EXCEL EX9905A MULTIMETER - ገብቷል!
እንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ🇬🇧 እና ስፔን ላሊጋ🇪🇸 በቀጥታ በምርጦቹ
በ24 H SPORT 1HD
በ24 H SPORT 2HD ቻናሎች ከኢትዮ ሳት ጋር በ2 LNB ብቻ ስለ ጥራቱ ፎቶው ምስክር ነው።
AFN 57E CBAND FREE ሆኗል!
ℹ️ Sami Lingz
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Tv smart ለማድረግ Q5 TVBOX
• 8GB STORAGE
•2GB RAM
•BLUETOOTH REMOTE ያለው!
•2 Flash የሚቀበል
•ከMi tv stick ጋር 1 የሆነ Android Tv OS ያለው!

በብዛትም ሆነ በፍሬ ለምትፈልጉ ደንበኞቻችን ይደውሉልን ወይም ይፃፉልን!
📥 @SebrisatBuy #Call 0922567041
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ከ40 Inch - 100” Inch መስቀያ

ተለጣፊ የሆነ Original ብረት ያለው ገብቷል!
ከኳስ ቻናል ውጪ በዲሽ ዙሪያ በTVያችሁ ላይ በYoutube,በTv channel,በNetflix ስለ ምን ማወቅ ወይም ስለምን ማየት ደስ ይላችኋል?

እስኪ በComment አስቀምጡ! ለእናንተ የሚሆን አዳዲስ Content ለመልቀቅ ፈልገን ነው!
ስለ MASTECH MY68 MULTIMETER አሪፍ አሪፍ ነገሮች በTIKTOK ገፃችን ላይ የሰራነውን VIDEO ገብታችሁ በመመልከት ማወቅ ትችላላችሁ!

https://vm.tiktok.com/ZMM39kKTC/

https://vm.tiktok.com/ZMM39kKTC/
​​Well ሰላም ለዛሬ ይዤላችሁ የወጣሁት በጣም አሪፍ የYoutube Channel ጥቆማ ነው!

ለዛሬ የምናየው Luke Nicholas ን ሲሆን ይህ ሰው በስራው የ ታዋቂ የሆነ ጠበቃ ሲሆን ከ 2015 እ.አ.አ ጀምሮ በYoutube ቻናሉ “The outdoor boys” መስራት በጀመራቸው Videoዎች ራሱ የቻለ ዝናን አጊኝቷል! በዚህም አሁን ላይ በYoutube ብቻ 9 Million ገደማ Followerኦችን አፍርቷል!

የቻናሉ Content Basic Survival እና የጫና ፣ ከከተማ ወጣ ያለ የአደን ፣ የአሳ ማጥመድ ፣ Tent Life Generally Adventure የሆነ ይዘት ያለው ሲሆን የዚህ አይነት Content የምተወዱ ሰዎች የሱን ቻናል Link ከስር Attach አረግላችኃለው! ገብታችሁ ትመለከቱ ዘንድ የ Sebrisat Electronics ግብዣ ነው!

❤️ https://youtube.com/@outdoorboys

ይህ አዲስ የ Youtube ቻናሎች ጥቆማ Series እንዴት ነው? ይቀጥል ? ከወደዳችሁት ከስር ያለውን የLike 👍ምልክት ተጫኑ እና የናንተን አስተያየት እና ጥቆማ አይተን የምናስተካለ‍እ ይሆናል!
ARS vs EVE
MCI vs WHA
24H SPORT 2 HD


የ POPULAR T40 ሪሶቨሮች ሲገዙ ያለምንም Internet በ24Sport 1 እና 24Sport 2 መመልከት ይችላሉ!
2024/05/21 04:29:16
Back to Top
HTML Embed Code: