Telegram Web Link
ተ/ማሪያም ይዞታል
ያልወጣ ኳስ ነበር ግን ኮርና ተባለ
አሁን የእጅ ዉርወራ ለሲዳማ
ኦ ከአርፍ ቦታ ለሲዳማ ቡና ቅጣት ምት
ኦ መልሶ ማጥቃት ሄደዉ ነበር ጊት ላይ ጥፋት ተፈጽሞበት ለሲዳማ ቅጣት ምት
የጊዮርጊሱ የአብስራ በሙላለም ላይ ጥፋት ሰርቶበት ነበር
ሳላዲን ሰይድ ግብ የሚያስቆጥር ይመስላችኋል?
አይዴ ጫምባላላ
37'

ሲዳማ ቡና 0-0 አዳማ ከተማ
Goal adama

ሲዳማ ቡና 1-1 አዳማ
ለሲዳማ ቡና ሳላዲን ነዉ ያስቆጠረዉ
ሲዳሚማ
ሳላዲን ሰይድ ለሲዳማ ቡና በሶስት ጨዋታ 4ተኛ ግቡን ነዉ ያስቆጠረዉ
ተጠናቀቀ

ሲዳማ ቡና 1-1 አዳማ ከተማ
ሲዳማ ቡና ከወላይታ ዲቻ

2ተኛ ደቂቃ ላይ ይገኛሉ ፤ አብራችሁን ፈታ እያላችሁ ተከታተሉ
ሲዳማ ቡና አመቱ ዉስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ግብ ጠባቂዉን መክብብ ደገፉን በጨዋታዉ ላይ አካቶ ጀምሯል
አሰልጣኝ ገ/መድህን ሀይሌ ከክለቡ ከተሰናበቱ በኋላ በምክትላቸዉ ወንድማገኝ ተሾሜ ጨዋታዉን እያደረገ ይገኛል።🤯
ጊት ጋት ኩት ከጉዳት መልስ ወደ ጨዋታ ተመልሷል 🔥
ያኩቡ እና ጊት ለሲዳማ ቡና የመከላከል ስፍራ ቁልፍ መሆናቸዉን ባለፈዉ ሳምንት ክለቡ ያለእነርሱ የደረሰበት ሽንፈት ምስክር የሚሆን ነዉ ።

መመለሳቸዉ መልካም ነዉ 🤛😊
2024/06/16 13:34:29
Back to Top
HTML Embed Code: