Telegram Web Link
Finally ላገባት ነው #
💍💍💍
“ከአንዱ ከእግዚአብሔር በቀር ቸር ማንም የለም።”
— ማርቆስ 10፥18
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ላገባት ነው በ Video #አብ ቸር ነው
#Jehovah You i trust in You
“ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋ ከቀይ ዕንቍ እጅግ ይበልጣል።”
— ምሳሌ 31፥10
ለወጣቶች ምክር
በነፍስ ውስጥ ያለው ሰው
!!!

📝 የማይደርስ ነገር የለም.. ልታስተውሉ የሚገባው ግን ነገ የሚደርስብህ ዛሬ የደረስክበት የመረዳትህ ና የምርጫ ውጤት ነው። መሆን የምታፈልገውን ሰው እንዳትሆን የሚከልክልህን በነፍስህ ውስጥ ያለውን ሰው ታገለው እንጂ አታባብለው ካልሆነ ነገ ያስለቅስሀል።

           ምሳሌ 6
⁹ አንተ ታካች፥ እስከ መቼ ትተኛለህ? ከእንቅልፍህስ መቼ ትነሣለህ?
¹⁰ ጥቂት ትተኛለህ፥ ጥቂት ታንቀላፋለህ፥ ትተኛም ዘንድ ጥቂት እጅህን ታጥፋለህ፤
¹¹ እንግዲህ ድህነትህ እንደ ወንበዴ፥ ችጋርህም ሰይፍ እንደ ታጠቀ ሰው ይመጣብሃል።

@SisayAzusaRevivall
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጴንጤ ከሆናቹ ይሄን ልታውቁ ይገባል

ለ እናት ና አባቶቻቹ አሰሙ
ለ ለቸርቻቹ ሰዎች አሰሟቸው

🚨የፕሮቴስታንት እምነት 5*መሰረታዊ አስተምህሮዎች እና በየቤተክርስቲያኑ ያሉ የአስተምህሮ ልዩነቶች እና ምክንያቶች።
     
@SisayAzusaRevivall
Teddy Tadesse OFFICIAL C...
Teddy Tadesse OFFICIAL Channel
በዚህ መዝሙር ግብዣዬ #ተባረኩበት
@SisayAzusaRevivall
ንቧ🐝 ና ሲሳይ ተፋጠጡ😄
#የልፍለፍ ፕሮግራም
#ለታዳጊዎች#ለወጣቶች
#ምክር
#አስቂኝ ና ቁም ነገር
ከሲሳይ አዙዛ ጋ
@SisayAzusaRevivall
Dagi Tilahun Holy Sprit ...
Dagmawi Tilahun Tube
በዚህ መዝሙር መንፈሳቹ ካልተነሳሳ @SisayAzusaRevivall
መልስ በማታገኙላቸው ጉዳዮች ላይ ሀይላቹን አትጨርሱ። አንዳንድ ጥያቄዎች መልስ የላቸውም የእናንተን ጊዜ ግን ይወስዳሉ ።
#በራሳቹ ጉዳይ ላይ አተኩሩ

ምን እንዳልኩ የሚገባው ጥቂት ሰው ብቻ ነው
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ይሄን መገለጥ ስሙ #መዝሙር
3.MB
በBeloved By God ቸርች በ የ እሁድ
የምለው ይሄን ነው / መንፈስ አንድ ነው

@SisayAzusaRevivall
ረጅም ሰአት ለመፀለይ በቀላሉ😳
🔥
#ፀሎታቹን ሚቀይር ት/ም🔥
🙏ፀሎት ማለት ምን ማለት ነው🙏
#Part 1
👇👇👇👇👇👇👇
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ይሄን አምልኮ እያያቹ ሰማይ ግቡ
#Beloved By God Church
Worship Time

21 MB
@SisayAzusaRevivall
ነገ ሞት እንደተፈረደበት አይነት ሰው ፀልዩ🔥

#ኢሳ 38:1-5 #ስታነቡት ይገባችኋል
@SisayAzusaRevivall
መቼም ቢሆን እግዚአብሔርን እንዳታሙ !!!
#ተስፍን የሰጠ የታመነ ነው።
ብንፀልይ ይሻለናል🔥🔥🔥🔥
ፀጋ ይብዛልኝ |Dereje Masebo ...
DEREJE MASEBO OFFICIAL
በዚህ የመዝሙር ግብዣዬ ትነካላቹ

የተባረኩበት የፀሎት መዝሙር ግብዣ
#ፀጋ ይብዛልኝ
@SisayAzusaRevivall
ለበኋላ ምንም ነገር አትተው
በኋላ ቡናህ ይቀዘቅዛል
በኋላ ፍላጎትህን ታጣለህ
በኋላ ቀኑ ወደ ምሽት ይለወጣል
በኋላ እቅዶችህን ባለ ማድረግህ ትቆጫለህ

🚨አሁን ግን እድል አለ #አሁን ብቻ
#inspire Ethiopia
@SisayAzusaRevivall
Audio
ምንም የጌታ ፍቅር አይሰማኝም
መንፈሳዊ ነገርም አይገባኝም
ግን በጌታ ነኝ #ምን ላድርግ ?
#ስሙት ትለወጣላቹ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
የሚሰማቹ ናፍቆት ወይስ ባዶነት
#ስሙት ምልክቱን
ማንም ያልተረዳት ነፍሳችን

sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
      🔺🀄️🀄️ሉን🔺
እምነት plan B የለውም
2024/05/29 06:45:14
Back to Top
HTML Embed Code: