ሰላም እንደምን አደሩ። የኢትዮጵያ ፓስታ አገልግሎት ድርጅት የደንበኛ እርካታ መጠይቅ በመሙላት ይተባበሩን። መልካም ቀን። https://bit.ly/3xcPu25
ሰላም እንደምን አደሩ። የኢትዮጵያ ፓስታ አገልግሎት ድርጅት የደንበኛ እርካታ መጠይቅ በመሙላት ይተባበሩን። መልካም ቀን። https://bit.ly/3xcPu25
Google Docs
የኢትዮጵያ ፖስታ ደንበኞችን እርካታ ደረጃ ለማዎቅ የተዘጋጀ መጠይቅ
ይህ መጠይቅ የተዘጋጀው የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት በሚሰጣቸው አገልግሎቶች ላይ የደንበኞችን እርካታ ደረጃ ለመለካት ሲሆን ክፍተቶች ካሉ የማሻሻያ እርምጃ ለመውሰድ እንዲሁም ጠንካራ ጎኖቸን ለማስቀጠል እንዲያግዘው ነው፡፡ ተቋሙ ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች ውስጥ እርስዎ የሚጠቀሙትን አገልግሎት በተመለከተ ያለዎትን የእርካታ መጠን እንዲነግሩን በትህትና እንጠይቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡ የሚሰጡን መረጃ ሚስጥራዊነቱ…
ማሳሰቢያ፡ የሚሰጡን መረጃ ሚስጥራዊነቱ…
በ projects management, projects monitoring & evaluations, business leadership, database management, advanced MS excel, IFRS, እና Asset valuation ስለጠናዎች በቦታ ጥበት ያልተቀበልናችሁ፣ እንዲሁም በስልክ ፣ በኢሜል እና በተለያየ መንገዶች ለምትጠይቁን የስልጠና ፈላጊዎች በሙሉ : ግቢው የ12ኛ ክፍል ተፈታኞችን እያስተናገደ በመሆኑ ፈተናው እንደተጠናቀቀ ማስታወቂያ የምናወጣ መሆኑን እንገልፃለን። እሰከዚያው በትእግስት ጠብቁን። እናመሰግናለን ።
School of Commerce, AAU pinned «በ projects management, projects monitoring & evaluations, business leadership, database management, advanced MS excel, IFRS, እና Asset valuation ስለጠናዎች በቦታ ጥበት ያልተቀበልናችሁ፣ እንዲሁም በስልክ ፣ በኢሜል እና በተለያየ መንገዶች ለምትጠይቁን የስልጠና ፈላጊዎች በሙሉ : ግቢው የ12ኛ ክፍል ተፈታኞችን እያስተናገደ…»
ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት ''ስለ ራስገዝ ዩኒቨርሰቲ ለመደንገግ በወጣ'' አዋጅ ቁጥር 1294/2015 እንዲሁም በሚኒስትሮች ም/ቤት ደንብ ቁጥር 537/2016 ዓ.ም. በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከ2017 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን ጀምሮ በራሱ ፖሊሲና መስፈርት፤ የምዘናና የክፍያ ስርዓት ተማሪዎችን አወዳድሮ የሚቀበል ይሆናል።
በዚህም መሰረት በ2017 ዓ.ም. በመደበኛ፣ በማታና በርቀት በቅድመ ምረቃና በድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች በአንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን መከታተል ለምትፈልጉ አመልካቾች በቅርቡ በሚገለጽ ዝርዝር ማስታወቂያ መሰረት እንድታመለክቱና ለ መግብያ ፈተና እንድትዘጋጁ ስንል እናሳውቃለን፡፡
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
ሐምሌ 24 ቀን 2016 ዓ.ም.