Telegram Web Link
We are very excited to see and welcome you all tomorrow morning for our Barefoot Fest 🦶🦶🦶

Few hours left for our second wave tickets 🎫

ሁለተኛ ዙር ትኬቶች ሊያልቁ ሰአታት ቀርተውታል 🎫

#BFF #BarefootFest #BreatheLove #Khulwholeness #KhulWorld  🤗

@Khulworld
👍1
DO YOU KNOW THAT THE HUMAN BODY CAN HEAL ITSELF?

Khul Cinema 🎦 #6
HEAL (The most
powerful healer is within)

Join us as we gather to watch this deeply inspiring film at the monthly Khul Cinema night, and discuss yOUR POSSIBILITIES

Heal : is a documentary that takes us on a scientific and spiritual journey where we discover that by changing one’s perception, the human body can heal itself.

Meeting Like minded and like hearted people, healthy snacks and mind churning discussion will be waiting for you 🎉

What: Khul Cinema #6
When: 5:00pm August 19, 2023
Where: Khul Wholeness Center
Reservation: @KhulService here on telegram, send us your name and #KC

#HEAL #khulcinema #healthysnack #networking #discussion
@Khulworld
👍21
🧘‍♀️ሳምንታዊ የህብረት የአርምሞ ጊዜ ከዮፍታሔ (ሃፒ ) ጋር

ዘወትር እሁድ ምሽት ከ 11:00 ሰዓት ጀምሮ በኦንላይን/ONLINE

አርምሞ በቤትዎ🧘🏽‍♀️

ከአገር ውስጥና ከውጪ ካላችሁ ከብዙ ቤተሰቦቻችን ጥያቄ መሰረት ሳምንታዊ የአርምሞ ሳይንስ እና ልምምድ በየቤታችሁ መካፈል እንድትችሉ ተመቻችቷል:: 🌄🌻🧘🏽‍♀️🛋💻📱

“አርምሞ ከራስ መሸሽ ማለት ሳይሆን በተጨባጭ ከራስ ጋር ግልፅ እና እዉነተኛ መሆንን የምንለማመድበት ሂደት ነዉ፡፡“ 
ካትለን ማክዶናልድ

ቦታ ለማስያዝ፡- በቴሌግራም ሊንክ @khulservice ወይም በስልክ ቁጥር 0932333382 #አርምሞ ብለዉ ስምዎትን ያስመዝግቡ 

#Community_Meditation
#የህብረት_አርምሞ
#Heartfulness
#የልቦና ልህቀት
#Khulwholeness
@KhulWorld
አርምሞ በቤትዎ🧘🏽‍♀

የዚን ሳምንት የህብረት አርምሞ ነገ ፤ ነሐሴ 14 ከ 11:00 ሰአት ጀምሮ: ከቤትዎ ሆነው እዲካፈሉ ተጋብዘዋል 🌄🌻🧘🏽‍♀🛋💻📱
አሁኑኑ ቦታዎን ያስይዙ
ቦታ ለማስያዝ ፤ ለመመዝገብ ፤ ስምዎን እና #አርምሞ ብለው በቴሌግራም መሥመራችን @khulservice ይላኩልን

@khulworld
@selfengineering
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በሁሉም የህይወት ክፍል እድሳት ደስታ እና ልህቀትን መጋበዝ የሚችል ፕሮግራም ቢኖርስ?

የሁለንተናዊ ጤንነት ፣ ደስተኛነት እና ልህቀት የሙሉ ቀን ኮንሰርት 🎉 🎉🎉🎉

በህይወትዎ ላይ ማየት ለሚፈልጉት  ለውጥ ታላቅ አጋጣሚ
በአይነቱ በአገራችን የተለየ፣ በአንድ ቀን ውስጥ የሚካሄድ ራስን የመፈተሻ፣ ማንነትን መመልከቻ እና አካል አዕምሮ ስሜትንና ሁለንተናን የማንቂያ ልዩ ዝግጅት 🎉 🎉 🎉

>ሁለንተናዊ ንቃት (Yoga Practice)
>እድሳተ ትንፋሽ (Breathwork)
>ድምፀ ልህቀት (Sound Healing)
>የመግለጥ አርምሞ (Manifestation Meditation)
>የሰብዓዊ ኮምፒውተርዎ ንቃት (EFT)
>የግራና ቀኝ አንጎል ጥምረት (Creative Exploration)
>ወደ ውስጠ ልጅነት ጉዞ (Inner Child Journey)
>ልህቀተ ፈንጠዝያ (ፍንጣዜ) (Ecstatic Dancing)
>ልቦናዊ አመጋገብ (Heartful Eating)
>ሁሉን አካታች የቀና ፍቅር ልምምድ (All Inclusive Loving- kindness)

አካልን፣ አእምሮን፣ ስሜትን እና አቅምዎን ለማደስ ለመግራት እና ለመቃኘት  (Reprograming) ታላቅ አጋጣሚ

ይህንን ቀን ለራስዎ፣ ለሚወዱት ሰው እና ለህይወትዎ ታላቅ ስጦታ አርገው ያበርክቱ  🎁 💝 🎉

ቅዳሜ/ ነሀሴ 20/2015
ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ

ቦታ ለማስያዝ፡ በቴሌግራም #ሁለንተናዊነት (#hulentenawi) እና ስምዎን ወደ @KhulService ይላኩ ወይም +251932333382

#የሁለንተናዊነትቀን
#ክሁል #ሁለንተናዊነት
@KhulWorld
1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በሁሉም የህይወት ክፍል እድሳት ደስታ እና ልህቀትን መጋበዝ የሚችል ፕሮግራም ቢኖርስ?

የሁለንተናዊ ጤንነት ፣ ደስተኛነት እና ልህቀት የሙሉ ቀን ኮንሰርት 🎉 🎉🎉🎉

በህይወትዎ ላይ ማየት ለሚፈልጉት  ለውጥ ታላቅ አጋጣሚ
በአይነቱ በአገራችን የተለየ፣ በአንድ ቀን ውስጥ የሚካሄድ ራስን የመፈተሻ፣ ማንነትን መመልከቻ እና አካል አዕምሮ ስሜትንና ሁለንተናን የማንቂያ ልዩ ዝግጅት 🎉 🎉 🎉

>ሁለንተናዊ ንቃት (Yoga Practice)
>እድሳተ ትንፋሽ (Breathwork)
>ድምፀ ልህቀት (Sound Healing)
>የመግለጥ አርምሞ (Manifestation Meditation)
>የሰብዓዊ ኮምፒውተርዎ ንቃት (EFT)
>የግራና ቀኝ አንጎል ጥምረት (Creative Exploration)
>ወደ ውስጠ ልጅነት ጉዞ (Inner Child Journey)
>ልህቀተ ፈንጠዝያ (ፍንጣዜ) (Ecstatic Dancing)
>ልቦናዊ አመጋገብ (Heartful Eating)
>ሁሉን አካታች የቀና ፍቅር ልምምድ (All Inclusive Loving- kindness)

አካልን፣ አእምሮን፣ ስሜትን እና አቅምዎን ለማደስ ለመግራት እና ለመቃኘት  (Reprograming) ታላቅ አጋጣሚ

ይህንን ቀን ለራስዎ፣ ለሚወዱት ሰው እና ለህይወትዎ ታላቅ ስጦታ አርገው ያበርክቱ  🎁 💝 🎉

ቅዳሜ/ ነሀሴ 20/2015
ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ

ቦታ ለማስያዝ፡ በቴሌግራም #KWD እና ስምዎን ወደ @KhulService ይላኩ ወይም +251932333382

#የሁለንተናዊነትቀን
#ክሁል #ሁለንተናዊነት
@KhulWorld
👍1
Happy New Week Khul Community, here are some follow up pictures from the recent  Khul Barefoot Fest #8

We are very excited to see you on Barefoot Fest#9 in September

Picture credit, Khul Team member Besufkad 👏🏽👏🏽👏🏽

P.S we appreciate if you tag us in any of the pictures you share online @khulworld on facebook and @khul_world on Instagram, and use some of the #s below
#BFF #BarefootFest #BreatheLove #Khulwholeness #KhulWorld  🤗

Have a Happy Week ahead! 🙏🏾
@Khulworld
The New Khul Weekly Yoga Schedule

Khul Wholeness Center is adding more and more session schedules to accomodate your convenience 😊🙏🏾

የዮጋ ጥቅሞች በአጭሩ
👆🏾👆🏾👆🏾

ለመመዝገብ እንዲሁም ስለኮርሱ የበለጠ መረጃ ለማግኘት በቴሌግራም መስመራችን www.tg-me.com/khulservice ላይ ሙሉ ስምዎን፣ ስልክዎን እንዲሁም #KhulYoga ብለው ይላኩ

#ሁለንተናዊ #ህይወት #ሁለንተናዊ #እድሳት #ክሁል #ሁለንተናዊነት #ማዕከል #ጤና #ደስታ #ፍቅር #ልህቀት #ትኩረት #አስተውሎት #ዮጋ #ዮጋአዲስአበባ #ዮጋበኢትዮጰያ #አዲስአበባ #ኢትዮጵያ 🇪🇹 #Khul #Wellbeing #Wholeness #Holistic #Center #Yoga #YogainAddis #Addis #YogainEthiopia #Ethiopia
2025/07/09 16:20:13
Back to Top
HTML Embed Code: