St. Mary's University is inviting you to a scheduled Zoom meeting.
Topic: 13th ODL Seminar
Time: Sep 1, 2025 08:00 AM Nairobi
Join Zoom Meeting
https://us02web.zoom.us/j/86103823778?pwd=OGV9hndgXtjQCLWQzJyBQdiu8L9wqi.1
Meeting ID: 861 0382 3778
Passcode: 123456

Zoom
Join our Cloud HD Video Meeting
Zoom is the leader in modern enterprise cloud communications.
13ኛው የኦፕን እና ርቀት ትምሕርት ሴሚናር ተካሄደ
• የዘንድሮው ሴሚናር በቴክኖሎጂ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ነው
በቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት 13ኛው የኦፕን እና ርቀት ትምሕርት ሴሚናር በዛሬው ዕለት ነሐሴ 26 ቀን 2017 ዓ.ም. ተካሂዷል። በዚሁ ሴሚናር ላይ በርቀት ትምሕርት ላይ ያተኮሩ ጥናታዊ ጽሑፎች ለውይይት ቀርበው ተመክሮባቸዋል።
የቅድስት ማርያም ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንት ተባባሪ ፕሮፌሰር ወንድወሰን ታምራትን ጨምሮ በትምሕርት ዘርፍ ላይ ጥናትና ምርምር የሚያደርጉ ባለድርሻ አካላት በመርሐ ግብሩ ላይ ተገኝተዋል። በሴሚናሩ ላይ የተሳተፉ ምሁራን እንደተናገሩት፣ የዘንድሮው ሴሚናር ከዚህ ቀደም ከተካሄደው የሚለየው በቴክኖሎጂ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ በመሆኑ ነው።
በሴሚናሩ ላይ በአብዛኛው የቀረቡት ጥናታዊ ጽሑፎች ቴክኖሎጂን በመጠቀም ላይ የሚያተኩር ስለመሆናቸው እነዚሁ ምሁራን ተናግረዋል።
ቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ በመላ አገሪቱ በሚገኙ 12 ከተሞች ላይ በ16 የትምሕርት ዓይነቶች በዲግሪ ፕሮግራም ተማሪዎችን በርቀት ትምሕርት እያስተማረ እንደሚገኝ ለማወቅ ተችሏል።
https://www.facebook.com/share/p/1BbtQRWeAc/?mibextid=wwXIfr

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
❤2👍1👏1
የርቀት ትምህርትን ተደራሽ ማድረግ መማር እየፈለጉ የከፍተኛ ትምህርትን መማር ያልቻሉ ዜጎችን ችግር እንደሚፈታ ተገለጸ
👉 የከፍተኛ ትምህርት ተደራሽ ላልሆኑባቸው ቦታዎች የርቀት ትምህርት ተደራሽ ማድረግ እንደሚገባ ተገልጿል
ነሐሴ 26/2017 (አሐዱ ሬዲዮ) የመሰረተ ልማት፣ የኔትወርክ ክፍተቶች እና የዜጎች የርቀት ትምርህት ላይ ያለው ግንዛቤ እና አጠቃቀም ላይ ያሉ ክፍተቶች እንዳሉ ሆነው በሥራ እና በቦታ ርቀት ምክንያት የከፍተኛ ትምህርትን መከታተል ላልቻሉ ዜጎች የርቀት ትምህርት መስፋፋት ትምህርታቸው እንዲካታተሉ ያስችላል ተብሏል።
በዛሬው ዕለት በቅድስት ማርያም ዩኒቨርስቲ "13ተኛውን የኦፕንና ርቀት ትምህርት ሲሚናር" ተካሂዷል።
በቅድስት ማርያም ዩኒቨርስቲ የርቀት ትምህርት ዲን ኃላፊ በኃይሉ ታምሩ (ዶ/ር)፤ ዩኒቨርሲቲው መደበኛ የማስተማር አገልግሎት መስጠት ሲጀምር የርቀት ትምህርትን ይሰጥ እንደነበር አስታውሰዋል።
"በቦታ ርቀት ምክንያት የከፍተኛ ትምህርትን መከታተል ላልቻሉ ዜጎች የርቀት ትምህርት መስፋፋት ትምህርታቸው እንዲካተለቱ ያስችላል" ሲሉም ገልጸዋል።
በዚህም ከ160 በላይ ቦታዎች ላይ ተደራሽ እንደነበር እና በድግሪ እና በዲፕሎማ የማስተማር አገልግሎት ይሰጥ እንደነበር የገለጹ ሲሆን፤ "በአሁኑ ወቅት በ12 ከተሞች ላይ በ16 የትምህርት ዓይነቶች በድግሪ ፕሮግራም ተማሪዎችን እያስተማረ ይገኛል" ብለዋል።
ለአብነትም በሶሻል ሳይንስ፣ በአግሪካልቸር እና በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን የትምህርት ዓይነት በማስተማር ላይ እንደሚገኙና ከ6 ሺሕ በላይ በርቀት የትምህርት ዝግጅት ተማሪዎች ስለመኖራቸው ጠቁመዋል።
ሌላው በቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ የመሠረታዊ ኮርስ ኃላፊ ማናየ አደላ (ዶ/ር)፤ "13ተኛውን የኦፕንና ርቀት ትምህርት ሲሚናር ከዚህ ቀደም ከተካሄደው የሚለየው የዘንድሮው በቴክኖሎጂ ጉዳዮች ያተኮረ በመሆኑ ነው" ብለዋል።
በአብዛኛው የቀረቡ ጥናታዊ ጽሑፎች ቴክኖሎጂን በመጠቀም ላይ የሚያተኩር ስለመሆናቸው ተናግረዋል።
ቅድስት ማርያም ዩኒቨርስቲ በየዓመቱ የተለያዩ ዓለም አቀፍና አገር አቀፍ የምርምር ፎረሞችንና ሴሚናሮችን የሚያካሂድ መሆኑን የተገለጸ ሲሆን፤ የእነዚህ ፎረሞችና ሴሚናሮች ዓላማ ምርምርንና ፈጠራን ለማበረታታት እንደሆነ ተመላክቷል።
ከዚህ በተጨማሪ በተማሪዎችና በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ባሉ ምሁራን፣ ተመራማሪዎችና በልማት አካላት መካከል የዕውቀት ሽግግር እንዲኖር ያስችላል ተብሏል።
በተካሄደው የዘንድሮ ዓመት 13ተኛውን የኦፕንና ርቀት ትምህርት ሲሚናር (Open and Distance Learning Seminar) ላይ በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ሥራ አስፈጻሚ ኤባ ሚጀና (ዶ/ር) እንዲሁም የጥናት አቅራቢዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።
በእሌኒ ግዛቸው
#አሐዱ_የኢትዮጵያውያን_ድምጽ

❤11👍1
On September 1, 2025, St. Mary’s University successfully hosted the 13th Open and Distance Learning Seminar (ODLS) at the American Corner, located on its Main Campus. The event was organized by the College of Distance Learning (CODL) in collaboration with the Research and Knowledge Management Office (RaKMO). Centered around the theme “The Future of ODL: How Policy, Pedagogy, and Digital Transformation are Reshaping Open and Distance Learning,” the seminar brought together educators, researchers, and practitioners to explore the evolving landscape of open and distance education.The seminar featured a series of research presentations showcasing cutting-edge studies from various universities.
❤2