Telegram Web Link
የ advanced Security analysis & Investment Management ስልጠኞች የክፍል ድልድል
Weekdays sessions

የ Fundamentals of capital market and security analysis ስልጠኞች ከቀኑ 7:30 በሽክላው ህንጻ በሚግኘው አዳራሽ ለገልጻ እንድትገኙ እናሳስባለን።ከገለጻ በሁዋላ በተመደባችሁበት ክፍል እንድትገኙ ስንል በትህትና እናስታውቃለን። እናመሰግናለን።
የ advanced excel እና database management using SQL ስልጠናዎች ነገ ከቀኑ 7:30(August 26, 2024) እንደሚጀመሩ በትህትና እናስታውቃለን። እናመሰግናለን።
በ Projects Management, Projects Monitoring and Evaluations, and Business Leadership ሰልጠናዎች ከሰኞ እስከ አርብ ከሰዓት በሁላ(afternoon) ባለው የስልጠና ክፍለ ጊዜ ለመሰልጠን ከብዙ የስልጠና ፈላጊዎች በተደጋጋሚ ጥያቄዎች እየቀረቡልን ነው ። ጥያቄያችሁን ለመስተናገድ እየሰራን መሆኑን በትህትና እንገልፃለን። የስልጠና ተሳታፊዎች ምዝገባና ስልጠናው የሚጀምርበትን ቀናቶች በቅርብ እናሳውቃለን። እናመሰግናለን።
2025/07/03 17:02:45
Back to Top
HTML Embed Code: