የኢትዮጵያ ትክክለኛ መጠሪያ ስም

🌟ኢትዮጵያ በተለያየ ጽሃፍት ዘንድ በተለያየ ስም ስትጠራ መኖሯ እንዳለ ሆኖ በዋናነት በኦሪት ላይ “ኩሽ” ተብላ ሰፍራ እናገኛለን፡፡ ከዚህ በኋላ 70 ሊቃውንት በጋራ ብሉይን ከእብራይስጥ ወደ ጽርዕ /ግሪክ/ ሲተረጉሙ “ኩሽ” የሚለውን ቃል “አይቶ ፒያ“ ወይም “Aithio – pia” ብለው ተረጎሙት፡፡

🌟ይህንኑ ወደ ግዕዝ ሲተረጉሙት ቃሉን ብቻ እንደወረደ “ኢትዮጵያ” ብለው አሰፈሩት እና ከግዕዝ ወደ አማርኛ ሲተረጎምም እንደገና ያለፍቺ “ኢትዮጵያ” አገሯን ፤ ህዝቡን “ኢትዮጵያዊ” አሉት፡፡ የቃሉ ስር መሰረት የት ነው? ሲባል ግሪክ ሆነና ትርጉሙስ? ሲባል “በፀሃይ የጠቆረ ፤ በፀሃይ የተቃጠለ ፊት ያላቸው ... ” ብለው የነገሯቸው ወይም የዋሹአቸው ብሉይ ከሂብሩ ወደ ጽርዕ በተተረጎመበት ዘመን ቅ.ል.ክ 282 ላይ ነበር፡፡

🌟በዚህ ጽሁፍ ይህን ቀልማዳነት አፍርሰነው እናልፋለን፡፡

🌟በዚያ ባልሰለጠነዉ የግሪክ ፒክቶግራም (በስዕላዊ መግባቢያ) ሆሜር በቅ.ል.ክ ከ1000 እስከ 900 ባለው ጊዜ መካከል “በኢትዮጵያ የሚኖሩ ህዝቦች እጅግ ሃያላን እጅግ የሚያምሩና የተከበሩ ናቸው። ...” ብሎ በIliad እና በOdyssey ላይ ተርኮ ነበር። ያን ጊዜ ያልሰለጠነ ፊደል ነበር የነበራቸው። በቅ.ል.ክ 490 ላይ የተወለደው የኋለኛው ዘመን ግሪካዊ ሊቅ ሄሮዱተስም “በኢትዮጵያ የሚኖሩ ሰዎች ሁሉ የተዋቡና ታላላቆች ፤ ቁመናቸው ያማረ ሃያላን ናቸው ...” ብሏል። ይህ ሁሉ በቀድሞው ባልሰለጠነው ፊደልና ቋንቋ ዉበትን ለመግለጽ ሲጠቀሙበት የኖሩት ቃል ነው።

🌟ኩሽ የሚለውን ወደ ጽርዕ /ግሪክ/ ሲተረጉሙ “ኢትዮጵያ” አሉት አይደል የተባለው? በዚህ ጊዜ ነው በፀሃይ መቃጠላችንን የነገሩን ፤ መክሰላችንን ያበሰሩን ፤ ከዚህ ጊዜ በፊትስ? እነ ሆሜር እነ ሄሮዱተስ ማን ይሉን ነበር? “አይቶፒያ“ ምን ለማለት? ታላላቆች ፤ መልካቸው ያማረ ፤ ቅኖች ፤ በጎ አድራጊዎች ... እያሉ የዚችን ምድር ነዋሪዎች ሲገልጹ ነዋ። ታዲያ ከመች ጠቆርን ጎበዝ? ከዚህ በፊት ስሟ ማን ሆነና።

🌟🌟ኢትዮጵያ ማለት በትክክለኛው ፤ በጠራው አገላለጽ ባሁኑ “ኢት-ዮጵ” የአማርኛ አባት በሆነው በግዕዝ “ኢትዮጳግዮን” የግዕዝ አባት በተባለው በሳባ “እንቅዮጳዝዮን” ትባል ነበር። “ኢት፡-ስጦታ ፤ ዮጵ፡-ብጫ ወርቅ ወይም እንቁ ፤ ግዮን፡-ፈሳሽ ወንዝ ፤ በጥቅል ኢትዮጳግዮን ፤ የግዮን ወርቅ ስጦታ ተብሎ ይተረጎማል።🌟🌟
👑👑 አጼ ቴዎድሮስ 2ኛ “ ጀግና፣ እውነተኛ፣ ታማኝ፣ የማያወላውሉ፣ ቆራጥ፣ ደፋር፣ የራሳችሀውን እና ያገራቸውን ክብር የማያስደፍሩ፣ ማንንም የማይለማመጡ፣ ይቅርታን ለሚጠይቅ ምህረትን የሚያደርጉ፣ ከዳተኞችህን ፍዳችሀውን የሚያሳዩ፣ ለንብሳችሀው የማይሰስቱ፣ ቅንጦት የማይወዱ፣ ራሳቸውን ከተራ ወታደር ለይተው የማያዩ፣ ከሰው ይልቅ በአምላክ የሚተማመኑ’’ .... ተብለው ተገልጸዋል። ( ዋለልኝ እምሩ 1997)

👑👑 ስለ ታላቁ ንጉሰነገስት፤ ብዙዎች ብዙ ያሉላቸው ቢሆንም አጠገባቸው ከነበሩት ኢንግሊዛውያን ውስጥ የነበረው ዶክተር ሄንሪ ብላንክ እንዲህ ብሎአል፡
‘’ ለመጀመሪያ ጊዜ በ1852 ዓ.ም አጼ ቴዎድሮስን ሳገኛቸው እድሜአቸው 48 ይሆን ነበር። መልካቸው ከብዙዎች ሀበሾች ጠቆር ያሉና ጠይም የሚባሉ ናቸው። አፍንጫቸው ደፍጠጥ ያለ፣ አፋቸው ሰፋ ያለ፣ ከንፈሮቻቸው ስስና ቀጠን ያሉ ነበሩ።
በፈረሰኛነታቸው፣ በጦር አወራወር ስልታቸው እና በወታደርነታቸው የተመሰገኑ፣ ጠንካራ የሆነውን ጠላታቸውን ለማሸነፍ ችሎታ ያላቸው ሰው ነበሩ። ጎድጎድ ያሉት የጥቋቁር አይኖቻቸው አገላለጥ አስደንጋጭ ሲሆን፣ በሰላም ጊዜ ለስላሳ ሆነው ደስ የሚያሰኙ፣ በተቆጡ ጊዜ ደግሞ በርበሬ መስለው የሚያስደነግጡና የሚያሸብሩ እሳተ ገሞራ የሚወረውሩ ነበሩ። በድንገት ሲቆጡ መላ አካላቸው የሰውን ልጅ ድንጋጤ ላይ ይጥላል።’’

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://www.tg-me.com/Saba_Graghics_Design
የቀጠለ...

👑👑 የዘመነ መሳፍንትን አስከፊ የኢትዮጵያ ገጽታ ለመለወጥ ከባድ ስራ ይጠይቅ የነበረ ሲሆን፤ አጼ ቴዎድሮስ 2ኛ ብቻ እንጂ ማንም ሊያስበው እና ሊተገብረው አልሞከረም። በጽኑነታቸው ዘመነ መሳፍንት እንዲያበቃለት ያደረጉት እኚህ ታላቅ ኢትዮጵያዊ ጀግና በድል ላይ ድል እየተጎናጸፉ በመጨረሻ የስሜኑን ደጃዝማች ውቤን ከማረኩ በኋላ በእለተ እሁድ የካቲት 5 ቀን 1847 ዓ.ም በደረስጌ ማርያም ቤ/ያን በታላቅ ስነ ስርዓት የንጉሰ ነገስት ዘውዱን ተቀዳጁ።

👑👑 ስመ መንግስታቸውም በራሳቸው ምርጫ የከዚህ ቀደሙን ትንበያ መሰረት አድርገው “ዳግማዊ ቴዎድሮስ” አሰኙ። አጼ ቴዎድሮስ የየግዛቱን ባላባት ስልጣን ገድበው ኢትዮጵያን በአንድ ማዕከላዊ መንግስት ስር የምትተዳደር አገር ለማድረግና የእርስ በርስ ጦርነቱን ተከትሎ የሚፈሰውን ደም ለማስቆም፤ ይልቁንም ኢትዮጵያን ስልጡንና ዘመናዊ አገር ለማድርግ ቆርጠው ተነሱ።
🔆🔆 የዓድዋ ድል ትልቅ ድል ነው። የአጼ ምኒሊክ እና የኢትዮጵያዊያን የማንነት ገጽታ ተንጸባርቆበታል። በተራቀቁት የአውሮፓ አገሮችና በቀኝ ግዛት ውስጥ ለሚማቅቁ ህዝቦች ሁለት ተቃራኒ የሆኑ ስሜቶችን ፈጥሮአል። ሀፍረትን እና ድፍረትን።
ገሀድ የወጣው የኢትዮጵያኑ ዝና ለተጨቆኑ ጥቁር ህዝቦች አርአያ ሆኖ ድቅድቁን የጭቆና ዘመን የተስፋ ብርሃን የፍነጠቀበት ነው።

🔆🔆 በምኒልክ የንጉሰ ነገስትነት ዘመን በተለይ በዓድዋ ጦርነት ዋዜማ ኢትዮጵያዊያኑ ሙሉ ለሙሉ አንድነታቸውን ያረጋገጡበት ዘመን ወቅት ነበር። ይህ አንድነት በዓድዋ ላይ ለዘወትር ጥቁር ህዝቦችን ሊያኮራ የቻለና ሲያኮራ የሚኖር ድል ያስመዘገበ ነው።

🔆🔆 ሰራዊቱ ለአገሩ ውድ ሂዎቱን መስዋዕት ለማድረግ ይሽቀዳደም የነበረው በምኒልክ ዘመን ተፈጥሮ በነበረው የህዝቦች ትስስር እና ፍቅር ነበር ለማለት ይቻላል።

❇️❇️❇️ እንኳን ለ125ኛው የዓድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ። ❇️❇️❇️
💚💛❤️

Wonderful Ethiopiansof the Ancient Cushite Empire

BY DRUSILLA DUNJEE HOUSTON.

🔆🔆 The Ethiopian is a great race, probably the oldest. It is a race that does not die out under adversity. When other races are sullen, or despairing and turn to self- destruction, these people cheerfully press on. When they think the way is blocked, they turn aside to pick flowers along the pathway of pleasure. We heard their happy voices in the cotton field.

🔆🔆 Then again, they take up the steady march onward, that has been the wonderful element of their history on down through the ages.

🔆🔆 We need our eyes opened, this type that we in ignorance despise,

The Ethiopians built the eternal pyramids of Egypt and laid the foundation of the civilization of the historic ages, Because the slave trade broke the threads of remembrance, they walk among us with bowed heads, themselves ignorant of the facts that this story unfolds.

🔆🔆 Lift up your heads, discouraged and down trodden Ethiopians.

🔆🔆Listen to this marvelous story told of your ancestors, who wrought mightily for mankind and built the foundations of civilization true and square in the days of old.
💚💛❤️

👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿

🔆🔆 ኩሽ ኢትዮጵያዊው ታላቅ ዘር ነው። ምናልባት በምድር የሸመገለ የሰው ዘር ፣ በማናቸውም መከራ ውስጥ የማይሸነፍ እና የማይሞት። ሌሎች የሰው ዘሮች ድምጻቸውን ሲያጠፉ ወይም ተስፋ ቆርጠው ራሳቸውን ወደ ማጥፋት ሲመለሱ ፣ ኢትዮጵያዊያን ግን ችግሮችን በጸጋ ተቀብለው በደስተኝነት ጉዞአቸውን የሚቀጥሉ ናቸው። መንገዶች ሁሉ የተዘጉ ሲሆኑባቸው ጊዜንና ቅዝምዝምን ጎንበስ ብሎ ማሳለፍ ነው በሚለው ዘይቤአቸው ክፉን በትዕግስት በማሳለፍ ወደ ቀደመው ጉዞአቸው በመቀጠል የታወቁ ናቸው።

🔆🔆 ዛሬ የናቅናቸው ኢትዮጵያዊያን ዘመናት ያሳለፉትን የግብጽ ፒራሚዶች የገነቡ ፣ የስልጣኔን መሰረት ያስቀመጡ ህዝቦች ለመሆናቸው ዓይን ልቦናችንን ከፍተን መቀበል ያለብን ጉዳይ ነው።
ያለፉት ዘመናት ካሳደረባቸው ጫና የተነሳ ዛሬ ራሳቸውን ደፍተው በመካከላችን ያሉት እነዚህ በዚህ መጽሃፍ ውስጥ ስላለው ስለራሳቸው ታሪክ አያውቁም።


🔆🔆 እናንተ ፣ የተዋረዳቹና የተጎሳቆላችሁ ኢትዮጵያዊያን ፣ ራሳችሁን ከፍ አድርጉ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

🔆🔆 የጥንት ቅድመ አያቶቻችሁ የሰሯቸውን የድንቅ ስራዎች ታሪክ አድምጡ!!!!!!!!!!!!!!!!!!
Forwarded from አንደበት (The lion hearted)
*አስደናቂ ምስጢር....

*ጣና ባህላዊ ታሪካዊ፣ጂኦሎጂካዊና ሥነ ውበታዊ እሴት ባለፈ ከባድ ምስጢር አለ።እጅግ በጣም ከባድ ምስጢር።በጣና ሐይቅ ዙሪያ ከሚገኙት አብያ ክርስቲያናት ደኖች እና የአበባ ዝሪያዎች ያለምንም ጥርጥር የእውቀት ማነስ እንጅ መድሀኒት ናቸው።

*እነዚህ አብያተ ክርስቲያኖች ከባድ ምስጢር አለ በእጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል ሆኖብን እንጅ ገዳማቱን ለማወቅ በመጨረሻም ለማጥፋት የምስጢር ማህበረሰቡ በPedro Paez፣Jeronimo Lobo፣Alfonsi Mendes፣ ፖርቱጋላዊው ሚሲዮናዊ ማኖኤሊ ደ አልሜዳ፣ጀምስ ብሩስ አማካኝነት ሲመረመር ቆይቷል። 'The hidden of treasure Ethiopia' በሚለው መጽሐፍ ውስጥ ጣናን ከነቅርሶቹ እንደሰለሉ ገልጾ ዋና ዓላማቸው "አዲሱ የኢሉሚናቲና 666 የአገዛዝ እቅድ ሊከሽፍ የሚችለው ጣና ደሴቶች በሚገኝ ጥበብ ነው" ብለው እንደሚያምኑ መጽሐፉ አስቀምጦታል።

*በጣና ደሴቶች ዙሪያ ያለው የተደበቀው ምስጢር ምንድነው? አባቶቻችን ያካተተ ሰፊ ጥናት ይጠይቃል።

1.ከኤዶም እየወጣ ገነትን ከሚያጠጡ ወንዞች መካከል ሁለተኛው ግዮን ነው።ግዮን ወይንም አባይ የኢትዮጵያን ምድር (7) ጊዜ ይከብባል።የሚያበራ እና የሚያብረቀርቅ ዕንቁም ይገኝበታል። (ዘፍ 2፥13)

2.አዳም የተፈጠረው የግዮን ወንዝ ከሚወጣበት ኤዶም ነው።

3.ኖህ ከማየ አይኅ የጥፋት ውኃ ልጆቹ፣ሚስቱና የልጆቹ ሚስቶች የዳኑት በመርከብ ነው። በዐፄ ይኩኖ አምላክ ዘመነ መንግሥት በአቡነ ሒሩት አምላክ የተመሰረተው የዳጋ እስጢፋኖስ ቤተ ክርስቲያን የተሠራው በኖኅ መርከብ ቅርፅ ነው።

4.የኖኅ መርከብ ማየ አይኅ መጉደል ሲጀምር በ7ኛ ወር ከወሩም በ27ኛው ቀን በአራራት ተራሮች ላይ ተቀመጠች።አራራት ተራራ ደግሞ የሚገኘው ከዚሁ ጣና ነው።

5.ከክርስቶስ ልደት በፊት በጣና ቂርቆስ የኦሪት መስዋዕት ይቀርብ ነበረ፥ዛሬም አራት ማዕዘን ቅርጽ ያለው ከአናቱ ላይ እንደ ሙቀጫ የተቦረቦረው ድንጋይና የኦሪት የብረት መስዋዕት ማቃጠያ በሥፍራው ይገኛሉ።

6.ጣና ቂርቆስ ገዳም ለሙሴ የተሰጠው የቃል ኪዳን ታቦቱ ለ800 ዓመት የተቀመጠችበት ቦታ ነው።

7.አስገራሚ ነገር የኦሪት መስዋዕት እና ታቦተ ጽዮን ምስጢር ለሚገባው ሰው ከእነዚህ ቀጥሎ ድግሞ
ድንግል ማርያም ልጇን ይዛ ወደ ምድረ ግብጽ በተሰደደችበት ወቅት ለ3 ወራት ከ10 ቀን በዚሁ ገዳም ከልጇ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ቆይተዋል። ድንግል ማርያም በገዳሙ የነበራትን ቆይታ አጠናቃ ስትመለስ “ፀአና በደመና” በደመና ጫናት የተባለው በጊዜ ብዛት ለአሁኑ የሐይቁ መጠሪያ ስም “ጣና” መሠረት ሆኖታል።

8.ቅዱስ ያሬድ የመጀመሪያውን የዜማ መጽሐፉን የፃፈውና ብዙ ተግባራትን ለመከወን የመረጠው ጣና ቂርቆስን ነው፡፡መጽሐፍ ሲጽፍ ለጥቁርና ቀይ ቀለማት መበጥበጫነት ይጠቀምባቸው የነበሩ ከድንጋይ ተቦርቡረው የተሠሩ ጉድጓዶች፣የቅዱስ ያሬድ ድጓና ካባ
በገዳሙ ይገኛሉ።በተጨማሪም በጣና ቂርቆስ፦

*የአቡኑ ሰላማ መቋሚያና የብረት መስቀል፣

* ከብርጭቆ የተሠራ የብርሌ ቅርጽ ያለው የንጉሥ ሰለሞን የእጅ ማስታጠቢያ፣

*ከአንድ ሜትር በላይ ቁመት ያላቸው ሁለት የእንጨት መቅረዞች፣

*ቁመቱ 75 ሳ.ሜ ርዝመቱ ደግሞ 5 ሜትር የሆነ በሐዋርያትና በነቢያት ሥዕል ያሸበረቀ ከብራና የተሠራ ተጣጣፊ የብራና ሥዕል (ልፋፈ ፅድቅ)፣ የመሳሰሉት ይገኙበታል።

*ዋናው ነጥብና ሊመረመሩ የሚገባቸው አስደናቂ ምስጢሮች ግን ዛሬም እንደተሰወሩ ናቸው።
+ ኤዶም እና ግዮን (አባይ)
+ ኤዶም፥አዳም፥ግዮንና ጣና
+ ኖኅ፥መርከቧና ጣና
+ ኖኅ፥መርከቧ፥አራራት ተራራ፥ጣና እና ግዮን
+ ኖኅ፣መርከቧ፣ታቦተ ጽዮን፣ቅድስት ድንግል ማርያም፣ክርስቶስ፣ጣና ቂርቆስ፣አራራት ተራራ እና ግዮን

ይኼ ሁሉ ከጣና እና ከግዮን ጋር የተቆራኘ አስደናቂ ምስጢር ሊመረመር ይገበዋል።በርግጥም የሚገለጥበት ዘመን ሩቅ አይሆንም!!

ከታደለ ጥበቡ የተወሰደ










@yewket
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

🙏🌼🌼በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።🌼🌼🙏
መዝሙር 65 ÷ 11

🌼🌻እንኳን ለአዲሱ ዓመት ከዘመነ ማቴዎስ ወደ ዘመነ ማርቆስ በሰላም አሸጋገረን🌻🌼2014

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
Channel name was changed to «ሳባ GRAPHICS»

✔️ Logo design
✔️ Wallpapers
✔️ Advertising Cards
✔️ Business Card
✔️ Banner
✔️ T-shirt print design
✔️ YouTube Banner
✔️ Posters and brochures
✔️ Profile Pics Design
✔️ Product packaging design
✔️ Branding
✔️ Social media posts


ORDER US ON @Mezmure2123

Join telegram channel for more 👇
https://www.tg-me.com/Saba_Graghics_Design
Forwarded from ሳባ GRAPHICS
Amharic Typograaphy | Caligraphy |
#typeface #AmharicCaligraphy
Forwarded from ሳባ GRAPHICS
Amharic Calligraphy from the early age by Ethiopian Typographer and calligrapher YigezuBisrat #AmharicTypography #Calligraphy #Ethiopic
ሰላም

በትርፍ ወይም በሙሉ ጊዜ ሰርቶ ተጨማሪ ገቢ ለማግኘት የሚፈልግ

1. የኔ የምትይዉ ገንዘብ የምታፈሪበት ስራ አለሽ
2. ተጨማሪ ገቢ የምታገኝበት ሌላ ስራ አለሽ
3. አሁን እየሰራሽዉ ያለዉን ስራ ስንት ዓመት ቆየሽበት
4. ወደፊትስ በዚህ ስራ ምን ያክል ጊዜ ለመቆየት አስበሻል
5. የያዝሽዉ ስራ የገንዘብ ነጻነት(ያለምንም ችግር የፈለግሽዉን ነገር የመግዛት አቅም) ሰጥቶሻል
6. የያዝሽዉ ስራ የጊዜ ነጻነት(አንች ብትኖሪም ባትኖሪም የአንች ተቋም ለአንች ገንዘብ ይሰራል) ሰጥቶሻል
7. በዚህ በያዝሽዉ ስራ ለቤተሰብሽ ለወደፊት ኑሮ የሚበቃ ሀብት በምን ያክል ጊዜ ማፍራት ትችያለሽ

ስራዉን እንዴት እንደሚሰራ ከተጨማሪ ነጻ ስልጠና ጋር ለሁሉም ሰዉ የሚሆን ጥሩ ገንዘብ የሚሰራበት የኮሚሽንና ሴልስ ስራ እኛ ጋ አለ በዉስጥ መስመር አናግሩኝ::

+251974750025 | https://www.tg-me.com/lealembirhanu

ማሳሰቢያ!!! በሴት ፆታ የተገለፀው ለወንድ ጭምር ነዉ።
etcare በሀገር አቀፍ ደረጃ 5ኛ የሆነውን የሀዋሳ ቅርንጫፍ በ14/06/2015 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል። እስከ የካቲት ወር መጨረሻ ድረስ ጎንደር፣ ደሴና ድሬዳዋ ቅርንጫፎች ተከፍተው ለአገልግሎት ክፍት ይሆናሉ።
እርሶም በሀገራችን በዘመናዊ ግብይት ስርዓት የመጀመሪያ የሆነውን 'ኢቲኬር'ን በመቀላቀል እና አብሮ በመስራት ነገዎትን የተሻለ ያደርጉ ዘንድ ተጋብዘዋል።
0974750025 ላይ ይደውሉ። ተጨማሪ መረጃ ያግኙ።
2024/05/29 02:16:59
Back to Top
HTML Embed Code: