ግንቦት 27፣2016
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ት/ቤት፤ በሎጂስቲክስ መስክ የሴቶችን አስተዋፅኦ ለማሳደግ ጀርመን ከሚገኝ ዩኒቨርሲቲ ጋር ፕሮጀክት ቅርፆ እየሰራ መሆኑን ተናገረ፡፡
የንግድ ስራ ት/ቤቱ ከፋይናንስ ዘርፍ ባሻገር ከኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ድርጅት ጋር በመተባበር በዘርፉ ያለውን የሰው ኃይል እጥረት ለመቅረፍም እየሰራሁ ነው ብሏል፡፡
የትምህርት ተቋሙ ከተለያዩ የመንግስትና የግል ተቋማት ጋር በአጠቃላይ የኢንዱስትሪ ትስስር በመፍጠር የሀገሪቱን የፋይናንስ ዘርፍ ላይ ድጋፍ እያደረገ መሆኑ ተነግሯል፡፡
በሎጂስቲክስ መስክ ከኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ድርጅት ጋር በመተባበር የተቋሙን ሰዉ ኃይል ፍላጎትን ታሳቢ ያደረገ ፕሮጀክት ተግባራዊ ማድረጉን የሚናገሩት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ት/ቤት ኃላፊው ዶ/ር ሶሎሞን ማርቆስ ናቸው፡፡
የሎጂስቲክስና ሳፕላይ ቼይን ትምህርት ክፍል በዘርፉ የሴቶችን አስተዋፅኦ ከፍ ለማድረግ ጀርመን ከሚገኘዉ ቴክኒካል ዩኒቨርሲቲ ኦፍ በርሊን ጋር በመተባበር ፕሮጀክት ቅርፆ ወደ ተግባር መግባቱንና የዘርፉን የምርምር አቅም ለማሳደግም የፒ ኤች ዲ ፕሮግራም መጀመሩንም ዶ/ር ሶሎሞን ተናግረዋል።
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ት/ቤት በሀገሪቱን የንግድ ስራዎችን በእዉቀት ለመምራት እንዲቻል በቀጣሪዎች ፍላጎት ላይ የተመሰረቱ አዳዲስ ፕሮግራሞችን በመቅረፅ በልዩ ልዩ መስኮች በአጠቃላይ ከ 6,4ዐዐ በላይ ተማሪዎችን እያሰለጠነ መሆኑን ሰምተናል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ…. https://tinyurl.com/ywu2nfvh
ምህረት ስዩም

Mixcloud
የአአዩ ንግድ ስራ ት/ቤት፤ በሎጂስቲክስ መስክ የሴቶችን አስተዋፅኦ ለማሳደግ ጀርመን ከሚገኝ ዩኒቨርሲቲ ጋር ፕሮጀክት ቅርፆ እየሰራ መሆኑን ተናገረ
ግንቦት 27፣2016
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግድ ስራ ት/ቤት፤ በሎጂስቲክስ መስክ የሴቶችን አስተዋፅኦ ለማሳደግ ጀርመን ከሚገኝ ዩኒቨርሲቲ ጋር ፕሮጀክት ቅርፆ እየሰራ መሆኑን ተናገረ፡፡
የንግድ ስራ ት/ቤቱ ከፋይናንስ ዘርፍ ባሻገር ከኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ድርጅት ጋር በመተባበር በዘርፉ ያለውን የሰው ኃይል እጥረት ለመቅረፍም እየሰራሁ ነው ብሏል፡፡
የትምህርት ተቋሙ ከተለያዩ…

This is the respondent's ratio by sex.
We need more female respondents, please.
የሴቶች ተሳትፎን እናበረታታለን። ብዙ መላሾችን እንጠብቃለን።
Thank you for being so cooperative.
https://bit.ly/3xcPu25

የንግድ ቤቶች ከራይ የጨረታ ሰነድ መሸጥ ጀምረናል ።
የግዥ መለያ ቁጥር፡- አአዩ/ብግጨ/የሱቅ ኪራይ/05/2016/24
1. የተጫራጭ ስም-------------------------
2. የተጫራች አድራሻ….አዲስ አበባ ..ክ/ከተማ………………. ወረዳ…………….የቤት ቁጥር……………. ስልክ ቁጥር………
3. የንግድ ፈቃድ ቁጥር……………………
4. የተጨማሪ እሴት ታክስ ቁጥር…………
5. ቲን ሰርተፍኬት ቁጥር………………………
6. የስራው አይነት……………………………………………
7. የሚጫረቱበት ክፍል ቁጥር………………
8. የሚጫረቱበት የካሬ ሜትር ዋጋ ቫትን ጨምሮ…………………………
ማሳሰቢያ፡-
1. ከዚህ የጨረታ ሰነድ ጋር የታደሰ ንግድ ፈቃድ ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (vat) ሰርተፍኬት እና ቲን ሰርተፍኬት መያያዝ አለበት
2. በአንድ ንግድ ፈቃድ መጫረት የሚቻለው ለአንድ ክፍል ብቻ ነው፡፡
3. የጨረታ አሸናፊዎች የኪራይ ውል መዋዋል የሚችሉት ለጨረታ ባስገቡት የንግድ ፈቃድ ስም ብቻ ነው፡፡
4. በጨረታ ያሸነፉበትን ክፍል በምንም ዓይነት ለሌላ ወገን ስም ማዞርም ሆነ ተከራይቶ ማከራየት የማይቻል ሲሆን ይህንን ለማድረግ የሚሞክሩ ተጫራቾች ከጨረታ ውጪ እንደሚሆኑ እና የኪራይ ውሉ እንደሚሰረዝ ለማሳሰብ እንወዳለን፡፡
5. ቤዝመንት ላይ የሚገኙ ቦታዎች መከራዩት የሚችሉት ለወንዶችም ለሴቶችም ለጸጉር ቤት፣ለጽህፈት መሳሪያዎች መሸጫ፣ ለኤሌክትሮኒክስ እቃዎች መሸጫ፣ለካፌና ሪስቶራንት አገልግሎት፣ለልብስ ቤት መሸጫ እና ለቡና እና ሻይ መሸጫ ይሆናል፡፡
6. በዋናው ግቢ የፎረም ህንጻ የሚገኙ ግራውንድ ፍሎር ቦታዎች ለባንኮች እና ለፋርማሲ አገልግሎት የሚውሉ ሲሆን ይህን ቦታ መጨረት የሚችሉት በዚህ ዘርፍ የተሰማሩ ተቋማት ብቻ መሆን አለባቸው፡፡
7. ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ከዚህ በታች በተላፀው አድራሻ የማይመለስ ¾›=ƒÄåÁ w` 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000087392067 ገቢ በማድረግ መውሰድ ይችላሉ፡፡
8. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ብር 10,000.00 (አስር ሺ ብር) በሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
9. ይህ የጨረታ መጋበዣ ሰነድ የሚያካትታቸው ዋና የሚከራዩ ቦታዎች ዝርዝር እና የሚከራይ ቦታውን የሚያሳይ ዲዛይን ይሆናል፡፡
10. ይህ የኪራይ አገልግሎት ጨረታ ታሳቢ የሚያደርገው በአገር ውስጥ ለሚፈፀም የአገልግሎት ግዥ (የምክር አገልግሎት አይጨምርም) የሚውል መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይሆናል፡፡
11. ውድድሩ የሚሆነው በእያንዳንዱ የስራ ዘርፍ ነው የሚሆነው፡፡
12. ዩኒቨርሲቲው የአልኮል መጠጦች ፣ ሲጋራ፣ ጫትና የመሳሰሉ ስራዎችን ለሚሰሩ ተጫራቾች የማያከራይ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
13. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የጨረታ ሰነዱ የሚሸጥበት አድራሻ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 6ኪሎ ዋናው ግቢ የአስተዳደር ህንፃ ግዥ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 312
የጨረታ ሰነዱ መግዣ ቀን እስከ ሰኔ 12 ይሆናል፡፡ የጨረታ ሰነዱ ረቡዕ ሰኔ 12 በ
4፡00 ሰዓት የሚዘጋ ሲሆን ሐሙስ ሰኔ 13 ከረፋዱ 4፡30 ተጫራቾች በተገኙበት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 6ኪሎ ዋናው ግቢ ማንዴላ ህንፃ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል።
ከሠላምታ ጋር
Tel 0111220001/0111243272 P.O.B. 1176