Telegram Web Link
ለጊዮርጊስ የተጫወቱት 3ቱ ወንድማማቾች
1 ይድነቃቸው ተሰማ (ታላቁ ዕውቅ ተጨዋች
2 ኤልየያስ ተሰማ (የአየር ሀይል የጀት አብራሪ)
3 መታሰቢያ ተሰማ
“በሰማይ አኤልያስ በምድር ያድነቃቸው ለመታሰቢያነት እግዜር ፈጠራቸው” ተብሎ ተገጥሞላቸውም ነበር።
ይሄን ታሪክ በሼባው Podcast በቅርብ ቀን።
2025/07/01 08:11:23
Back to Top
HTML Embed Code: