በ projects management, projects monitoring & evaluations, business leadership, database management, advanced MS excel, IFRS, እና Asset valuation ስለጠናዎች በቦታ ጥበት ያልተቀበልናችሁ፣ እንዲሁም በስልክ ፣ በኢሜል እና በተለያየ መንገዶች ለምትጠይቁን የስልጠና ፈላጊዎች በሙሉ : ግቢው የ12ኛ ክፍል ተፈታኞችን እያስተናገደ በመሆኑ ፈተናው እንደተጠናቀቀ ማስታወቂያ የምናወጣ መሆኑን እንገልፃለን። እሰከዚያው በትእግስት ጠብቁን። እናመሰግናለን ።
School of Commerce, AAU pinned «በ projects management, projects monitoring & evaluations, business leadership, database management, advanced MS excel, IFRS, እና Asset valuation ስለጠናዎች በቦታ ጥበት ያልተቀበልናችሁ፣ እንዲሁም በስልክ ፣ በኢሜል እና በተለያየ መንገዶች ለምትጠይቁን የስልጠና ፈላጊዎች በሙሉ : ግቢው የ12ኛ ክፍል ተፈታኞችን እያስተናገደ…»
ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት ''ስለ ራስገዝ ዩኒቨርሰቲ ለመደንገግ በወጣ'' አዋጅ ቁጥር 1294/2015 እንዲሁም በሚኒስትሮች ም/ቤት ደንብ ቁጥር 537/2016 ዓ.ም. በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከ2017 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን ጀምሮ በራሱ ፖሊሲና መስፈርት፤ የምዘናና የክፍያ ስርዓት ተማሪዎችን አወዳድሮ የሚቀበል ይሆናል።
በዚህም መሰረት በ2017 ዓ.ም. በመደበኛ፣ በማታና በርቀት በቅድመ ምረቃና በድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች በአንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን መከታተል ለምትፈልጉ አመልካቾች በቅርቡ በሚገለጽ ዝርዝር ማስታወቂያ መሰረት እንድታመለክቱና ለ መግብያ ፈተና እንድትዘጋጁ ስንል እናሳውቃለን፡፡
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
ሐምሌ 24 ቀን 2016 ዓ.ም.

ለ Capital Markets በቅድሜና እሁድ ስልጠና የተመዘገባሁ ስልጠናው ነገ ቅዳሜ (August 17, 2024) ከጠዋቱ ሁለት ስአት ትኩል ይጀምራል። የ Fundamentals of capital market and security analysis ስልጠኞች በአዲሱ ህንጻ አስረኛ ፎቅ በሚገኘ አዳራሽ ፤ የ Advanced Security analysis & Investment Management ሰልጣኞች በሽክላው ህንጻ በሚግኘው አዳራሽ ለገልጻ እንድትገኙ እናሳስባለን።ከገለጻ በሁዋላ በተመደባችሁበት ክፍል እንድትገኙ ስንል በትህትና እናስታውቃለን። እናመሰግናለን።
የ Fundamentals of capital market and security analysis ስልጠኞች የክፍል ድልድል