ሎይድ ኬሊን ከቦርንማውዝ በነፃ ዝውውር አስፈርመዋል። 25 ቁጥር ማሊያ ይለብሳል።

[ NUFC ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🚨 ቼልሲዎች ማይክል ኦሊሴን ለማስፈረም ከክሪስታል ፓላስ ጋር በይፋ ንግግር ጀምረዋል። ወኪሎቹን ለማነጋገር ፍቃድ ጠይቀዋል።

[ David_Ornstein ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
2024/06/14 06:40:52
Back to Top
HTML Embed Code: